1ጴጥሮስ 2:9-10
Sermon • Submitted • Presented
0 ratings
· 2 viewsNotes
Transcript
የአማኝ ማንነት እና ዓላማ / Identity and Purpose
ማንነት
I. የተጠራን
የተጠራን የሚለው ጠሪ እንዳለን ያሳያል - የተጠራነው ደግሞ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ ነው፤
ዕብራውያን 3:1 - ጥሪያችን ሰማያዊ ነው
ጥሪው በጠሪያችን ዘንድ ያለንን ቦታ ያሳየናል፤
የተጠራነው ወደሚደነቅ ብርሃኑ ነው-
እግዚአብሔር ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ውስጥ ይኖራል፤ 1 ጢሞቲዎስ 6:16
የተጠራነው ወደ እርሱ ብርሃን ነው፡
II. የተመረጥን ትውልድ
የእግዚአብሔር ልብ ያረፈበት - እግዚአብሔር ዓይኑን የጣለበት
III. ንጉሳዊ ካህናት
IV. ቅዱስ ህዝብ
V. ለርስቱ የተለየ ወገን
የእግዚአብሔር ርስት- ዘጸአት 19:5
የእግዚአብሔር ወገን -
ት. ኢሳያስ 43:20-21
VI. ምህረትን ያገኘን
2. ዓላማ
የእርሱን በጎነት መናገር
1 ጴጥሮስ 2:1 ላይ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደሆነ እንደሚለን - የቀመስነውን የጌታን ቸርነት መናገር የህይወታችን ዋና ዓላማ ነው።
የክህነትን አገልግሎት መስጠት-
ዘጸዐት 19
የጌታን በጎነት ስንናገር
ይሄ በጎ የሆነው ጌታችን በብዙዎች ዘንድ የታወቀ ይሆናል
ያልቀመሱት የጌታን በጎነት በመቅመስ ይድናሉ
የዳኑት የተገባውን ክብር ይሰጡታል ከእርሱም ጋር ያላቸው ግንኙነት ይጠብቃል
ጌታ ኢየሱስ በምድር ዘመኑ ሁሉ ያባቱን በጎነት ነው ሲያውጅ የኖረው
በዮሃንስ 20:21 ላይም አብ እኔን እንደላከኝ እልካችሁዋለሁ ሲል እናየዋለን
ተልዕኳችን ፡ የእግዚአብሔርን ፍቅር የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስለ ሃጢአታችን መሞትና መነሳቱን መናገር ነው ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር በጎነት ነው፤
የተልዕኮዋችን ወሰን ወይንም መዳረሻ ዓለም ሁሉ ተልዕኮዋችን ለፍጥረት ሁሉ- ማርቆስ 16:15