Gospel of Mark
Mark • Sermon • Submitted • Presented
0 ratings
· 3 viewsNotes
Transcript
የማርቆስ ወንጌል
ጸሃፊው- ማርቆስን ለመጀምሪያ ጊዜ የምናየው በሐ.ስራ 12:12 ላይ ሐዋርያው ጰጥሮስ ከስር ሲፈታ ወደማርቆስ እናት ወደ ማርያም ቤት ለእርሱ ጥብቅ ጸሎት ወ ደሚደረግበት እንደመጣ እናያልን።
ሐ.ስራ 12:25 አንድ 13:5 ላይ ደግሞ ከጳውሎስና በርናባስ ጋር ለወንጌል ተልዕኮ ሲወጣ እናየዋለን
ሐ.ስራ 15፡37-39 የወንጌልን አገልግሎት አቁዋርጦ በመመልሱ ምክንያት ጳውሎስ ሌላ ግዜ አብሮዋቸው እንዳይሄድ ሲወስን በበርናባስና በጳውሎስ መሃል ጠንካራ አለመስማማት ተፈጥሮ ሲለያዩ እናያለ፤ በርናባስ ማርቆስን ወሰደ ጳውሎስ ሲላስን ይዞ ተለያዩ።
2ኛ ጢሞቲዮስ 4:11 እንደሚያሳየን ጳውሎስ ሰለማርቆስ ይጠቅመኛል ብሎ ሲናገር እናያለን
1ና ጴጥሮስ 5:13 ደግሞ ጴጥሮስ ማርቆስን ልጄ ብሎ ይጠራዋል
ማቲዎስ ኢየሱስ ንጉስ ነው/ የዳዊት ልጅ ነው ብሎ ለአይሁዳውያን ሲጽፍ ፤ ሉቃስ የሰው ልጅ ነው ሲል ለግሪኮች ዮሃንስ ደግሞ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብሎ ለአለም ይጽፋል።
ማርቆስ ደግሞ የጌታ ኢየሱስን የ እግዚአብሔር ልጅነት የሰው ልጅነት እንዲሁም መሲህነቱን ለሮማውያን ያስተዋውቃል።
መለክቱን በማቲ 16 ላይ ጌታ ኢየሱስን እርሱ ማን መሆኑን ለደቀመዛሙርቱ ጥያቄ ባቀረ ጊዜ ጴጥሮስ ከአብ ተቀብሎ ባወጀው የጌታ ኢየሱስ ማንነት ላይ ነው ማርቆስ መለክቱን የሚጀምረው።
ወንጌል መልካም የምስራች ነዉ ኢሳ 40:9፤ 52:7፤ 61:1-2
እንደ በ9 ዓ/ዓ የተቀረፀ መረጃ በሮማዉያን-ድል ከጦርነት በሁዋላ፣ የንጉስ ልጅ ሲወለድ እንዲሁም ሲሾም
ጌታ ኢየሱስ
የእግዚአብሔር ልጅ ነው
የሰው ልጅ ነው (9:9, 31; 10:32–34; 14:17–25).
ክርስቶስ/መሲህ ነው
ከአብየተሰጠን ወንጌል/ የምስራች/መልካም ዜና ነው
የአብ የተስፋ ፍጻሜ / መፅሐፍት ሁሉ የሚናገሩለት ነው፤ ቅዱሳት መጽሃፍት ሲገቡን የሚገባን እና የምናውቀው ኢየሱስን ነው።
ሮሜ 1:1-3. ሉቃስ 24፣ ዮሃንስ 5:39
ጥምቀት አህዛብ ወደ ይሁዲነት ለመግባት
አይሁድ ወደራቁት ጌታ ዳግመኛ ለመቅረብ
ሆሴዕ 3:4 የእስራኤል ልጆች ያለ ንጉሥና ያለ አለቃ፥ ያለ መሥዋዕትና ያለ ዓምድ፥ ያለ ኤፉድና ያለ ተራፊም ብዙ ወራት ይቀመጣሉና፤
ሆሴዕ 3:5 ከዚያም በኋላ የእስራኤል ልጆች ተመልሰው አምላካቸውን እግዚአብሔርንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤ በኋለኛውም ዘመን ፈርተው ወደ እግዚአብሔርና ወደ በረከቱ ይመጣሉ።
ዩሃንስ- እግዚአብሔር ባለ ብዙ ጸጋ ነዉ።
ማቲ 3:7-12 ሉቃሰ 3:7-17
ታማኝ-
ትሁት ነበር- የጫማዉ ጠፍር እፈታ ዘንድ አይገባኝም እራሱን ከባሪያ በታች አደረገ
ፍላጎቱ ሰዎች ኢየሱስ እንዲያዪ ነዉ
ዮሐንስ 1:35
በነገው ደግሞ ዮሐንስ ከደቀ መዛሙርቱም ሁለት ቆመው ነበር፥
ዮሐንስ 1:36 ኢየሱስም ሲሄድ ተመልክቶ፡— “እነሆ የእግዚአብሔር በግ፡” አለ።
ዮሐንስ 1:37 ሁለቱም ደቀ መዛሙርት ሲናገር ሰምተው ኢየሱስን ተከተሉት።
ዮሐንስ 1:38 ኢየሱስም ዘወር ብሎ ሲከተሉትም አይቶ፡— “ምን ትፈልጋላችሁ?” አላቸው። እነርሱም፡— “ረቢ፥ ወዴት ትኖራለህ?” አሉት፤ ትርጓሜው፡ “መምህር ሆይ፡” ማለት ነው።
ዮሐንስ 1:39 “መጥታችሁ እዩ፡” አላቸው። መጥተው የሚኖርበትን አዩ፥ በዚያም ቀን በእርሱ ዘንድ ዋሉ፤ አሥር ሰዓት ያህል ነበረ።
ዮሐንስ 1:40 ከዮሐንስ ዘንድ ሰምተው ከተከተሉት ከሁለቱ አንዱ የስምዖን ጴጥሮስ ወንድም እንድርያስ ነበረ።
ዮሐንስ 1:41 እርሱ አስቀድሞ የራሱን ወንድም ስምዖንን አገኘውና፡— “መሢሕን አግኝተናል” አለው፤ ትርጓሜውም “ክርስቶስ” ማለት ነው።
8 እኔ በውኃ አጠመቅኋችሁ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል እያለ ይሰብክ ነበር።
My baptism is outward with water: a symbol. His baptism is inward with the Spirit: the real thing1
9 በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ።
የጌታ ኢየሱሰ ወደምድር መምጣቱ አወላለዱ ብቻ ሳይሆን አገልግሎት የጀመረበት መንገድ ትህትና የተሞላበተ ነበር
እራሱን ከሃጢያተኛዉ የሰዉ ልጅ ሲየመሳስል እናየዋለን።
ጌታ ኢየሱስ እራሱን በጥምቀት ከሃጢያተኛዉ የሰዉ ልጅ ሲያዛምድ/ ሲያመሳስል አባቱ ግን የምወድህ ልጄ ደስተዬ አለዉ
በጌተ ኢየሱስ ላይ በርግብ አምሳል የወረደዉ መንፈሰ ቅዱስ ጌታ ኢየሱስን ወደምድረበዳ አወጣዉ።
ሁሉ በሞላበት በኤደን ገነት በባህር በሰማይና በምድር የሚቀሳቀሱትን እንሰሳት ሁሉ በመግዛት ላይ ሳለ በሰይይጣን ተፈትኖ
10 ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥
11 በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።
የአብና የመንፈስ ቅዱስ ምስክርነት
12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው።
13 በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ ከአራዊትም ጋር ነበረ፥ መላእክቱም አገለገሉት።
ኢሳይያስ 42:1 እነሆ ደግፌ የያዝሁት ባሪያዬ፤ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ምርጤ፤ በእርሱ ላይ መንፈሴን አድርጌአለሁ፥ እርሱም ለአሕዛብ ፍርድን ያወጣል።
ኢሳይያስ 42:2 አይጮኽም ቃሉንም አያነሣም፥ ድምፁንም በሜዳ አያሰማም።
ኢሳይያስ 42:3 የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፥ የሚጤስንም ክር አያጠፋም፤ በእውነት ፍርድን ያወጣል።
ኢሳይያስ 42:4 በምድርም ፍርድን እስኪያደርግ ድረስ ይበራል እንጂ አይጠፋም፤ አሕዛብም በስሙ ይታመናሉ።
እግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ።
2 -
3 እነሆ፥ መንገድህን የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ ተብሎ በነቢዩ በኢሳይያስ እንደ ተጻፈ፥
4 ዮሐንስ በምድረ በዳ እያጠመቀ የንስሐንም ጥምቀት ለኃጢአት ስርየት እየሰበከ መጣ።
5 የይሁዳም አገር ሁሉ የኢየሩሳሌምም ሰዎች ሁሉ ወደ እርሱ ይወጡ ነበር፥ ኃጢአታቸውንም እየተናዘዙ በዮርዳኖስ ወንዝ ከእርሱ ይጠመቁ ነበር።
6 ዮሐንስም የግመል ጠጉር ለብሶ በወገቡ ጠፍር ይታጠቅ አንበጣና የበረሀ ማርም ይበላ ነበር።
7 ተጎንብሼ የጫማውን ጠፍር መፍታት የማይገባኝ ከእኔ የሚበረታ በኋላዬ ይመጣል።
8 እኔ በውኃ አጠመቅኋችሁ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል እያለ ይሰብክ ነበር።
9 በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ።
10 ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥
11 በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።
12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው።
13 በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ ከአራዊትም ጋር ነበረ፥ መላእክቱም አገለገሉት።
14 -
15 ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና። ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ።
