ትንሳኤና ሕይወት ኢየሱስ ነው (34)

Sermon  •  Submitted
0 ratings
· 601 views
Notes
Transcript
Sermon Tone Analysis
A
D
F
J
S
Emotion
A
C
T
Language
O
C
E
A
E
Social
View more →

ትንሳኤና ሕይወት ኢየሱስ ነው

“23 ኢየሱስም፦ ወንድምሽ ይነሣል አላት። 24 ማርታም፦ በመጨረሻው ቀን በትንሣኤ እንዲነሣ አውቃለሁ አለችው። 25 ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤26 ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። 27 እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ አንተ ወደ ዓለም የሚመጣው ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ እኔ አምናለሁ አለችው” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible,
24 ማርታም፦ በመጨረሻው ቀን በትንሣኤ እንዲነሣ አውቃለሁ አለችው።
25 ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤26 ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። 27 እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ አንተ ወደ ዓለም የሚመጣው ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ እኔ አምናለሁ አለችው።
26 ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።
27 እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ አንተ ወደ ዓለም የሚመጣው ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ እኔ አምናለሁ አለችው።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible,

የሞትና የትንሳኤ ሚስጥር

እግዚአብሔር የሰው ልጆችን ለሞት አልፈጠራቸውም። ሞት የተለመደ በመሆኑ ሰዎች የተፈጥሮ ጉዳይ ያድርጉት እንጂ ሞት ነጻ ልንወጣበት የሚያስፈልግ ጠላታችን ነው። ሞት ወደ ሰው እንዴት መጣ። ምንም እንኳን ይህንን በሚመለከት የምትረዱትና የሚገባችሁ እውነት ቢኖርም ዛሬ ከእግዚአብሔር ቃል የማስተምረውን እውነት በመገንዘብ ለሕይወታችሁ እጅግ የከበረ ታላቅ ነገር ልታገኙ እንደምትችሉ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ።

የሰው ልጆችን የዘላለም እድል ፈንታ የሚወስኑት ሁለት ሰዎች

እግዚአብሔር የሰው ልጆችን የዘላለም እድል ፈንታ የሚወስኑ ያደረጋቸው ሁለት ሰዎች ብቻ ናቸው። ሁለቱ በሰው ልጆች ላይ የሚያመጡትንና የሚያስከትሉትን ደረጃ በደረጃ እንመለከታለን።

የመጀመሪያው ሰው አዳም

አዳም ከምድር አፈር በተበጀው አካል በእግዚaብሔር እስትንፋስ ሕያው የሆነ ፍጡር ነው። አዳም ከራሱና በራሱ በሆነ ሕይወት እንዲኖር የሚያደርገው ነገር የለውም። መጽሐፍ ቅዱስ አዳምን “ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ”። አዳም የሰው ልጆች ሁሉ አባት ነው። ከመሬት መሬታዊ በሆነ ተፈጥሮው ሕያው በሆነች ነፍሱ ለሚወልዳቸው ለሰው ልጆች ሁሉ ባሕርዩን የሚያጋራ የሰው ልጆችን ማንነትና ምንነት የሚወስን ሰው ነው። ስለሆነም መሬታዊነትንና ሕያወ ነፍስነትን ከአዳም እናገኛለን።
አዳም ፍጥሩ በመሆኑ በፈጣሪው ላይ መደገፍ ነበረበት። ፍጡር ከፈጣሪው የሚያገኘው አንዱ ነገር ሕይወትን ነው። ሕይወትን ለሰው ሊሰጥ የሚችል ሌላ ከእግዚአብሔር ውጪ ማንም ፍጡር የለም። እግዚአብሔር ለሰው የሚሰጠው ሕይወት ሰውን ለዘላለም የሚያኖረው ሕይወት የተፈጠረ ሕይወት አይደለም። ለሰው ሕይወት የሚሆነው አምላክ ራሱ ነው።
አዳም ግን ከተፈጠረ በሁዋላ ቀጣይ ሕይወቱን ከእግዚአብሔር የሚገኘውን ትቶ እራሱን እንደ እግዚአብሔር በማድረግ ለመኖር መረጠ። ይህንን መንገድ ያሳየው ሰይጣን ነው። እንደ እግዚአብሔር መሆን ማንም አይችምልም። እግዚአብሔርነት በመሆን የተገኘ አይደለም። እግዚአብሔርነት ካለመሆን የተገኘው መሆን አይደለም። እግዚአብሔር እግዚአብሔር ሆኖ ያለና የሚኖር ነው። እግዚአብሔር በእግዚአብሔርነቱ የነበረ፣ ያለና ለዘላለምም የሚኖር ነው።
አዳም በመሆን የማይገኘውን እግዚአብሔርነት ለመሆን ሲፈልግ ሕያው አድርጎ ሊያኖረው ከሚችለው ከአምላክ ተለያየ። እግዚአብሔር ከፈጠረው ዓላማ ተለየ። በደለኛ ሆነ። እግዚአብሔር አታድርግ ያለውን በማድረጉ በበደሉ ምክንያት ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጠ። አትብላ የተባለውን “በበላህ ቀን ትሞታለህ” በ930 ዓመት እድሜው የእግዚአብሔር አንድ ቀን ሳይሞላ ሞተ። ከሰው ልጆች መካከል የእግዚአብሔርን አንድ ቀን አልፎ የኖረ ሰው የለም። የእድሜ ጣሪያ ምሳሌ የሆነው ማቱሳላም የኖረው ከእግዚአብሔር አንድ ቀን ባነሰ 969 ዓመት እድሜ ነበር የሞተው። የእግዚአብሔር አንድ ቀን 1000 ሺህ ዓመት ነው።
አዳም ፈጣሪውን ትቶ ፍጡር የሆነውን መልአክ በመታዘዝ ከፈጣሪው ተለየ። ለሰይጣን ተገዢ ሆነ። ከበደሉ፣ ካለመታዘዙ የተነሳ፣ እግዜር ለፈጠረው ዓላማ ባለመኖሩ ለሞትና ለሐጢያት ተገዢ ሆነ። ሕይወት እግዚአብሔር ነው። ሕይወት ለረጅም ዘመን ወይንም ለዘላለም መኖር አይደለም።
የመጀመሪያው ሰው ከተፈጠረ በሁዋላ እንዲገዛ የተሰጠውን ዓለም ለሰይጣን በማስገዛት በሞት ፍርሃትና በሐጢያት ሐይል ስር የሚኖር ሆነ። አዳም ያወረሰን ይህንን ነው። ከአዳም ያገኘነውን አልፈልግም ብለን የምንተወውን ችግር አይደለም አዳም የሰጠን። ሞት በሰው ተፈጥሮ ላይ የነገሠ የሰው ሁሉ ጠላት ነው።
14 እንደ በጎች ወደ ሲኦል የሚሄዱ ናቸው፥ እረኛቸውም ሞት ነው፤ ቅኖችንም በማለዳ ይገዙአቸዋል፥ ውበታቸውም ከመኖሪያቸው ተለይታ በሲኦል ታረጃለች።
“እንደ በጎች ወደ ሲኦል የሚሄዱ ናቸው፥ እረኛቸውም ሞት ነው፤ ቅኖችንም በማለዳ ይገዙአቸዋል፥ ውበታቸውም ከመኖሪያቸው ተለይታ በሲኦል ታረጃለች” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .

ፈጣሪ አዳኝ የሆነበትን ምሥጢር እንመልከት

Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
ፈጣሪ በፈጠረው ዓለም እርሱ ብቻውን ሊመለክ፣ ሊፈራ በሚገባበት ግዛቱ ውስጥ ሌሎች የሚፈሩ ነገሮች መጡ። ሞት ይፈራል÷ ሰይጣን ይፈራል። ሰዎች ለእግዚአብሔር የማይገዙ ሆኑ። ብቻውን አምላክ የሆነው አምላክ ሁሉን በሁሉ ሆኖ እንዳይታይ በዚህ ዓለም ሰዎች የሚፈሩት፣ የሚገዙለት ነገር በዛ።

ሐጢያት ሰዎችን ባሪያ ያደርጋል
ሞትም ሰዎችን በፍርሃት ይገዛል
ሐጢያት ሰዎችን ባሪያ ያደርጋል
ሰይጣንም ሰዎችን በማስፈራራት በሰዎች ላይ ገዢ ሆኖአል
እነዚህ የሚፈራው ሰው ለራሱ አማልክትን እያበጀ ችግሩን ወደሚፈታለት ወደ ፈጣሪ መዞሩን ትቶ ፈጣሪን በማጣቱ ከእርሱ በመጣላቱ የመጣበትን ችግር ይፈቱልኛል የሚላቸውን ሌሎች ፍጡራንን ማምለክና ለእነርሱ መገዛት ጀመረ። ሰው በሐጢያት ከወደቀም በሁዋል እንኩዋን ሲታይ አሁንም መፍትሔ የሚፈልገው ከራሱ፣ በራሱ በሆነ መንገድና ዘዴ ብቻ ሆነ። ቅዱሱ መጽሐፍ እንዳለው
“ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥12 በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
ሞትም ሰዎችን በፍርሃት ይገዛል
እግዚአብሔር እርሱን ትተው በራሳቸውና በሌሎች ፍጡራን በመረዳት የሚኖሩትን የሰዎችን ልጆች ከሐጢያትና ከሞት ያዳነው በራሱ ማንነት ነው። እደግማለሁ በራሱ ማንነት ነው። ፈጣሪን በመተው÷ ከእርሱ በመለያታችን የመጣብንን ችግር እግዚአብሔር የፈታበት ምስጢር ታላቅ መንፈሳዊ እውነት ነው።
ሰይጣንም ሰዎችን በማስፈራራት በሰዎች ላይ ገዢ ሆኖአል

የሰው ልጆችን ሁሉ የዘላለም እድል ፈንታ የሚወስነው የመጨረሻው አዳም

ፈጣሪ በፈጠረው ዓለም እርሱ ብቻውን ሊመለክ፣ ሊፈራ በሚገባበት ግዛቱ ውስጥ ሌሎች የሚፈሩ ነገሮች መጡ። ሞት ይፈራል÷ ሰይጣን ይፈራል። ሰዎች ለእግዚአብሔር የማይገዙ ሆኑ። ብቻውን አምላክ የሆነው አምላክ ሁሉን በሁሉ ሆኖ እንዳይታይ በዚህ ዓለም ሰዎች የሚፈሩት፣ የሚገዙለት ነገር በዛ።
ሐጢያት ሰዎችን ባሪያ ያደርጋል
እነዚህ የሚፈራው ሰው ለራሱ አማልክትን እያበጀ ችግሩን ወደሚፈታለት ወደ ፈጣሪ መዞሩን ትቶ ፈጣሪን በማጣቱ ከእርሱ በመጣላቱ የመጣበትን ችግር ይፈቱልኛል የሚላቸውን ሌሎች ፍጡራንን ማምለክና ለእነርሱ መገዛት ጀመረ። ሰው በሐጢያት ከወደቀም በሁዋል እንኩዋን ሲታይ አሁንም መፍትሔ የሚፈልገው ከራሱ፣ በራሱ በሆነ መንገድና ዘዴ ብቻ ሆነ። ቅዱሱ መጽሐፍ እንዳለው
ሞትም ሰዎችን በፍርሃት ይገዛል

የሰው ልጆችን ሁሉ የዘላለም እድል ፈንታ የሚወስነው የመጨረሻው አዳም

ፈጣሪ ለራሱ ክብር በፈጠረው ፍጥረት መካከል የገባውን ችግር እንዴት ሊያስወግድ ወደደ? አዳም ላመጣው ችግር÷ በአንድ ሰው የመጣውን ችግር በሌላ አንድ ሰው መፍትሄ ሊሰጥ ወደደ። የሰው ልጆችን ችግር ሁሉ ሞትን፣ ሐጢያትን፣ ሰይጣንና ከሐጢያት ጋር ተያይዞ የመጣውን ችግር በሙሉ ሥር ነቀል በሆነ መንገድ ለአንዴና ለዘላለም የሚያስወግድ ሰው አዘጋጀ። ይህ ሰው ማን ነው? አምላክ ነው። ይህ ሰው ሆኖ የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። እርሱ አልፋና ኦሜጋ ነው። ስለ እርሱ የተነገረውን ሁሉ ለመናገር የሚችል ማንም የለም። ሌላ አዳም? ከየት የመጣ አዳም? እንዲህ ያለ ትምሕርት በመጽሐፍ ቅዱስ አለን? አዎን አለ።
ሰይጣንም ሰዎችን በማስፈራራት በሰዎች ላይ ገዢ ሆኖአል
ሌላ አዳም? ከየት የመጣ አዳም? እንዲህ ያለ ትምሕርት በመጽሐፍ ቅዱስ አለን? አዎን አለ።
“ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥12 በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .የሰው ልጆችን ሁሉ የዘላለም እድል ፈንታ የሚወስነው የመጨረሻው አዳም
እነዚህ የሚፈራው ሰው ለራሱ አማልክትን እያበጀ ችግሩን ወደሚፈታለት ወደ ፈጣሪ መዞሩን ትቶ ፈጣሪን በማጣቱ ከእርሱ በመጣላቱ የመጣበትን ችግር ይፈቱልኛል የሚላቸውን ሌሎች ፍጡራንን ማምለክና ለእነርሱ መገዛት ጀመረ። ሰው በሐጢያት ከወደቀም በሁዋል እንኩዋን ሲታይ አሁንም መፍትሔ የሚፈልገው ከራሱ፣ በራሱ በሆነ መንገድና ዘዴ ብቻ ሆነ። ቅዱሱ መጽሐፍ እንዳለው
“12 ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤13 ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤14 ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible,
“ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥12 በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .የሰው ልጆችን ሁሉ የዘላለም እድል ፈንታ የሚወስነው የመጨረሻው አዳም
12 ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤ 13 ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤ 14 ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና።
ፈጣሪ ለራሱ ክብር በፈጠረው ፍጥረት መካከል የገባውን ችግር እንዴት ሊያስወግድ ወደደ? አዳም ላመጣው ችግር÷ በአንድ ሰው የመጣውን ችግር በሌላ አንድ ሰው መፍትሄ ሊሰጥ ወደደ። የሰው ልጆችን ችግር ሁሉ ሞትን፣ ሐጢያትን፣ ሰይጣንና ከሐጢያት ጋር ተያይዞ የመጣውን ችግር በሙሉ ሥር ነቀል በሆነ መንገድ ለአንዴና ለዘላለም የሚያስወግድ ሰው አዘጋጀ። ይህ ሰው ማን ነው? አምላክ ነው። ይህ ሰው ሆኖ የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። እርሱ አልፋና ኦሜጋ ነው። ስለ እርሱ የተነገረውን ሁሉ ለመናገር የሚችል ማንም የለም።
ይህም ብቻ አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ በ1ኛ ቆሮ. 15÷45-49 ላይ
“45 እንዲሁ ደግሞ፦ ፊተኛው ሰው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ ተብሎ ተጽፎአል፤ ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ። 46 ነገር ግን አስቀድሞ ፍጥረታዊው ቀጥሎም መንፈሳዊው ነው እንጂ መንፈሳዊው መጀመሪያ አይደለም። 47 የፊተኛው ሰው ከመሬት መሬታዊ ነው፤ ሁለተኛው ሰው ከሰማይ ነው። 48 መሬታዊው እንደ ሆነ መሬታውያን የሆኑት ደግሞ እንዲሁ ናቸው፥ ሰማያዊው እንደ ሆነ ሰማያውያን የሆኑት ደግሞ እንዲሁ ናቸው። 49 የዚያንም የመሬታዊውን መልክ እንደ ለበስን የሰማያዊውን መልክ ደግሞ እንለብሳለን” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .

እግዚአብሔር ሰውን ለማዳን ለምን ሰው መሆን አስፈለገው? እግዚአብሔር ሰው መሆኑ ለሰው የሰጠውን ስፍራና ሰውን ያከበረበትን ሁኔታ ያሳያል። ይህ ሁኔታ ነቢያት እያስደነቃቸው ሲናገሩ ከሚሉት ነገር አንዱ እንዲህ የሚል ነው፡-
“ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ወይስ ትጎበኘው ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው? 7 ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አሳነስኸው፤ የክብርና የምስጋና ዘውድ ጫንህለት፥ በእጆችህም ሥራ ላይ ሾምኸው፤ 8 ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት ብሎ መሰከረ። ሁሉን ከእርሱ በታች ባስገዛ ጊዜ ያልተገዛለት ምንም አልተወምና። አሁን ግን ሁሉ እንደ ተገዛለት ገና አናይም፤ 9 ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ፥ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ ተጭኖ እናየዋለን። 10 ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ሲያመጣ የመዳናቸውን ራስ በመከራ ይፈጽም ዘንድ፥ ከእርሱ የተነሣ ሁሉ በእርሱም ሁሉ ለሆነ፥ ለእርሱ ተገብቶታልና” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
ፈጣሪ ለራሱ ክብር በፈጠረው ፍጥረት መካከል የገባውን ችግር እንዴት ሊያስወግድ ወደደ? አዳም ላመጣው ችግር÷ በአንድ ሰው የመጣውን ችግር በሌላ አንድ ሰው መፍትሄ ሊሰጥ ወደደ። የሰው ልጆችን ችግር ሁሉ ሞትን፣ ሐጢያትን፣ ሰይጣንና ከሐጢያት ጋር ተያይዞ የመጣውን ችግር በሙሉ ሥር ነቀል በሆነ መንገድ ለአንዴና ለዘላለም የሚያስወግድ ሰው አዘጋጀ። ይህ ሰው ማን ነው? አምላክ ነው። ይህ ሰው ሆኖ የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። እርሱ አልፋና ኦሜጋ ነው። ስለ እርሱ የተነገረውን ሁሉ ለመናገር የሚችል ማንም የለም።
“ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ወይስ ትጎበኘው ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው? 7 ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አሳነስኸው፤ የክብርና የምስጋና ዘውድ ጫንህለት፥ በእጆችህም ሥራ ላይ ሾምኸው፤ 8 ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት ብሎ መሰከረ። ሁሉን ከእርሱ በታች ባስገዛ ጊዜ ያልተገዛለት ምንም አልተወምና። አሁን ግን ሁሉ እንደ ተገዛለት ገና አናይም፤ 9 ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ፥ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ ተጭኖ እናየዋለን። 10 ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ሲያመጣ የመዳናቸውን ራስ በመከራ ይፈጽም ዘንድ፥ ከእርሱ የተነሣ ሁሉ በእርሱም ሁሉ ለሆነ፥ ለእርሱ ተገብቶታልና” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .ፈጣሪ ለራሱ ክብር በፈጠረው ፍጥረት መካከል የገባውን ችግር እንዴት ሊያስወግድ ወደደ? አዳም ላመጣው ችግር÷ በአንድ ሰው የመጣውን ችግር በሌላ አንድ ሰው መፍትሄ ሊሰጥ ወደደ። የሰው ልጆችን ችግር ሁሉ ሞትን፣ ሐጢያትን፣ ሰይጣንና ከሐጢያት ጋር ተያይዞ የመጣውን ችግር በሙሉ ሥር ነቀል በሆነ መንገድ ለአንዴና ለዘላለም የሚያስወግድ ሰው አዘጋጀ። ይህ ሰው ማን ነው? አምላክ ነው። ይህ ሰው ሆኖ የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። እርሱ አልፋና ኦሜጋ ነው። ስለ እርሱ የተነገረውን ሁሉ ለመናገር የሚችል ማንም የለም።
ለዚህ ነው ኢሳይያ የተባለው ነቢይ በትንቢቱ፡-
“6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። 7 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል" Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .

ሞትና ሕይወት በመለኮት ሥልጣን ስር ናቸው።

ፈጣሪ በፈጠረው ዓለም እርሱ ብቻውን ሊመለክ፣ ሊፈራ በሚገባበት ግዛቱ ውስጥ ሌሎች የሚፈሩ ነገሮች መጡ። ሞት ይፈራል÷ ሰይጣን ይፈራል። ሰዎች ለእግዚአብሔር የማይገዙ ሆኑ። ብቻውን አምላክ የሆነው አምላክ ሁሉን በሁሉ ሆኖ እንዳይታይ በዚህ ዓለም ሰዎች የሚፈሩት፣ የሚገዙለት ነገር በዛ።
ሐጢያት ሰዎችን ባሪያ ያደርጋል
ሞትም ሰዎችን በፍርሃት ይገዛል
ሰይጣንም ሰዎችን በማስፈራራት በሰዎች ላይ ገዢ ሆኖአል
እነዚህ የሚፈራው ሰው ለራሱ አማልክትን እያበጀ ችግሩን ወደሚፈታለት ወደ ፈጣሪ መዞሩን ትቶ ፈጣሪን በማጣቱ ከእርሱ በመጣላቱ የመጣበትን ችግር ይፈቱልኛል የሚላቸውን ሌሎች ፍጡራንን ማምለክና ለእነርሱ መገዛት ጀመረ። ሰው በሐጢያት ከወደቀም በሁዋል እንኩዋን ሲታይ አሁንም መፍትሔ የሚፈልገው ከራሱ፣ በራሱ በሆነ መንገድና ዘዴ ብቻ ሆነ። ቅዱሱ መጽሐፍ እንዳለው
ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥ 12 በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም።
“ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥12 በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
ፈጣሪ ሰውን ካለበት ለማዳን ሲመጣ እነዚህን ሁሉ ከሰው ሕይወት በማስወገድ ሊያድነው ነው የመጣው።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .

ሞትና ሕይወት በመለኮት ሥልጣን ስር ናቸው።

“6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። 7 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል" Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
እግዚአብሔር በቅንዓቱ የሰጠን ወንድ ልጅ “የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህንን ያደርጋል" ነው የሚለን ነቢዩ።
በቅንዓቱ ያደረገው አለቅነትን በጫንቃው ላይ ያደረገበትን ልጅ ነው የሰጠን
ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል
ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም።
ይህ ልጅ ለምን ተሰጠ?
ሌላው ሰው በመላእክት አምሳል ሳይሆን የተፈጠረው÷ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ፍጡር ስለሆነ ÷ ጌታ ኢየሱስ ለሰው ልጆች አዳኝ ለመሆን ሥጋ ሲለብስ ባሪያዎቹን በምስሉ የፈጠራቸውን የሰው ልጆችን ሊያድናቸው የሚችል እርሱ ብቻ ስለሆነ በምስሉ የፈጠራቸውን የፍጡራኑን ሕይወትና ኑሮ ገንዘቡ አድርጎ በነገር ሁሉ እነርሱን መስሎ ተወለደ።
ሌላው ምክንያት በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ ጠቅልሎ የሚገዛ እርሱ ስለሆነ ነው። ወደ ፊት የሚመጣውን ዓለም የሚገዙት መላእክቶች አይደሉም። የሚመጣውን ዓለም የሚገዛው የመጨረሻው አዳም የተባለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ ይህንን የሚያደርገው በሚመጣው በእግዚአብሔር መንግሥት መንግሥትን ሁሉ ለአባቱ እንደሚያስረክብና ከስሙ ሁሉ በላይ ያለውን ስም እንደሚወርስና ሁሉም በእርሱ እንደሚጠቀለል እናያለን።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .

ይህ ልጅ ለምን ተሰጠ?

በመጀመሪያ
የተሰጠን ወንድ ልጅ ቃልም ሥጋ ሆኖ ነው። ፍጹም ዓምላክና ፍጹም ሰው ነው። ዓምላክን በዓምላክነቱ በመመጠኑ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር ለማስታረቅ የሚያስፈልገው ዓምላክ ነው። የሰውም በሆነ ባሕርዩ በሰውና በእግዚአብሔር መካከለ መካከለኛ የሚሆን አንድ ብቸኛ እርሱ ብቻ ነው።
“ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። 5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
ተበዳዩን አምላክ በአምላክነቱ ÷ በዳዩንም ሰው በሰውነቱ የሚመጥን እንዲሆን ስለ ታሰበ ፍጹም ዓምላክነቱና ፍጹም ሰውነቱ በማድኑ ሥራ ተፈላጊ ባሕርያቶቹ ናቸው።
ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። 5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው
ተበዳዩን አምላክ በአምላክነቱ ÷ በዳዩንም ሰው በሰውነቱ የሚመጥን እንዲሆን ስለ ታሰበ ፍጹም ዓምላክነቱና ፍጹም ሰውነቱ በማድኑ ሥራ ተፈላጊ ባሕርያቶቹ ናቸው።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .ተበዳዩን አምላክ በአምላክነቱ ÷ በዳዩንም ሰው በሰውነቱ የሚመጥን እንዲሆን ስለ ታሰበ ፍጹም ዓምላክነቱና ፍጹም ሰውነቱ በማድኑ ሥራ ተፈላጊ ባሕርያቶቹ ናቸው።
ተበዳዩን አምላክ በአምላክነቱ ÷ በዳዩንም ሰው በሰውነቱ የሚመጥን እንዲሆን ስለ ታሰበ ፍጹም ዓምላክነቱና ፍጹም ሰውነቱ በማድኑ ሥራ ተፈላጊ ባሕርያቶቹ ናቸው።
“16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
በሁለተኛ ደረጃ
ሁለተኛ ሰው ያጣው የዓምላክን ሕይወት በመሆኑ ለሰው ተፈጥሮ የዓምላክን ሕይወት መስጠት የሚችል እርሱ ብቻ ነው። ምክንያቱም ወንጌል እንደሚነግረን “በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች 5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, . ስለሚል ሰው ያጣውን ሕይወት ሞትን የሚያሸንፈውን ሕይወት ሊሰጠን የሚችል እርሱ ብቻ ነው።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .ሁለተኛ ሰው ያጣው የዓምላክን ሕይወት በመሆኑ ለሰው ተፈጥሮ የዓምላክን ሕይወት መስጠት የሚችል እርሱ ብቻ ነው። ምክንያቱም ወንጌል እንደሚነግረን “በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች 5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, . ስለሚል ሰው ያጣውን ሕይወት ሞትን የሚያሸንፈውን ሕይወት ሊሰጠን የሚችል እርሱ ብቻ ነው።
ሰው ያጣው የዓምላክን ሕይወት በመሆኑ ለሰው ተፈጥሮ የዓምላክን ሕይወት መስጠት የሚችል እርሱ ብቻ ነው። ምክንያቱም ወንጌል እንደሚነግረን
“በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች 5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, . ስለሚል ሰው ያጣውን ሕይወት ሞትን የሚያሸንፈውን ሕይወት ሊሰጠን የሚችል እርሱ ብቻ ነው።
በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። 5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።
ጌታችን ከድንግል ከተወለደ በሁዋላም “እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, በማለት ለምን እንደመጣ ይናገራል።
ሰው ያጣው የዓምላክን ሕይወት በመሆኑ ለሰው ተፈጥሮ የዓምላክን ሕይወት እርሱ “እኔ ሕይወት ነኝ" “እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ" ያለ ጌታ ስለሆ
እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
እርሱ የሚሰጠንን ሕይወት የምናገኘው እርሱን ስናገኝ ነው። እርሱ ራሱ “እኔ ሕይወት ነኝ"÷ “እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ" “እኔ የሕይወት ውሃ ነኝ" ብሏል።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, . “እኔ ሕይወት ነኝ"÷ “እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ" ብሏል።
“እኔ ሕይወት ነኝ" “እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ" ያለ ጌታ ስለሆ
ሰው በፈጣው መዳን ያለበት ምስጢር ሰፊና ጥልቅ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን አጥፍቶ አዲስ መፍጠር ይችላል። ይህንን ቢያደርግ ቀደም ብሎ ያደረገው ባለመሳካቱ የድካምና የጉድለት ምልክት ሆኖ ሊወሰድ ይችላል። ያለውን ግን ወዳሰበለት ክብር መመለስና ማደስ ግን ሌላ ነው። የጠፋውን ሰው በማዳኑ እግዚአብሔር ፍቅሩን፣ ምሕረቱን፣ ጽድቁን፣ ጥበቡንና ሐይሉን ገልጧል። እንዲህ በማድረጉ እግዚአብሔር መሐሪይ፣ ይቅር ባይ፣ የጠፋውን የሚፈልግና የሚያድን መድሐኒት እንደሆነ ይታያል።

እግዚአብሔር በመጀመሪያው ሰው የመጣውን ችግር ሁሉ ያስወገደው በራሱ ነው

ባለሙያ አዳኝ ሆኖ አልመጣም

እንድ ባለሙያ ለችግር ቢጠራ ችግሩን አይሆንም። በሽተኛ የሚያክም ሐኪም በሕመሙ መታመም የለበትም። ድሆችን የሚረዳ መደህየት የለበትም። እርሱ ግን የዓለም መድሐኒት ሆኖ ሲመጣ ደዌያችንን ተሸከም፣ ስለ በደላችንም ደቀቀ፣ የደህንነታችን ተግሳጽ በእርሱ ላይ ነበረ። ሐጢያታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ። ከሕግ እርግማን ሊዋጀን በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው እንደ ተባለ በእንጨት ላይ ተሰቅሎ ከሕግ እርግማን ዋጀን።
ሞትና ሕይወት በመለኮት ሥልጣን ስር ናቸው።
የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቸር ስጦታ አውቃችኋልና፤ ሀብታም ሲሆን፥ እናንተ በእርሱ ድህነት ባለ ጠጎች ትሆኑ ዘንድ ስለ እናንተ ድሀ ሆነ።
"የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቸር ስጦታ አውቃችኋልና፤ ሀብታም ሲሆን፥ እናንተ በእርሱ ድህነት ባለ ጠጎች ትሆኑ ዘንድ ስለ እናንተ ድሀ ሆነ” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .

የእርሱን ለእኛ ሊያደርግ የእኛ ለእርሱ ያደረገ ጌታ አዳኝ ነው

እርሱ ስለ እኛ የሆነውን ሁሉ ለምን እንደሆነልን የሚያሳይ አንድ ትልቅ መንፈሳዊ ነገር እንመልከት፡-
እርሱ ስለ እኛ የሆነውን ሁሉ ለምን እንደሆነልን የሚያሳይ አንድ ትልቅ መንፈሳዊ ነገር እንመልከት፡-
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .ሞትና ሕይወት በመለኮት ሥልጣን ስር ናቸው።
የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቸር ስጦታ አውቃችኋልና፤ ሀብታም ሲሆን፥ እናንተ በእርሱ ድህነት ባለ ጠጎች ትሆኑ ዘንድ ስለ እናንተ ድሀ ሆነ።
ሞትና ሕይወት በመለኮት ሥልጣን ስር ናቸው።
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .ሞትና ሕይወት በመለኮት ሥልጣን ስር ናቸው።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
ይህንን ሊያደርግል ከድንግል ማርያም በነሳው ሥጋ ተወልዶ በምድር ላይ ሙሉ ሰው ሆኖ ተመላለሰ። የአብርሃምን ዘር፣ የዳዊት ልጅ፣ ከሰው ልጆች ጋር በሥጋና በደም የተካፈለ እውነተኛ ሰው ሆነልን። በእውነትም ኢሳይያስ እንዳለው “ወንድ ልጅ” ተሰጠን። ለምን ያህል ግዜ ተሰጠን? ከአምላክ የተወለደ አምላክ እንደተባለለት ከሰው የተወለደ ሰውም የሆነ ባሕርይን ገንዘቡ አደረገ። በዚህ አካል በምድር ላይ ሰው ሆኖ ኖረ። ተራበ፣ ተጠማ፣ ደከመ፣ አለቀሰ፣ ደግሞም ተሰቃይቶ ሞተ። ለምን ይህ ሁሉ ደረሰበት። ለምን እንዲሁ አያድነንም። ለምን እንዲህ ተንገላታ? ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል በነሳው ሥጋ በነገር ሁሉ እኛን የሰው ልጆችን የመሰለበትን የሰው ባሕርይ ገንዘቡ ያደረገው እኛን ለማዳን ነው።
እኛ በበደል የምንሞተውን ሞት ሞቶ እዳችንን በሞቱ ከፍሎ፣ በእርሱ ዘንድ ባለችው ሰማያዊና መለኮታዊ በሆነችው ሕይወት ሟች ለሆነው አዳም ለሞት ለዳረገው ተፈጥሮአችን በራሱ ሕይወት ሕያውን ሊያደርገን ነው። የመጨረሻው አዳም የሰው ልጆች እድል ወሳኙ አዳም ሞቶ ተነስቷል። ሞትን በሕይወቱ ውጦት በሞት ፍርሃት እንገዛ ለነበርነት ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥጥቷል።
ጌታችን በመሞት እኛን ያዳነበት ምሥጢር
ጌታችን የተካፈለው ሥጋ የሚሞተውን የሰውን ሥጋ ነው ገንዘቡ ያደረገው። ይህንን ሥጋ ገንዘቡ ያደረገው በሞት ዘርቶ በትንሳኤ በማይሞት ሕይወት ሐይል ከሞት በማስነሳት እድል ፈንታችንን ከእርሱ ጋር በሰማይ ለመኖር የሚያበቃንን ሰማያዊ ሕይወት ሊያስገኝ ነው።
ሌላው አዳምና እኛ ልጆቹ እግዚአብሔርን በመበደል የምንሞተውን ሞት እርሱ ግን ያንን ሞት በመስዋዕትነት ስለሞተልን ሞቱ የሚያድን ሞት ሆኖልናል።
ሰዎች በአዳም በደል ምክንያት የሚሞቱትን ሞት
.ሞትና ሕይወት በመለኮት ሥልጣን ስር ናቸው።
ንጉስ ዳዊት በመዝሙሩ “የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
እግዚአብሔር ከፈጠራቸው ፍጥረታት መካከል ከእርሱ ባልተገኘ ሕይወት ሕያው ሆኖ የሚኖር ምንም ፍጡር የለም።
የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፥ የወሩም ቍጥር በአንተ ዘንድ ነው፥ እርሱም ሊተላለፈው የማይችለውን ዳርቻ አደረግህለት።
“የሕያዋን ሁሉ ነፍስ የሰውም ሁሉ መንፈስ በእጁ ናት” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible,
የሰው ልጆች እግዚአብሔር በስልጣኑ በሰጣቸው ዕድሜና ዘመን በምድር ላይ ይኖራሉ። የሰውን ዕድሜ ዘመኑን የሚወስን እርሱ ስለሆነ እዮብ ሲናገር “የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፥ የወሩም ቍጥር በአንተ ዘንድ ነው፥ እርሱም ሊተላለፈው የማይችለውን ዳርቻ አደረግህለት” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
ንጉሥ ዳዊትም በመደነቅ ፈጣሪውን እግዚአብሔርን እንዲህ እያለ አድንቆ ነበር “ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
የሕያዋን ሁሉ ነፍስ የሰውም ሁሉ መንፈስ በእጁ ናት።
ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።
ሞት ግን በቅጣት የሚመጣ ሰውን ከሰው በመጨረሻም ሰውን ከእግዚአብሔር የሚለይ ነው። ሰው ከሰው የሚለይበት ሞት ፊተኛው ሞት የሚባለው ሁላችንም ከዚህ ከሥጋ አካል ተለይተን የምንሞተው ሞት ነው። ለዘላለም ከእግዚአብሔር የምንለይበት ሞት ሁለተኛው ሞት ጌታችን ዳግመኛ መጥቶ ከሺሁ ዓመት ከክርስቶስ መንግሥት በሁዋላ ከእግዚአብሔርና ከመንግሥቱ እርቀን የምንሞተው ሞት ነው።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
ሞት ግን በቅጣት የሚመጣ ሰውን ከሰው በመጨረሻም ሰውን ከእግዚአብሔር የሚለይ ነው። ሰው ከሰው የሚለይበት ሞት ፊተኛው ሞት የሚባለው ሁላችንም ከዚህ ከሥጋ አካል ተለይተን የምንሞተው ሞት ነው። ለዘላለም ከእግዚአብሔር የምንለይበት ሞት ሁለተኛው ሞት ጌታችን ዳግመኛ መጥቶ ከሺሁ ዓመት ከክርስቶስ መንግሥት በሁዋላ ከእግዚአብሔርና ከመንግሥቱ እርቀን የምንሞተው ሞት ነው። ሞትም ሕይወትም በእግዚአብሔር ሥልጣን ስር ናቸው።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .ሞት ግን በቅጣት የሚመጣ ሰውን ከሰው በመጨረሻም ሰውን ከእግዚአብሔር የሚለይ ነው። ሰው ከሰው የሚለይበት ሞት ፊተኛው ሞት የሚባለው ሁላችንም ከዚህ ከሥጋ አካል ተለይተን የምንሞተው ሞት ነው። ለዘላለም ከእግዚአብሔር የምንለይበት ሞት ሁለተኛው ሞት ጌታችን ዳግመኛ መጥቶ ከሺሁ ዓመት ከክርስቶስ መንግሥት በሁዋላ ከእግዚአብሔርና ከመንግሥቱ እርቀን የምንሞተው ሞት ነው። ሞትም ሕይወትም በእግዚአብሔር ሥልጣን ስር ናቸው።

የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን።
ፊተኛውን ሞት ስንሞት የምንሞትበትን ቀን ወሳኙ ፈጣሪ ነው።
ከላይ እንዳየነው እዮብ እንዳለው “የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፥ የወሩም ቍጥር በአንተ ዘንድ ነው፥ እርሱም ሊተላለፈው የማይችለውን ዳርቻ አደረግህለት” ስላለ እግዜር በጥበቡና በስልጣኑ ከሰጠን ግዜ ማናችንም ማለፍ አንችልም።
በብሉይ ኪዳን ሰው ሲሞት አካሉ ወደ መሬት ሲገባ እስትንፋሱ ወደ ሰጠው ወደ ፈጣሪ ይመለሳል። በብሉይ ኪዳን ሰዎች ሲሞቱ ከእነርሱ የሚወጣው ነፍሳቸው የሚከማችበት ስፍራ እንደነበር ያውቃሉ
“አብርሃምም ነፍሱን ሰጠ፥ በመልካም ሽምግልናም ሞተ፤ ሸመገለም፥ ብዙ ዘመንም ጠገበ፤ ወደ ወገኖቹም ተከማቸ” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, . የአብርሃም ዘመዶች በካራን ነበር የተቀበሩት። አብርሃምና ሳራ ግን በከነአን ነበር የተቀበሩት።
ያዕቆብ ደግሞ ከሞተ ከሰባት ሳምንት በሁዋላ ነበር የተቀበረው። ዮሴፍን አውሬ እንደበላው ልጆቹ በነገሩት ግዜ በመሪር ሐዘን ተይዞ “መጽናናትን እንቢ አለ፥ እንዲህም አለ፦ወደ ልጄ ወደ ሙታን ስፍራ እያዘንሁ እወርዳለሁ። አባቱም ስለ እርሱ አለቀሰ” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
መጽናናትን እንቢ አለ፥ እንዲህም አለ፦ወደ ልጄ ወደ ሙታን ስፍራ እያዘንሁ እወርዳለሁ። አባቱም ስለ እርሱ አለቀሰ።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
በአዲስ ኪዳን
Related Media
See more
Related Sermons
See more