Untitled Sermon (9)
Sermon • Submitted
0 ratings
· 331 viewsNotes
Transcript
Sermon Tone Analysis
A
D
F
J
S
Emotion
A
C
T
Language
O
C
E
A
E
Social
ራዕይ (Vision)
የቤተ ክርስቲያን አመራርንና አገልግሎትን በተመለከተ ያለን አቋምና የምንከተለው አጠቃላይ መርህ
የቤተ ክርስቲያን አመራርንና አገልግሎትን በተመለከተ ያለን አቋምና የምንከተለው አጠቃላይ መርህ
2. ለመማርና ለመታረም ፈቃደኛ ያልሆነ ሰው በየትኛውም አገልግሎት አይሰማራም።
አንዱ ሲተክል ሌላው ሲያጠጣ እግዚአብሔር ያሳድጋል
አንዱ ሲተክል ሌላው ሲያጠጣ እግዚአብሔር ያሳድጋል
3. ከምእመናን መካከል ያሉ አባላት ቤተ ክርስቲያኒቱ ስታስተምር ከነበሩት የወንጌል እውነቶች ጋር ያላቸውን መጣጣምና መስማማት እየታየና እየተገመገመ እንዲያገለግሉ ይደረጋል።
የአገልግሎት ትኩረት (Mission Statements)
ከዚህ በታች የሚታዩት መርሆች በዚህች ቤተ ክርስቲያን ሥር የሚሰባሰቡትን ምዕመናን ወጥ በሆነ አንድ መልክ በመምራትና በማገልገል እንድንችል ይረዳናል ብለን በማመን የወሰድነው አቋም ነው። ይህ እንዲሆን የሁላችንንም ሃሳብ በአንድ ማዕከዊ ሁኔታ ለማያያዝ ይረዱናል ብለን የምንላቸውን ጉዳዮች ብቻ እናነሳለን።
በዚህ ቤተ ክርስቲያን በብዙሃን አመራር እናምናለን። ይሁን እንጂ ቤተ ክርስቲያኒቱን ሊመሩ የሚችሉ ምዕመናን ማፍራት የምንችለው በምርጫ ሳይሆን ደቀ መዝሙር ሆነው የሚያድጉና የሚሰሩትን ብቻ ነው።
4. በቤተ ክርስቲያኒቱ የአገልግሎት መርህና አሰራር የማያምን ሰው በቤተ ክርስቲያኒቱ በየትኛውም አገልግሎት አይሳተፍም።
ማሳሰቢያ
ማሳሰቢያ
ማዕከላዊ እሴቶች (Core Values)
በዚህ ቤተ ክርስቲያን በብዙሃን አመራር እናምናለን። ይሁን እንጂ ቤተ ክርስቲያኒቱን ሊመሩ የሚችሉ ምዕመናን ማፍራት የምንችለው በምርጫ ሳይሆን ደቀ መዝሙር ሆነው የሚያድጉና የሚሰሩትን ብቻ ነው።
የቤተ ክርስቲያን አባል ለመሆን ፍላጎት የሌለው ሰው በዚህ ስብሰባ መገኘት የለበትም።
የቤተ ክርስቲያን አባል ለመሆን ፍላጎት የሌለው ሰው በዚህ ስብሰባ መገኘት የለበትም።
1. እንደ ሐርያት ራሳቸውን “ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታ እንደ ሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክምና፥ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለእናንተ ባሪያዎች እናደርጋለን”(ኤፌ. 4፥5)። በሚለው መርህ መሰረት የምዕመናን አገልጋይ የሚሆን ሰው ባሪያ ሆኖ ማገልገል መሆኑን የተረዳ መሆን እንዳለበት እናምናለን።
ራዕያችን (Vision)
ራዕያችን (Vision)
የቤተ ክርስቲያን አባልነትና አገልግሎት
የቤተ ክርስቲያን አባልነትና አገልግሎት
2. ይህች ቤተ ክርስቲያን የራስዋ ራዕይና አስተምህሮ ስላላት በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት የማይቀበል ሰው በዚህች ቤተ ክርስቲያን አያገለግልም።
Core Value
"እኔ ተከልሁ አጵሎስም አጠጣ ነገር ግን እግዚአብሔር ያሳድግ ነበር፤ እንግዲያስ የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ የሚተክል ቢሆን ወይም የሚያጠጣ ቢሆን አንዳች አይደለም። የሚተክልና የሚያጠጣ አንድ ናቸው፥ ነገር ግን እያንዳንዱ እንደ ራሱ ድካም መጠን የራሱን ደመወዝ ይቀበላል። የእግዚአብሔር እርሻ ናችሁ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ፤ ከእርሱ ጋር አብረን የምንሠራ ነንና።" 1ኛ ቆሮንቶስ 3፡6-9
3. ሽምግልና በተቀዳሚነት መንፈሳዊ አመራር የሚሰጥበት አገልግሎት በመሆኑ ሽማግሌ የሚሆን ሰው በቃል ቢሆን ወይንም በሥራ የሚያሳያቸው መንፈሳዊ ብስለቶች ሽማግሌ ሆኖ ለመመረጡ ወሳኝ ናቸው።
ራዕያችን (Vision)
አንዲት ቤተ ክርስቲያን ስትጀመር በራዕይ መጀመር አለባት።
አንዲት ቤተ ክርስቲያን ስትጀመር በራዕይ መጀመር አለባት።
1ኛ ቆሮንቶስ 3፡6-9
አንዲት ቤተ ክርስቲያን ስትጀመር በራዕይ መጀመር አለባት።
4. ሽማግሌ የሚሆን ሰው በጌታ ቃል መንፈሳዊ አመራርን ለምዕመናን የሚሰጥ እንዲሆን ስለሚጠበቅበት የእግዚአብሔርን ቃል በትጋት የሚያጠናና የሚመረምር ሰው ሊሆን ይገባዋል። ይህ መሆን የሚችለው የሚያነብና የሚያጠና ሰው መሆን ይገባልዋ። ሐይማኖታችን በመጽሐፍ እውነት የሚመራ እንጂ በሰው አመለካከትና አስተያየት የሚካሄድ አይደለም።
“እኛ ግን የተሠቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን”
ክርስቲያኒቱ የዕለት ዕለት ኑሮዋንና ሕይወትዋን የምትመራበት መንፈሳዊ አቋምዋ የሚገኘው በመካከሏ ያሉ አገልጋዮች በሚያስተምሩት የወንጌል እውነት ነው።
“የእኛን ለራሱ ሊያደርግ ቃልም ሥጋ ሆኖ የተወለደልንን፥ የእርሱን ለእኛ ሊያደርግልን በሞቱ ሞታችንን በትንሳኤው ሕይወቱን የሰጠንን፥ የሰማዩን የሕይወት እንጀራ፥ ለዘላለም የማያስጠማውን የሕይወትን ውሃ ወንጌላችን የሆነውን የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን፥ እየሰበክን፣ እያስተማርን፣ እያመለክን፣ በእርሱ እየኖርንና እየተመላለስን ሰዎች ሁሉ እንዲያውቁት፣ እንዲያምኑትና እንዲከተሉት እናገለግላለን”
ቤተ ክርስቲያኒቱ የዕለት ዕለት ኑሮዋንና ሕይወትዋን የምትመራበት መንፈሳዊ አቋምዋ የሚገኘው በመካከሏ ያሉ አገልጋዮች በሚያስተምሩት የወንጌል እውነት ነው።
5. በኢቃኪወቤክ አንድ ሰው በሽምግልናም ሆነ በተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ሊያገለግል የሚችለው የደቀ መዝሙርነትን ትምሕርት ከተማረ ብቻ ይሆናል።
6. የደቀ መዛሙርት ትምሕርት የተማረ አዲስ ክርስቲያን በጌታ ሕዝብ መካከል የበሰለ መንፈሳዊ አቋም ሳይኖረ ሽማግሌ አይሆንም።
የአገልግሎታችን ትኩረት (Mission Statement)
አገልጋዮች ከጌታ ባገኙት ጥሪና ፀጋ አገልግሎታቸውን ይፈጽማሉ። ጌታ የጠራቸው የቃሉ አገልጋዮች የጌታን ሃሳብ ከጌታ ቃል ለቤተ ክርስቲያን ይገልጣሉ፤ ይሰብካሉ ፤ በማስተማር ያሰለጥናሉ። በጌታ ቃል መሰረት ቤተ ክርስቲያንን ይመራሉ።
7. በዚህ ቤተ ክርስቲያን በጠረጴዛ ዙሪያ ብቻ ተቀምጠው የሚያገለግሉ ሽማግሌዎች አይመረጡም።
የጸጋውን ወንጌል ማስተማርና ማገልገል
በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ አገልግሎት በሚሰጥበት ቤተ ክርስቲያን ጌታን ተቀብለው የሚወለዱት የቤተ ክርስቲያኒቱ የአገልግሎት ፍሬ ስለሚሆኑ ልጆቿ ሆነው ያድጋሉ። በቤተ ክርስቲያን የሚያዩት ነገር ሁሉ አዲስና እንግዳ ሳይሆንባቸው በተደላደለና በተዋሃደ መንፈስ ሆነው ለመገልገልም ሆነ ለማገልገል አይቸገሩም። በቤተ ክርስቲያኒቱ ልጅ ሆኖ ለመኖር የሚችሉበት እድል የበረታና የሰፋ ነው።
a. ሽማግሌ የሚሆኑ በየቦታው ሄደው ምዕመናንን ለመጎብኘት የሚችሉ
የራዕይና የአጀንዳ መስማማት የሚለው ሃሳብ በአብዛኛው የሚመለከተው በሌላ ቤተ ክርስቲያን ጌታን ተቀብለው ሲኖሩ ቆይተው የሚመጡ የጌታን ልጆች ነው። እንዲህ ያሉት በኖሩበት ቤተ ክርቲያን ሲማሩት፣ ሲያምኑት፣ ሲያደርጉትና ሲቀበሉት የነበረው መንፈሳዊ ነገር በሌለበት ቤተ ክርስቲያን አልታይ ይላቸዋል። ሐገሩ እንግዳ እንደሚሆንባቸው ቤተ ክርስቲያኑም እንግዳ ይሆናባቸዋል። ይህ ሁኔታ ከምን የተነሳ እንደሆነ በቅጡ ስለማይለዩት የተለያየ ምላሽ ይሰጣሉ። ከዚህ የተነሳ ጤናማ በሆነ ልብና መንፈስ በቤተ ክርሲቲያን ለመኖር ያላቸው እድል የሚበላሽበት ሁኔታ ይፈጠራል።
የመጽሐፍ ቅዱስን የእግዚአብሔር ቃልነት፥ ያለውንም ስልጣንና የእምነት ምንጭነቱን ማስተማር።
b. የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድን የሚሳተፉ
ጌታችን እኛን ከሕግ እርግማን የዋጀበት ፥ ከአባቱ ጋር ያስታረቀበት ፥ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ሕይወት ያሸጋገረበት የመሥቀሉ ስራ ቀዳሚነትና ዋነኛነት በሚጠበቅበት አገልግሎት ማገልገል።
ሲቀበሉት የነበረው መንፈሳዊ ነገር በሌለበት ቤተ ክርስቲያን አልታይ ይላቸዋል። ሐገሩ እንግዳ እንደሚሆንባቸው ቤተ ክርስቲያኑም እንግዳ ይሆናባቸዋል። ይህ ሁኔታ ከምን የተነሳ እንደሆነ በቅጡ ስለማይለዩት የተለያየ ምላሽ ይሰጣሉ። ከዚህ የተነሳ ጤናማ በሆነ ልብና መንፈስ በቤተ ክርሲቲያን ለመኖር ያላቸው እድል የሚበላሽበት ሁኔታ ይፈጠራል።
c. በጸሎት ፕሮግራሞች የሚሳተፉ
ወርዱና ስፋቱና ጥልቀቱ የማይታወቀውን የሰማዩን አባት ፍቅር ፥ ከመጠን ያለፈውን የጌታችንን ጸጋ ፥ አማኞች እንዲታነጹበት እያስተማርን በፍቅርና በጸጋ የዳበረ ሕይወት እንዲኖሩ ማገልገል።
d. ቤተ ክርስቲያኒቱ ለምታካሂዳቸው ፕሮግራሞች ተቀዳሚ ስፍራ የሚሰጡ
እንደ እነዚህ ያሉት ወገኖች አባል ሊሆኑ የሚፈልጉበትን ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አቋምና ያለውንም ራዕይ በቅጡ ለማወቅ ግዜ መውሰድ ይኖርባቸዋል ብለን እናምናለን። በተለይም አገልጋዮቹ ይሰጡ ለሚሰጡት አገልግሎት እንግዳ የሆኑ ከሆነ ሰፊ ግዜ ለራሳቸው ወስደው ሳልሉበት ቤተ ክርስቲያን ማወቅ ያለባቸውን ማወቅ ግዴታ ነው። ይህንን በማድረጋቸው ካለማወቅና ካለማስተዋል ሊመጣ የሚችለውን ግጭት ማስቀረት ይቻላል ብለን እናመናለን።
ጌታችን የዘላለም ሊቀ ካህን ሆኖ በአብ ቀኝ የተቀመጠበትን ሰማያዊ አገልግሎቱን የቅዱሳን መመኪያ እንዲሆን ማስተማር።
ብዙ ወገኖች ግን ይህንን ሳያደርጉ ቤተ ክርስቲያን ባል መሆን ይፈልጋሉ። ኢትዮጵያዊነታችን፣ ቋንቋችንና ባሕላችን ብቻ ምክንያት ሆኖ በመንፈሳዊ ነገር መሰረታዊ ልዩነት እያለን በአንድ ቤተ ክርስቲያን አባል ሆኖ ለመኖርም ሆነ ለማገልገል አስቸጋሪ ነው። እርግጥ ነው ኢትዮጵያውያን ቤተ ክርስቲያናት በምዕራቡ ዓለም የሚታየውን ትክክለኛ የቤተ እምነት ገጽታ ለተመልካች ጉልህ ሆኖ በሚታይ መልክ ይዘው አያታዩም። ይሁን እንጂ በማንኛውም የኢትዮጵያውያን ቤተ ክርስቲያን በእንዲህ አይነት መንገድ የሚመጣው ለውጥ ለማንም የማይበጅ የጌታንም ስራ የሚያደናቅፍ ይሆናል።
e. በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ የመሪነት ጸጋ የሚታይባቸው
በእምነት መጽደቅን ፣ ዳግም ውልደትን ፣ የወንጌልን የንስሐ መልእክትና በመንፈስ ቅዱስ የመታተምን ምስጢር ማስተማር።
Ø በእምነት መጽደቅን ፣ ዳግም ውልደትን ፣ የወንጌልን የንስሐ መልእክትና በመንፈስ ቅዱስ የመታተምን ምስጢር ማስተማር።
ክርስቶስ ኢየሱስ ራስ ወደ ሆነባት ቤተ ክርስቲያን ብልቶች ልንሆን የተጨመርንበትን የአካል እውንነት እያስተማርን ተርግባራዊ እንዲሆንም አማኞችን መርዳት።
f. ቤተ ክርስቲያንን ለማገልገል ራሳቸውን ዝቅ የሚያደርጉ።
ቀናው መፍትሔ ምንድር ነው?
እንዲህ ለመሰለው ችግር ቀናው መፍትሔ ምንድር ነው?
እንዲህ ለመሰለው ችግር ቀናው መፍትሔ ምንድር ነው?
ከትክክለኛው ወንጌል ጋር ከማይጣጣሙ የስሕተት ትምሕርቶች አማኞች እንዲጠበቁ ማስተማር።
g. የጌታ ራት ሲሰጥ ከጌታ ገበታ ላይ የማይቀሩ
የዳኑትን በጌታ ቃልና ጸጋ ማሳደግ
የዳኑትን በጌታ ቃልና ጸጋ ማሳደግ
ማንኛውም ሰው አባል ሊሆን የሚፈልፍግባት ቤተ ክርስቲያን የእርሱን መንፈሳዊ ፍላጎት የምታሟላ መሆንዋን ጠይቆና አውቆ መርምሮ አባል መሆን አለበት። በዚያች ቤተ ክርስቲያን ያለው አገልግሎት ጤናማ መሆኑን ደግሞም ለግል ሕይወቱም ሆነ ለመንፈሳዊ እድገትና አገልግሎት የሚበጅ መሆኑን መለየት አለበት። የጌታን ነገር የሚፈልጉ ሁሉ መንፈሳዊ ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ ማወቅ አለባቸው። እያንዳንዳችን በራሳችን የውስጥ ፍላጎት ላይ ተመስርተን የሚበጀንና የሚጠቅመንን መዝነንና ፀልየን የሚመቸንን መምረጥ አለብን። እርግጥ አማራጭ አለን ማለት የምንችለው ባለንበት ከተማ ከአንድ በላይ የሆኑ ቤተ ክርስቲያናት ካሉ ነው።
h. ሚስቶቻቸው ከቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ጋር ጤናማ መንፈሳዊ በሆነ ሕይወት የምትመላለስ የሆነች መሆን እንዳለባት እናምናለን።
የአማኞች የግል ሕይወት ከቤተ ክርስቲያን የአካል ሕይወት ጋር እየተቀናጀ፣ ጌታ በሚሰጣቸው ጸጋ እንዲያድጉ ማገልገል።
ማንኛውም ሰው አባል ሊሆን የሚፈልፍግባት ቤተ ክርስቲያን የእርሱን መንፈሳዊ ፍላጎት የምታሟላ መሆንዋን ጠይቆና አውቆ መርምሮ አባል መሆን አለበት። በዚያች ቤተ ክርስቲያን ያለው አገልግሎት ጤናማ መሆኑን ደግሞም ለግል ሕይወቱም ሆነ ለመንፈሳዊ እድገትና አገልግሎት የሚበጅ መሆኑን መለየት አለበት።
8. ሽማግሌዎች የሚመረጡት ከአገልጋዮች ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው በመደጋገፍ የጌታን ስራ ለመስራት እንጂ ለስልጣን ሚዛን አይደለም።
ለአካል እድገት እንቅፋት የሆነውን በማስወገድ ለትንሣኤ ሕይወት ምክንያት የሆነውን የመሥቀል ማእከላዊነት አማኞች እንዲያተርፉበት ማስተማር።
የጌታን ነገር የሚፈልጉ ሁሉ መንፈሳዊ ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ ማወቅ አለባቸው። እያንዳንዳችን በራሳችን የውስጥ ፍላጎት ላይ ተመስርተን የሚበጀንና የሚጠቅመንን መዝነንና ፀልየን የሚመቸንን መምረጥ አለብን። እርግጥ አማራጭ አለን ማለት የምንችለው ባለንበት ከተማ ከአንድ በላይ የሆኑ ቤተ ክርስቲያናት ካሉ ነው።
9. አገልጋዮች ባላቸው ራዕይ የማይስማማ የቤተ ክርስቲያን አባል መሆን አይችልም።
ይህ አማራጭ በሌለበት ስፍራ የሚኖሩ ማድረግ ያለባቸው አንድ ነገር ነው። ያሉበትን ቤተ ክርስቲያን የመንፈስ አንድነት ሳያደፈርሱ እየፀለዩ የራሳቸውም ምርጫና አመለካከት መመዘኛ በማድረግ ያሉበትን ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ሳያጥላሉ መገልገልና ማገልገል አለባቸው። የበሰለና የማረ ነገር ካላቸው መንፈሳዊነትን ባንፀባረቀና የወንድማማች መንፈስን በጠበቀ ሁኔታ የሚያምኑትንና የሚወዱትን ለአገልጋዮች በመግለጥ የለውጥ ምክንያት ሊያደርጋቸው ለሚችለው ጌታ የሜመቸውን የጽድቅ አካሄድ መሄድ መኖር ይኖርባቸዋል።
አማኞች ኢየሱስ ክርስቶስን ብቃታቸው በማድረግ መንፈሳውያን ሆነው እንዲኖሩ፣ ከእርሱ የተነሳ የሚገኘውን የድል ሕይወት ማስተማር።
10. የሽማግሌዎች ቁጥር የሚወሰነው በሽምግልና ሊያገለግሉ የተመቸ ሁኔታ ያላቸው ሰዎች በሚኖሩበት መጠንና እንደ አባላቱ ቁጥር ነው።
አማኞች ለመንፈስ ቅዱስ አመራር ራሱንም በመግለጥ ሊሰራ ለሚወደው የጸጋ ሥራ ሁሉ የተመቸ አቋምና እምነት እንዲኖራቸው ማስተማር።
ሌላው አማራጭ ጥሪና ፀጋ የሚጠይቅ ነው። ጥሪውና አቅሙ ከተገኘ ያልተደረሱ ያልዳኑ ሰዎች ባሉበት ስፍራ ቤተ ክርስቲያን ራሱን የቻለ ቤተ ክርስቲያን እንዲጀመር ማገልገል ነው። ይህ በአካባቢው ካሉት ቤተ ክርስቲያናት ያሉትን አባላት በአሉባልታ ወሬና ስም በማጥፋት የወንጌል መከር ይበተናል እንጂ ስለማይሰበሰብ ራስን ከእንዲህ ያለ ነገር ጠብቆ በቅንነት መንፈስ ጌታን ማገልገል መሞከሩ በአንድ ስፍራ ሆኖ ከመናቆር ይመረጣል።
11. በሽማግሌነት የሚያገለግሉትን እጩዎች ለምዕመናን ምርጫ የሚያቀርበው መጋቢው ይሆናል።
12. ምዕመኑ ያላመነባቸው ሽማግሌዎች በሽምግልና ጨርሶውንም አየመረጡም።
እያንዳንዱ አማኝ በመንፈስ እየተሞላ ፣ የመንፈስ ፍሬ እያፈራ ፣ በመንፈስ ቅዱስ የጸጋ ስጦታዎች እየታገዘ የሚያገለግልበት እድል እንዳይጓደል ማስተማር።
ምዕመናን ማሕበራዊ ኑሮአቸው ከመንፈሳዊ ሕይወታቸው ሳይለያይ በትዳራቸው ፣ በሥራ ገበታቸው ለጌታ ክብር መኖር እንዳለባቸው ማስተማር።
13. የጌታን ቃል መመዘኛ የማያሟሉ አባላት ለአገልግሎት አይመረጡም።
ያለ ነገር ጠብቆ በቅንነት መንፈስ ጌታን ማገልገል መሞከሩ በአንድ ስፍራ ሆኖ ከመናቆር ይመረጣል።
እያንዳንዱ አማኝ በማራናታ መንፈስ ተሞልቶ ጌታውን ለመገናኘት የሚጓጓበት ናፍቆት ሳይደበዝዝ፣ የሚኖርበትን የመጻተኛ ሕይወት እንዲጠብቅ ማገልገል።
የጀመርነውን አገልግሎት ጤናማነት ለመጠበቅ ልናደርጋቸው ከምንችላቸው ነገሮች መካከል አንዱ ጌታን ተቀብለው ሳሉ አብረውን ለመሆን የሚፈልጉትን የምንቀበልበትን ቀጥተኛና ግልጽ የሆነ አቋም ማበጀት ነው።
14. መጋቢው የሽማግሌዎች ጉባኤ ሊቀ መንበር ይሆናል።
15. በሽማግሌነትና በቃል ሊያገለግሉ የሚችሉ ሁሉ በፀሎትም ሆነ በሌሎች መንፈሳዊ ፕሮግራሞች በመገኘት ማገልገልም ሆነ መገልገል መቻል አለባቸው።
የቤተ ክርቲያንን አድነትና እድገት መጠበቅ
የቤተ ክርቲያንን አድነትና እድገት መጠበቅ
የምንቀበልበትን ቀጥተኛና ግልጽ የሆነ አቋም ማበጀት ነው። በአሞጽ 3፡3 ላይ "በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ በአንድነት ይሄዳሉን" ይላል። ደግሞም በ2ኛ ቆሮ.13 ፡11 ላይ "በቀረውስ ውንድሞች ሆይ ደህና ሁኑ ፍጹማን ሁኑ ምክሬን ስሙ
በአሞጽ 3፡3 ላይ "በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ በአንድነት ይሄዳሉን" ይላል።
በአንድ ልብ ሁኑ በሰላም ኑሩ የፍቅርና የሰላም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል" ይላል። የሰላም አምላክ ከእኛ ጋር የሚሆነው እኛ እርስ በርሳችን በአንድ ልብ ስንሆን ነው። ፀሎታችን ቢሆን አምልኮአችን ቢሆን ወይንም አገልግሎታችን የሚሰምረው በአንድ ልብ ተስማምተን ስንሰራውና ስናደርገው ነው። በአንድ ልብ ሆነን በምናደርገው ሁሉ የሰላም አምላክን ከእኛ ጋር እንዲሰለፍ ያደርግልናል።
ቤተ ክርስቲያን የመንፈስ አንድነቷን ለመጠበቅ የጠብ መግደያ የሆነውን መስቀል ያማከለ የወንጌልን እውነት በማስተማር ከዘረኝነትና ከወገናዊነት እንድትጠበቅ ማስተማር።
16. የተጠቆሙ ሽማግሌዎች ለሽምግልና አለመብቃታቸውን የሚያውቁ ምዕመናን ለቤተ ክርስቲያኒቱ ሃሳባቸውን በጽሑፍ ያቀርባሉ።
በ2ኛ ቆሮ.13 ፡11 ላይ "በቀረውስ ውንድሞች ሆይ ደህና ሁኑ ፍጹማን ሁኑ ምክሬን ስሙ በአንድ ልብ ሁኑ በሰላም ኑሩ የፍቅርና የሰላም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል" ይላል።
የሰላም አምላክ ከእኛ ጋር የሚሆነው እኛ እርስ በርሳችን በአንድ ልብ ስንሆን ነው። ፀሎታችን ቢሆን አምልኮአችን ቢሆን ወይንም አገልግሎታችን የሚሰምረው በአንድ ልብ ተስማምተን ስንሰራውና ስናደርገው ነው። በአንድ ልብ ሆነን በምናደርገው ሁሉ የሰላም አምላክን ከእኛ ጋር እንዲሰለፍ ያደርግልናል።
እንዲህ በመሰለ መልክ በሚደረገ አገልግሎት ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ አካል ሆና ትተከላለች ደግሞም በአካል ሕይወት ታድጋለች። በዚህ አይነት ሁኔታ በተጀመረ አገልግሎት የተሰባሰቡትን ሁሉ በጤናማ አካል እንዲያድጉ በማድረግ ማሳደግ ይቻላል። ይህንን ሁኔታ ባማረ መልክ መስመር ለማስያዝ የራዕይ መስማማት በሚል ርዕስ በቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት የሚሆኑ ሁሉ ከአገልጋዮች ጋር በመሆን የሚያካሂዱት ውይይት በማድረግ ለመንፈሳዊ አንድነት መንገድ መጥረጊያ ምክንያት እንዲሆን አስበን ይህንን አድረገናል። ይህ ሁኔታ ወደፊትም በዚህች ቤተ ክርስቲያን አባል ሆነው ለማገልገልም ሆነ ለመገልገል የሚፈልጉ ሁሉ ይህ ውይይት ይደረግላቸዋል። ውይይቱ መደራደሪያ ሳይሆን የቤተ ክርስቲያኒቱን ምንነትና ማንነት የምናሳይበት ሲሆን ደግሞም አገልግሎቷንና አሰራሯን የምታካሄድበትን መመሪያ የሚያሳይ ውይይት ነው። በዚህ ውይይት ሰዎች ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። በሚቀርቡት የጥያቄና መልስ ግዜያት የማያስማማ ነገር ቢኖር በፍቅርና በልበ ሰፊነት ልዩነትን በመመልከት ለጸሎትም ሆነ በነገሩ ለማሰብ ግዜ እንዲወስዱ ሰዎችን እናሳስባለን። አንዳንዱ ጥያቄ በግል የሚመለስ ሊሆን ስለሚችል የስብሰባውን መንፈስና ዓላማ ለመጠበቅ ከሚኖረን ፍላጎት የተነሳ ከሚመለከተው ሰው ጋር በግል ለመወያየት ምርጫ እንሰጣለን።
17. አንድ ሽማግሌ የሚያገለግለው አገልግሎት የሚወሰነው እንዳለው ፀጋ ታይቶ ይሆናል::
ቤተ ክርስቲያን ወደ ክርስቶስ ሙላት እንድትደርስ ጌታ በሰጠን ጸጋ ማገልገል።
18. የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች እንደ አስፈላጊነቱ አባላትን የመምከርና የመገሰፅ ሃላፊነት ይኖራቸዋል።
ቤተ ክርስቲያን በመካከልዋ ጌታ ያስቀመጠው መቅረዝ በሐጢያትና በአለመታዘዝ እንዳይወሰድባት ንስሐንና ቅድስናን በማስተማር ንጽሕናዋን እንድትጠብቅ ማገልገል።
በተጀመረ አገልግሎት የተሰባሰቡትን ሁሉ በጤናማ አካል እንዲያድጉ በማድረግ ማሳደግ ይቻላል።
ይህንን ሁኔታ ባማረ መልክ መስመር ለማስያዝ የራዕይ መስማማት በሚል ርዕስ በቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት የሚሆኑ ሁሉ ከአገልጋዮች ጋር በመሆን የሚያካሂዱት ውይይት በማድረግ ለመንፈሳዊ አንድነት መንገድ መጥረጊያ ምክንያት እንዲሆን አስበን ይህንን አድረገናል። ይህ ሁኔታ ወደፊትም በዚህች ቤተ ክርስቲያን
ቤተ ክርስቲያን ከዋጃት ጌታ ጋር የምትሆንበትን የመነጠቋንና ለበጉ ሰርግ መዘጋጀትዋን ችላ ሳትል እንድትኖር የጌታን መምጣት በሚያቻኩል የናፍቆት መንፈስ እንድትኖር ማስተማር።
19. ሽማግሌ የሚሆኑ ሚስቶቻቸው ጌታን የተቀበሉና የቤተ ክርስቲያን አባል የሆኑ መሆን ይገባቸዋል።
ቤተ ክርስቲያንን እንደ ጌታ ሃሳብ ለመንግሥታት ፤ በሥልጣን ላይ ለተቀመጡና ለሰዎች ሁሉ የምሥጋና ፤ የምልጃና የልመና ጸሎት በማድረግ እንድታገለግል ማነሳሳት።
20. ምዕመኑ ያላመነባቸው ሽማግሌዎች በሽምግልና ጨርሶውንም አይመረጡም።
አባል ሆነው ለማገልገልም ሆነ ለመገልገል የሚፈልጉ ሁሉ ይህ ውይይት ይደረግላቸዋል። ውይይቱ መደራደሪያ ሳይሆን የቤተ ክርስቲያኒቱን ምንነትና ማንነት የምናሳይበት ሲሆን ደግሞም አገልግሎቷንና አሰራሯን የምታካሄድበትን መመሪያ የሚያሳይ ውይይት ነው። በዚህ ውይይት ሰዎች ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። በሚቀርቡት የጥያቄና መልስ ግዜያት የማያስማማ ነገር ቢኖር በፍቅርና በልበ ሰፊነት ልዩነትን በመመልከት ለጸሎትም ሆነ በነገሩ ለማሰብ ግዜ እንዲወስዱ ሰዎችን እናሳስባለን። አንዳንዱ ጥያቄ በግል የሚመለስ ሊሆን ስለሚችል የስብሰባውን መንፈስና ዓላማ ለመጠበቅ ከሚኖረን ፍላጎት የተነሳ ከሚመለከተው ሰው ጋር በግል ለመወያየት ምርጫ እንሰጣለን።
21. በቤተ ክርስቲያናችን የአገልጋዮች ጉባኤ እንዲኖረን እንፈልጋለን
የወንጌልን ሥራ መስራት
የወንጌልን ሥራ መስራት
a. የአገልጋዮች ጉባኤ ከየአገልግሎት ዘርፉ ሰብሳቢና ምክትል ሰብሳቢ የሆኑትን ያሳተፈ ጉባኤ ይሆናል
ቤተ ክርስቲያን ክርስቶስን ታምና በምትኖረው ኑሮ ለጌታዋ ክብር ለዓለም ብርሃንና ለምድር ጨው እንድትሆን ማስተማር።
የአቋም መጠየቂያ ቅጽ
የአቋም መጠየቂያ ቅጽ
የአቋም መጠየቂያው ቅጽ አላማው በየግል የሚኖረንን አቋም ለመለየት ነው። በአቋም መግለጫው መሰረት ሰዎች ልዩነት እንደሚኖራቸው ብንመለከት ያንን ልዩነት በግል ውይይት በማድረግ ልዩነት ማጥበብ ለመሞከር እንድንችል እድል የሚሰጠን ይሆናል። ልዩነቱ የሚጠብና የሚታረቅ ካልሆነ ልዩነት ያሳዩ ሰዎችን ግዜ ወስደው በአቋማቸው ላይ የራሳቸውን ውሳኔ እንዲወስኑ ለመምከር ይረዳል።
b. በዚህ ጉባኤ ላይ በቋሚነት በዓመት ሁለት ግዜ ሰፋ ያለ ውይይትና ዓመታዊ የአገልግሎት እቅድ እናወጣለን
የታላቁን ተልእኮ አገልግሎት ለመፈጸም ወንጌልን ላልዳኑት በመመስከር ፤ ያመኑትን በሳል የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት በማድረግ፣ ለአገልግሎትም የሚበቁበትን ስልጠና በመስጠትና በማሰማራት ማገልገል።
ቤተ ክርስቲያን የምታቀርበው መንፈሳዊ ማዕድ የተቀያየጠና የማይጣጣም መሆን የለበትም። ይህ እንዳይሆን በቤተ ክርስቲያኒቱ የሚያገለግሉ ሁሉ በመንፈስ አንድነት ማገልገል አለባቸው። የራዕይ መስማማትና መጣጣም ለጤናማ ሕይወትና አገልግሎት በእጅጉ አስፈላጊ ነው። ከዚህ የተነሳ በዚህች ቤተ ክርስቲያን አባል መሆንም ሆነ ማገልገል የሚሹ ሰዎች እንዲህ በመሰለ ስብሰባ ላይ ነጻ በሆነ ሕሊና ሃሳባቸውን ጥያቄአቸውን በማቅረብ አቋማቸውን መግለጥ ይኖርባቸዋል።
c. በዚህ ዓይነቱ ጉባኤ የሚሳተፉ አገልጋዮች የደቀ መዛሙርት ትምሕርትን የወሰዱና በጸሎትና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚሳተፉ ብቻ ይሆናሉ።
ለታመሙት መፈወሻ እንዲሆን ጌታችን በስጋው የተቀበለውን መከራ በመታመን ሕመምተኞች እንዲፈወሱ በጸሎት አገልግሎት መስጠት።
በር ሲከፈት ከመንፈሳዊ አገልግሎት ርቀው ለሚገኙ ምቹ የሆነ ፕሮግራም በአቅራቢያቸው በመጀመር አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት በየስፋራው እንዲጀምሩ ማበረታታትና መደገፍ።
d. በዚህ ስብሰባ ያለፈውን አገልግሎት እየገመገምን የሚመጣውን ደግሞ በጋራ የምናቅድበት ግዜ ይሆናል
የራዕይ ወይንም የአጀንዳ መስማማት የሚያስገኘው ጥቅም ምንድር ነው?
የራዕይ ወይንም የአጀንዳ መስማማት የሚያስገኘው ጥቅም ምንድር ነው?
e. ይህንን ስብሰባ የሚመራው መጋቢው ወይም እርሱ የሚሰይመው አባል ይሆናል።
መንፈሳዊ ትምሕርቶችን በዲጅታል፣ በቪድዮ፣ በሶሻል ሜዲያ፣ በቴሌቪዥን፣ በሬዲዮን፣ በኢንተርኔትንና በተለያዩ የኮሙኒኬሽን ዘዴዎችና መንገዶች በመጠቀም የወንጌልን እውነት ማሰራጨት።
ሀ) አማኞች አባል ሆነው ከማገልገላቸው በፊት የመንፈስና የራዕይ
አንድነትን ለማግኘት።
መንፈሳዊ ትምሕርቶችን በትራክቶችና በመጽሔቶች በማዘጋጀት ለሕዝብ እንዲቀርብ ማድረግ።
f. የዚህ ፕሮግምራ ተሳታፊዎች የቤተ ክርስቲያኒቱን አገልግሎት ወደ ፊት ለማራመድ ይረዳል ብለው የሚያምኑት ጉዳይ ለውይይት ለማቅረብ ሃሳባቸውን ለሰብሳቢው በማቅረብ ውይይት እንዲካሄድ ሊጠይቁ ይችላሉ።
ለ) ቤተ ክርስቲያን የሚጣጣምና የተስማማ ራዕይ ባላቸው አባላትና አገልጋዮች ተመስርታ ጤናማ ሆና የማደግ እድሏ ለማጎልበት።
g. በዚህ አገልግሎት ውስጥ ሰዎች እንዲሳተፉ ለማድረግ እንዲቻል ለሁለተኛ ግዜ እንደ ገና አንድ የደቀ መዝሙርን ትምሕርት ለመማር የሚያስችል ትምህርት የሚሰጥበት ግዜ ይኖረናል። እስከዚያው ድረስ ግን አሁን ባሉበት ሁኔታ ከላይ ያለውን ሁሉ የሚያሟሉትን በማካተት ይህንን የአገልጋዮች ጉባኤ እንጀምራንለ።
የወንጌልን እውነት ሳናመቻምች ትክክለኛ መንፈሳዊ አቋም ካላቸው ጋር ቤተ ክርስቲያናትና አገልጋዮች ጋር በውጭም ሆነ በሐገር ውስጥ ከሚገኙት ጋር የሚቻልና የሚመች ሆኖ ሲገኝ የወንጌል ማሕበረተኛ በመሆን በጋራ ሊሰራ በሚችል የጌታ ሥራ መተባበር።
ሐ) በቃልም ሆነ በተለያየ አገልግሎት የሚሰማሩ ሁሉ አንዱ ሲተክል ሌላው ሲያጠጣ ጌታ ስለሚያሳድግ የተቀባበለና የተስማማ አሰራር እንዲሰሩ ለማመቻቸት።
በጌታ መከራ የሚቀበሉትንና ድሆችን በረድኤት አገልግሎት መርዳት
በጌታ መከራ የሚቀበሉትንና ድሆችን በረድኤት አገልግሎት መርዳት
22. በአገልግሎት የተሾሙ አገልጋዮች በሚያገለግሉት አገልግሎት ውስጥ ለአገልግሎት ያልተሾሙ ምዕመናን አይሳተፉም።
ድሆችንና ስለ ጌታ መከራ የሚቀበሉትን በረድኤት አገልግሎት በመደገፍ በጌታ ርህራሄና ፍቅር ያለንን በማካፈል ማገልገል።
መ) ለሚያገለግሉ ሰዎች ተቀባይነት ያለውንና የሌለውን በማሳወቅ በተፈታ መንፈስ እንዲያገለግሉ የሚረዳ ሁኔታን ለማስገኘት።
23. ለመማርና ለመታረም ፈቃደኛ ያልሆነ ሰው በየትኛውም አገልግሎት አይሰማራም።
24. ከምእመናን መካከል ያሉ አባላት ቤተ ክርስቲያኒቱ ስታስተምር ከነበሩት የወንጌል እውነቶች ጋር ያላቸውን መጣጣምና መስማማት እየታየና እየተገመገመ እንዲያገለግሉ ይደረጋል።
ሠ) የማይጣጣሙ ጠንካራ አቋሞችን ቀደም ብሎ በመለየት ሊፈጠሩ የሚችሉ ግጭቶችን ለማስቀረት።
በሐገራችንም ሆነ በሌሎች ስፍራዎች ከፖለቲክና ከዘር ነጻ በሆኑ የረድኤት ሥራዎች መሳተፍ።
ረ) የአካልን ሕይወት በማስፈን ለቤተ ክርስቲያኒቱ እድገት የተመቻቸ ጎዳና ለመጥረግ።
25. በቤተ ክርስቲያኒቱ የአገልግሎት መርህና አሰራር የማያምን ሰው በቤተ ክርስቲያኒቱ በየትኛውም አገልግሎት አይሳተፍም።
ማዕከላዊ እሴቶቻችን
ማዕከላዊ እሴቶቻችን
ሰ) ጤናማ ለሆነ የአካል አገልግሎት የተስማማ ራዕይ ያላቸውን ሰዎች በሐላፊነት ላይ ለማስመራት።
በቤተ ክርስቲያን አመራር፣ አስተዳደርና በተለያዩ ኮሚቴዎች ገብቶ ማገልገል
በቤተ ክርስቲያን አመራር፣ አስተዳደርና በተለያዩ ኮሚቴዎች ገብቶ ማገልገል
የእግዚአብሔርን ቃል ከውሸት ጋር ሳንቀላቅል ማገልገል
“ነገር ግን የሚያሳፍረውን ስውር ነገር ጥለናልና በተንኮል አንመላለስም የእግዚአብሔርንም ቃል በውሸት አንቀላቅልም፤ እውነትን በመግለጥ ግን በእግዚአብሔር ፊት ለሰው ሕሊና ሁሉ ራሳችንን እናመሰግናለን” (2ኛ ቆሮ 4:2)
1. የቤተ ክርስቲያኑን ገንዘብ ማስተዳደር ያለባቸው በታማኝነት አስራታቸውን የሚሰጡ የቤተ ክርስቲያን አባላት ሲሆኑ እነርሱም በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ የሚኖራቸው መልካም ተሳትፎ እየታየ የሚወሰን ይሆናል።
2. የቤተ ክርስቲያን ገንዘብ ያዥ መሆን የሚችለው የአሜሪካን ሐገርን የገንዘብ አያያዝ ስልትና መሠረታዊ ሕግ የሚያውቅ መሆን ይኖርበታል።
መሥቀሉን ያማከለ አገልግሎት
3. የቤተ ክርስቲያኒቱን የሂሳብ ኮሚቴ በሊቀ መንበርነት የሚመራው የመሪዎች ተጠሪ ይሆና።
ጌታችን ሁሉን አዲስ ለማድረግ አሮጌውን ያሳለፈበትን የመስቀሉን ሥራ በመስቀሉ ቃል እንገልጣለን።
አምልኮና መገዛት
4. መጋቢው የቤተ ክርስቲያን የገንዘብ ኮሚቴ አባል ይሆናል።
ልጁን በመስጠት ፍቅሩን ለገለጠልን አባት፣ በቀራንዮ መስቀል ሞቶ በመነሳት ላዳነን ለናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ የርስታችን መያዣ ሆኖ በልጅነት መንፈስ ለሚያኖረን መንፈስ ቅዱስ፣ አንድም ሶስትም ለሆነው አምላክ በፍቅር፣ በእምነትና በተስፋ እየተገዛን እናመልከዋለን።
5. መጋቢው ከቤተ ክርስቲያን የሚያገኘውን ደሞዝና ጥቅም ያለ እርሱ ተሳትፎ የሂሳብ ኮሚቴ አባላት ብቻቸውን ይወስናሉ።
6. ሰዎች በመስዋዕትነት ገንዘባቸውን ባልሰጡበት ከገንዘብ ጋር ተያይዞ በሚሰራ በየትኛውም አገልግሎት የኮሚቴ አባል ሆነው አያገለግሉም። አንድ ሰው ምንም ባላዋጣው ነገር ውስጥ ገብቶ እንዲያገለግል ማድረግ ትልቅ ስሕተት ነው። ገንዘባቸውን በመስዋዕትነት የሚሰጡ ሰዎች የሰጡትን ገንዘብ በጥንቃቄና ሃላፊነት በሞላው ምርጫ ሊያስተዳድሩ እንደሚችሉ እናምለን።
ቤተ ክርስቲያን የተማከለችበት አገልግሎት
እድገታችንም ሆነ አገልግሎታችን ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ለመሆን የሚያበቃ እንዲሆን እንተጋለን።
7. በመባውና በአሥራቱ ታማኝ ያልሆነ ሰው በአገልግሎት ላይ ሐላፊነት አይወስድም እንዲሁም በቤተ ክርስቲያን ድምጽ የመስጠት መብት አይኖረውም።
የቤተ ክርስቲያን አባላትን የሚመለከት
የቤተ ክርስቲያን አባላትን የሚመለከት
በክርስቶስ እየሱስ ፍቅር ማገልገል
"እናንት ደካሞች ሸክማችሁ የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ" በሚለው የጌታ ቃል ላይ ተመሥርተን በኃጢያት በልማድና በተለያየ ነገር መንፈሳዊ ሕይወታቸው የተጎሳቆሉትንና የዛሉትን በጌታ ፍቅር እየተቀበልን እንዲድኑ እንዲታነጹና እንዲታደሱ እናገለግላለን።
1. በቤተ ክርስቲያኒቱ አገልግሎትና ራዕይ የማይስማማ ሰው የቤተ ክርስቲያኒቱ አባል መሆን አይችልም::
2. ሥራና የቤተሰብ ሁኔታ ከሚያመጣው ተጽዕኖ ውጪ አባላት የሆኑ ሁሉ በአቅራቢያቸው ወይንም በቪዲዮ ኮንፈረንስ በሚካሄደው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መሳተፍ ይጠበቅባቸዋል።
ታማኝነት
3. ያባልነት ግዴታቸውን የሚወጡ አባላት ስለ ቤተ ክርስቲያኒቱ ማወቅ የሚፈልጉትን ሁሉ መጠየቅና መልስ የማግኘት መብት አላቸው።
ለወንጌል እንቅፋት ከሆነ ሕይወት አሰራርና አገልግሎት ራሳችንንና ቤተ ክርስቲያንን በመጠበቅ እናገለግላለን።
ጽናት
4. አባላት የቤተ ክርስቲያኒቱን አገልግሎት በሚመለከት በዓመታዊና አስፈላጊ ሆኖ በተገኘ ስብሰባ ገለጻና ሪፖርት ይሰማሉ።
5. አባላት ቤተ ክርስቲያኒቱ በምትሰጣቸው አገልግሎቶች ሁሉ እንደ ብስለታቸውና እንደ ጥሪያቸው የማገልገል መብት አላቸው።
በመልካም ወሬና በክፉ ወሬ ሳንበገር በሰይጣንም ውጊያ ሳንረበሽ ሁሉን ለበጎ የሚያደርግልንን ጌታችንን ታምነን በድልና በምሥጋና ሕይወት እናገለግላለን።
6. የቤተ ክርስቲያኒቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በቤተ ክርስቲያን አባላት ብቻ ይመራል።
ክብር ምስጋናና አንድያ ልጁን ለሰጠን ለእግዚአብሔር አብ፣ ከሐጢአታችን በደሙ አጥቦ ለአባቱ ካሕናትና መንግሥታት እንድንሆን ላደረገን ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም የልጅነት መንፈስ ሆኖ በውስጣችን ላደረው መንፈስ ቅዱስ፥ አንድም ሶስትም ለሆነው ቅዱስ አምላክ ይሁን።
7. የውሃ ጥምቀት ያልወሰደ ሰው በአገልግሎት አይካፈልም።
የኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ወንጌል ቤተ ክርስቲያን
በአርሊንግተን
8. ቤተ ክርስቲያኒቱ እንደ ጌታ ቃል በማይመላለሱ አባላት ላይ የዲሲፕሊን እርምጃ የመውሰድ መብት አላት።
9. አባላት በየትኛውም ቤተ ክርስቲያን ሄዶ ለማምለክ መብት አላቸው።
ቨርጂኒያ
በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ
10. አባላት የቤተ ክርስቲያናቸውን አገልግሎት ችላ ብለው በሌላ ቤተ ክርስቲያን በመሄድ ሃላፊነታቸውን የሚያጓድሉ ከሆነ እንዲያገለግሉ አይፈለግም።
April 16, 2006
11. በምዕመናን መካከል አገልግሎታቸው አጠያያቂ የሆኑ ሰዎችን አገልግሎት በምዕመናን መካከል ማሰራጨትን አንቀበልም።
12. በአባላት መካከል ወሬና ጠብን በመዝራት የሚመላለሱትን እንገስጻለን እንመክራለን።
ተመሠረተች
13. ያላገቡ ምዕመናን ለጋብቻ ሲያጩ ለቤተ ክርስቲያን አስቀድመው መናገር ይኖርባቸዋል።
14. የጋብቻ ትምሕርት ሳይማሩ ሰዎችን አናጋባም። አማኞች ለማግባት ውሳኔ ላይ ሲደርሱ ከጋብቻው በፊት ቢያንስ ቢያንስ ከስድስት ወር በፊት ለቤተ ክርስቲያን ማስታወቅ ይኖርባቸዋል።
15. የማያምን ሰው ያጨ ወይንም ያጨ ሰው የጋብቻ ስርዓት በቤተ ክርስቲያን አይደረግለትም።
16. የውሃ ጥምቀት ሳይጠመቅ ጌታን ግን የተቀበለ አዲስ የሆነ ሰው አማኞች ሲያጩ ከጋብቻው በፊት ቤተ ክርስቲያን ሁኔታውን እንድትገመግምና እንድትመዝን ግዜ ሊሰጥ ይገባል።
17. ከዚህ ቤተ ክርስቲያን ውጪ የሆነ ወንድም ወይንም እህት ለማግባት ምዕመናን ሲወስኑ ስለሚያገቡት ሰው እርግጠኛና ትክክለኛ ምስክርነት የታጨው ወይንም የታጨችው ሰው ካለችበት ቤተ ክርስቲያን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የቤተ ክርስቲያን አገልግሎትን የሚመለከት
የቤተ ክርስቲያን አገልግሎትን የሚመለከት
1. በዚህ ቤተ ክርስቲያን በጸጋ ስጦታዎች እናምናለን
2. ትንቢትና ሌሎች የፀጋ ስጦታዎች በጉባኤ መሥራታቸው የሚደገፍ ነው።
3. በፀሎት ግዜ ሰዎች በልሳን ለግላቸው መፀለያቸውን እንቀበላለን። ጉባኤው ሁሉ እየጸለየ ሳለ በልሳን መጸለይ ሌሎችን የሚረብሽና ከልክ ያለፈ መልክ እስካልያዘ ድረስ የሚደገፍ ነው።
4. የቤተ ክርስቲያኒቱ አገልጋዮች የማያውቋቸውን አገልጋዮች በአገልግሎት ለመጋበዝ ቤተ ክርስቲያኒቱ አትገደድም።
5. የቤተ ክርስቲያናችን አባል ያልሆኑትን በእንግድነት ተጋብዘው ልካሆነ በቀር በቋሚነት በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በየትኛውም መልክ አይሳተፉም።
6. በዚህ ሐገር ለመኖር ከሐገር ቤት የሚመጡ አገልጋዮችን በቤተ ክርስቲያን በአገልግሎት ለማሰማራት ቢያንስ ቢያንስ ሁለት ዓመት ያህል ሐገሩንና ባሕሉን እንዲሁም በዚህ ሐገር ያለችውን ቤተ ክርስቲያን እንዲያውቁ ቢያንስ ቢያንስ ለሁለት ዓመት ያህል መቆየት ይኖርባቸዋል።
7. አገልጋዮችና ምዕመኑ የማያውቃቸውን ሰዎች በቤተ ክርስቲያን ጸሎት ግዜ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና በሌሎችም ፕሮግራሞች በመጋበዝ እንዲጸልዩና እንዲያገለግሉ ማድርገን ተገቢ አይደለም።
8. በዚህች ቤተ ክርስቲያን የተሳሳቱ እምነቶችንና ልምምዶችን በግልጥ በማሳየት ቤተ ክርስቲያኒቱ የእረኝነት ግዴታዋን መወጣት ይገባታል።
9. በአምልኮ ግዜ ጭብጨባና ሽብሸባ ይደገፋል።
10. ሴቶች በጌታ ቃል ቢያገለግሉ ይደገፋል።
11. ሴቶች በጉባኤ ፊት ሊፀልዩ ይችላሉ።
