Untitled Sermon (14)

Notes
Transcript
Sermon Tone Analysis
A
D
F
J
S
Emotion
A
C
T
Language
O
C
E
A
E
Social
View more →

የጦርና የጠብ ማጥፊያ መሳሪያችን

በእናንተ ዘንድ ጦርና ጠብ ከወዴት ይመጣሉ? በብልቶቻችሁ ውስጥ ከሚዋጉ ከእነዚህ ከምቾቶቻችሁ አይደሉምን?
2 ትመኛላችሁ ለእናንተም አይሆንም፤ ትገድላላችሁ በብርቱም ትፈልጋላችሁ፥ ልታገኙም አትችሉም፤ ትጣላላችሁ ትዋጉማላችሁ ነገር ግን አትለምኑምና ለእናንተ አይሆንም፤ 3 ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።
3 ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።
4 አመንዝሮች ሆይ፥ ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል እንዲሆን አታውቁምን? እንግዲህ የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል። 5 ወይስ መጽሐፍ፦ በእኛ ዘንድ ያሳደረው መንፈስ በቅንዓት ይመኛል ያለው በከንቱ እንደ ተናገረ ይመስላችኋልን?
5 ወይስ መጽሐፍ፦ በእኛ ዘንድ ያሳደረው መንፈስ በቅንዓት ይመኛል ያለው በከንቱ እንደ ተናገረ ይመስላችኋልን?
6 ነገር ግን ጸጋን አብልጦ ይሰጣል፤ ስለዚህ፦እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል። 7 እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤ 8 ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።
7 እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤
8 ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .

የጦርና የጠብ ምንጩ ምንድር ነው?

በብልቶቻችሁ ውስጥ የሚዋጉ ምቾቶቻችሁ ናቸው
ጦርና ጠብ ማለት ምን ማለት ነው?
በእናንተ ዘንድ ጦርና ጠብ ከወዴት ይመጣሉ? በብልቶቻችሁ ውስጥ ከሚዋጉ ከእነዚህ ከምቾቶቻችሁ አይደሉምን?
2 ትመኛላችሁ ለእናንተም አይሆንም፤ ትገድላላችሁ በብርቱም ትፈልጋላችሁ፥ ልታገኙም አትችሉም፤ ትጣላላችሁ ትዋጉማላችሁ ነገር ግን አትለምኑምና ለእናንተ አይሆንም፤
ጠብ የሚለው ቃል
ጦር የሚለው ቃል ጦርነት ያሳያል። አማኞች በመካከላቸው ጦርነት ያስነሳሉ። በዚህ ክፍል የተጠቀሰውን ችግር በሁለት የግሪክ ቃላቶች መጽሐፍ ቅዱስ ያሳየናል፡-
3 ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።
“μάχαι/ማክሳይ/” ብርቱ የሆነ መራራ ጦርነትና ያሳያል።
4 አመንዝሮች ሆይ፥ ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል እንዲሆን አታውቁምን? እንግዲህ የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል።
“πολεμεῖτε/ ፖሊሜይቴ” የሚለው ቃል ማቆሚያ የሌለው ቀጣይነት ያለው ውጊያ ማካሄድን ያሳያል። ውጊያው ጥቃት እያደረሱ የሚደረግ ውጊያን አመልካች ነው። Greek-English Lexicon of the New Testament based on Semantic Domains 39.26 πολεμέω; πόλεμος, ου
5 ወይስ መጽሐፍ፦ በእኛ ዘንድ ያሳደረው መንፈስ በቅንዓት ይመኛል ያለው በከንቱ እንደ ተናገረ ይመስላችኋልን?

39.26 πολεμέωb; πόλεμοςb, ου m: (figurative extensions of meaning of πολεμέωa and πόλεμοςa ‘to wage war,’ 55.5) to engage in serious and protracted conflict, often involving a series of attacks—‘to fight, to war against.’

πολεμέωb: ζηλοῦτε, καὶ οὐ δύνασθε έπιτυχεῖν· μάχεσθε καὶ πολεμεῖτε ‘you covet things but you cannot get them, so you clash and fight’ Jas 4:2.

πόλεμοςb: πόθεν πόλεμοι καὶ πόθεν μάχαι ἐν ὑμῖν; ‘where do (all the) struggles and fights among you come from?’ Jas 4:1.

6 ነገር ግን ጸጋን አብልጦ ይሰጣል፤ ስለዚህ፦እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል።
Greek-English Lexicon of the New Testament based on Semantic Domains 39.26 πολεμέω; πόλεμος, ου
7 እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤

ጦርና ጠብ ከወዴት ይመጣሉ?

ጦርና ጠብ የሚመጡት በብልቶቻችን ውስጥ ነው ይላል የአምላክ ቃል። በሌሎች ሰዎች ውስጥ አይደለም። በብልቶቻችን ጦርና ጠብ የሚያስነሳው ምንድር ነው? በብልቶቻችን ውስጥ የሚካሄድ ምቾት ይህንን እንደሚያመጣ እንመለከታለን።
መጽሐፍ ቅዱስ ጦርና ጠብ በብልቶቻችን የሚያስነሳው ሞቾቶቻችን ናቸው ይላል። ደስተኛ ሆነን ለመኖን ያለን ፍላጎት ነው ይላል የግሪኩ ቃል። የፍትወትና የስጋ እርካታ መፈለጋችን ለጦርነትና ለጠብ ያጋልጠናል።
“በብልቶቻችሁ ውስጥ ከሚዋጉ ከእነዚህ ከምቾቶቻችሁ አይደሉምን?”
ብልቶቻችን የሚባሉት ምኖቻችን ናቸው? የሰውነታችንን ክፍሎች የሚያሳይ ቃል ነው የሚጠቀመው። በእኛ ብልቶች ውስጥ ያሉ ፍላጎቶች ምኞታችን ጦርነት የሚያካሂድበት ስፍራ ናቸው። “ἐν τοῖς μέλεσιν ὑμῶν” ይህ ሲተረጎም “በእኛ ብልቶች ውስጥ" Kurt Aland, Barbara Aland, Johannes Karavidopoulos, Carlo M. Martini, and Bruce M. Metzger, Novum Testamentum Graece, 28th Edition., (Stuttgart: Deutsche Bibelgesellschaft, 2012), .
ἐν τοῖς μέλεσιν ὑμῶν;
ብልቶቻችን ውስጥ የሚነሱት ምቾቶቻችን እንዴት ነው ጦርነት የሚያመጡት? የብሎታችን ምቾት ምን አይነት ምቾት ስለሆነ ነው እንዲህ ላለ ችግር የሚያጋልጠን? ይህንን ለማየት እንድንችል የጌታ ቃል በዚህ ጉዳይ ላይ የሚለንን እንመልከት።
ምቾቶቻችን እንዴት ነው ጦርና ጠብ የሚያመጡብን? ለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠን መልስ እሰዳናቂ ነው።
ትመኛላችሁ ለእናንተም አይሆንም
ትገድላላችሁ በብርቱም ትፈልጋላችሁ፥ ልታገኙም አትችሉም
Kurt Aland, Barbara Aland, Johannes Karavidopoulos, Carlo M. Martini, and Bruce M. Metzger, Novum Testamentum Graece, 28th Edition., (Stuttgart: Deutsche Bibelgesellschaft, 2012), .
ትጣላላችሁ ትዋጉማላችሁ ነገር ግን አትለምኑምና ለእናንተ አይሆንም
ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።
ትክክለኛ መመኘትና ትክክል ያልሆነ መመኘት እለ።
ጌታ ኢየሱስ “ከመከራዬ በፊት ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር”
ጳውሎስ “በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና” ፊል. 1:23። እናፍቃለሁ የሚለው ቃል እመኛለሁ ከሚለው ቃል ጋር በግሪክኛ እንድ ነው።
ተመኝቶ ምኞቱን በተግባር የፈጸመ የለም። ሶስት ምሳሌዎች ልስጣችሁ።
ከእነዚህ ስፍራዎች ውጪ በብዙ ስፍራዎች ይህ ቃል በአፍራሽ መልክ ነው የተገለጠው። መመኘት በዚህ ክፍል ለምን አፍራሽ ሆነ? ምኞቱ የሚመጣው ከየት እንደሆነ መመልከት ነው ያለብን። ጦርና ጠብ የሚያስነሳው ምኞት ምንጩ የሰው ስጋ ነው። የጌታ ቃል የሚያስተምረን ይህንን ነው።

እግዚአብሔርን ሳይታመን ሰው በራሱ ምኞቱን በተግባር ሊተረጉም ሲነሳ ችግሮች ይፈጠራሉ

ሶስት ምሳሌዎች ልስጣችሁ።
“ጎርጊስ ስምዖን የተባለ ኢንስፔክተር ማይግሬት የተባለ ልብ ወለድ መጽሐፍ የጻፈ ሰው ነበር። ይህ ሰው በጣም ታዋቂ ጸሐፊ ነበር። በዘጠኝ ቀን ውስጥ አንድ ልብ ወለድ መጽሐፍ ይጽፍ ነበር። 408 ልብ ወለድ ታሪኮችን የጻፈ ሰው ነበር። ይህ ታዋዊና ዝነኛ የነበረ ሰው እንዲህ በማለት ጻፈ፡- ከራሴ ጋር የታረቀ ሰላም እንዲኖረኝ አንድ ምኞት ብቻ ነው የቀረኝ። ይህንን ምኞት ግን ማግኘት መቻሌን እጠራጠራለሁ። ማንም ይህንን ምኞት ያገኛል ብዪም አላምንም። ጉዳዩ የገንዘብ ነገር አይደለም። ያ ደስታ የሚመጣው ከውስጥ ከራስህ ብቻ ነው። የቱንም ያህል የተሳካ ኑሮ ይኑረው ማንም ሰው ይህ አይነቱ ደስታ እንዳለው የማውቀ ሰው የለም።” ይህ ሰው የተሳሳተው የት ላይ ነው?
In April 1970, Simenon finished his 408th novel, according to his customary and astonishing schedule of finishing a book in a mere nine days.
ደስታውን ከሰው ከራሱ ለማግኘት ፈለገ። ያንን ደስታ ግን ማንም ሊኖረው እንደማይችል በመረዳት ደግሞ ደመደመ። ሰውን የሚያረካው ደስታ ከየት ነው የሚገኘው?
Simenon wrote: “I have only one ambition left, to be completely at peace with myself. I doubt if I shall ever manage it. I do not think it is possible for anyone. It is not a question of money, for that kind of happiness must come from within yourself. I do not know any man, however successful, who is completely happy. I write because if I did not, I should die.”
የሰው እውነተኛ ደስታ ያለው የተቀባይነት ስፍራውንና ቦታውን በመጠበቅ የሚመጣ ነው።
“በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል። 24 እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ለምኑ ትቀበሉማላችሁ”
በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።
Paul Lee Tan, Encyclopedia of 7700 Illustrations: Signs of the Times, (Garland, TX: Bible Communications, Inc., 1996), 988.
24 እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ለምኑ ትቀበሉማላችሁ።
ሌላው የተመኘውን በጦርነት ያገኘ ሰው እንመልከት
በጀርመን ናዚዎች የተገደለ የአውስትሪያ ትንሹ አምባገነን የተባለ ሰው ቻንስለር ዶልፉስ የተባለ ሰው ነበር። አንድ ዜና ዘጋቢ በታሪክ የተረሳችውን የዚህ አምባ ገነን ሰው እናት በማግኘት ሊያናግራት ወደ ምትኖርበት ትንሽ የገበሬ መንደር በመሄድ ያገኛታል። ይህች ሴት ለዜና ዘጋቢው እንዲህ ስትል ተናገረች፡- “ልጄ እንደሚሞት አውቃልሁ። እኔ ሁልግዜ ዝነኛ ለመሆን አትፈልግ እለው ነበር። ዝነኛ አልነበረም። በውስጡ የሚሰማው የበታችነት ስሜት ወደ ላይ ከፍ ያለ ምኞት እንዲኖረው ያንጠራራው ነበር። ልጅ እያለ ቄስ ለመሆን ይመኝ ነበር። አንድ የጭስ መውጫ ጠራጊ የነበረ ሰው “አንተ በቁ ቁመት የለህም “ በጣም ኩሩሩ በመሆንህ የካህናቱን ልብሰ ተክህኖ መልበስ አትችልም” ብሎት ነበር። ልክ ነው ይዶልፉስ በጣም አጭር ነበር። ስለዚህ አምባ ገነን ሆነ” አለች።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .Paul Lee Tan, Encyclopedia of 7700 Illustrations: Signs of the Times, (Garland, TX: Bible Communications, Inc., 1996), 988.
የተመኘውን ማድረግ ያቃተው ስጋችን ለምኖ ማግኘትን አልማርም ካለ ጠበኛ ወይም ተስፋ የቆረጠ ሐዘነተኛ ሆኖ ሊኖር ይችላል።
ሰው የተመኘውን ነገር ማድረግ ሲያ
According to the New York Times, in the summer of 1994, a Virginia state trooper, who was a member of the bomb squad, and his dog, Master Blaster, became local celebrities when they found bombs at malls in Hampton and Virginia Beach.
That bit of celebrity evidently went to the state trooper’s head. A hidden camera later recorded him placing a bomb in a shed that he had been asked to search for explosives. He was arrested and later pled guilty to planting explosives at two malls, a courthouse, and a coliseum. He told investigators he had not intended to hurt anyone. The bombs—a cardboard tube filled with explosives, and pipes filled with gunpowder and nails—never exploded. He said he was simply trying to enhance his image.

Selfish ambition is one of the most powerful—and potentially destructive—motivations we can have. When we are in the grips of selfish ambition, we can rationalize almost anything.
Craig Brian Larson, 750 Engaging Illustrations for Preachers, Teachers & Writers, (Grand Rapids, MI: Baker Books, 2002), 499.
አንድ ሰው ሲናገር ምኞት እንደ ባሕር ነው። ወደ ራሱ የሚመጡትን ወንዞች ሁሉ ይውጣል። ወይንም እንደ መቃብር ነው ወደ እርሱ የሚመጡት ሬሳዎች ሁሉ ይውጣል። እንደ ማሰሮና እንስራ አይደለም። ምኞት የተሞላውን ነገር ሁሉ ባዶነትን በውስጡ ያሰፋበታል። ናፖሊዎን በትር እስኪያዝ ድረስ በትረ መንግስት የመያዝ አላማ አልነበረውም። የፈረንሳይን አክሊል እስኪያገኝ ድረስ ንጉስ መሆን አያልምም ነበር። ይህ ጸሐፊ በመቀጠል ሲናገር “ምኞት የሚገዛቸውን ሰዎች የልብ ስብራትና ድካማቸውን ብናውቅ ኖሮ ዎልሲሊ የተባለው ሰው "የምታልፍ ምኞት ሆይ አዝሃለሁ” እያለ የጮኸው ጩኸት አያስፈልገንም ነበር።
ምቾቶቻችን እንዴት ነው ጦርና ጠብ የሚያመጡብን? ለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠን መልስ አሰዳናቂ ነው።
ምቾቶቻችን እንዴት ነው ጦርና ጠብ የሚያመጡብን? ለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠን መልስ እሰዳናቂ ነው።
ምቾቶቻችን እንዴት ነው ጦርና ጠብ የሚያመጡብን? ለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠን መልስ እሰዳናቂ ነው።
ምቾቶቻችን እንዴት ነው ጦርና ጠብ የሚያመጡብን? ለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠን መልስ እሰዳናቂ ነው።
ምቾቶቻችን እንዴት ነው ጦርና ጠብ የሚያመጡብን? ለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠን መልስ እሰዳናቂ ነው።
ትክክለኛ መመኘትና ትክክል ያልሆነ መመኘት እለ።
ጌታ ኢየሱስ “ከመከራዬ በፊት ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር”
ጳውሎስ “በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና” ፊል. 1:23። እናፍቃለሁ የሚለው ቃል እመኛለሁ ከሚለው ቃል ጋር በግሪክኛ እንድ ነው።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, .
አንድ ሰው በስጋው በጦርነት ላይ ያለና የሌለ መሆኑን በምን እናውቃለን?
በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና
ከእነዚህ ስፍራዎች ውጪ በብዙ ስፍራዎች ይህ ቃል በአፍራሽ መልክ ነው የተገለጠው። መመኘት በዚህ ክፍል ለምን አፍራሽ ሆነ? ምኞቱ የሚመጣው ከየት እንደሆነ መመልከት ነው ያለብን። ጦርና ጠብ የሚያስነሳው ምኞት ምንጩ የሰው ስጋ ነው። የጌታ ቃል የሚያስተምረን ይህንን ነው።
ብልቶቻችን የሚባሉት ምኖቻችን ናቸው?
እንድ ሰው የሚመኘውን ነገር ሁሉ ማግኘት መቻሉን አርግጠኛ ከሆነ ችግር ላይ ይወድቃል። በተጋጋለ ምኞት የሚመኝ ከሆነ ለብዙ ጥፋት ይጋለጣል። ሐብታም ለመሆን ከፈለገ ብዙ ስቃይ የሚያመጣ መወጋት ያተርፋል።
“ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ” .
.
በሥጋ ምኞት፥ በብልቶቻችን ውስጥ ባለ ምኞት መኖር ያልዳነ ሰው ሕይወት ነው።
ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።
አንድ ሰው በስጋው በጦርነት ላይ ያለና የሌለ መሆኑን በምን እናውቃለን?
በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።
ከንቱና ከመጠን ይልቅ ታላቅ የሆነውን ቃል ይናገራሉና፥ በስሕተትም ከሚኖሩት አሁን የሚያመልጡትን በሥጋ ሴሰኛ ምኞት ያታልላሉ።
ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። አንድ ሰው በስጋው በጦርነት ላይ ያለና የሌለ መሆኑን በምን እናውቃለን?
የጠብና የጦርነት ምንጭ መፍትሔው ምንድር ነው?
የማይጸልይ የሚመኝ ሰው ይሆናል
8 ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።
ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
የሚገድል ሰው ይሆናል
ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።
4 አመንዝሮች ሆይ፥ ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል እንዲሆን አታውቁምን? እንግዲህ የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል። 5 ወይስ መጽሐፍ፦ በእኛ ዘንድ ያሳደረው መንፈስ በቅንዓት ይመኛል ያለው በከንቱ እንደ ተናገረ ይመስላችኋልን?
በብርቱም የሚፈልግ የማያገኝ ሰው ይሆናል
በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።
የሚጣላ፣ የሚዋጋ ነገር ግን የማይለምን ሰው ይሆናል
6 ነገር ግን ጸጋን አብልጦ ይሰጣል፤ ስለዚህ፦እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል። 7 እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤ 8 ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።
ከንቱና ከመጠን ይልቅ ታላቅ የሆነውን ቃል ይናገራሉና፥ በስሕተትም ከሚኖሩት አሁን የሚያመልጡትን በሥጋ ሴሰኛ ምኞት ያታልላሉ።
ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።
ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።
ዓለምን አለመውደድ። ለእግዚአብሔር የሚገዛ አለምን ወይም በዓለም ያሉትን የማይመስል ብቻ ነው፡፡
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, Jas 4:1–8.
ትሑት መሆን። እግዚአብሔር ለትሁታን ብቻ ነው ጸጋ የሚሰጠው።
ለእግዚአብሔር መገዛት። ለእግዚአብሔር መገዛት ማለት የራስን ፈቃድ ትቶ እንደ እግዚአብሔር ሃሳብ መኖር ነው። የአባቱን ፈቃድ የማያደርጉ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉትን አላውቃችሁም ጌታ የሚላቸውን መርሳት የለብንም።
ዲያብሎስን መቃወም። ዲያብሎስ ምድራዊና ስጋዊ ከሆነ ነገር ሁሉ በስተጀርባ እንዳለ ማወቅ አለብን። አንድ ሰው ለሰይጣን የሚገዛው መቼና እንዴት ነው?
“በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው። 3 በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።” .

ወደ እግዚአብሔር መቅረብ
3 በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።
ወደ እግዚአብሔር መቅረብ።
.ወደ እግዚአብሔር መቅረብ
እጆቻችንን ማንጻት
እጆቻችንን ማንጻት
ልባችንን ማጥራት
ልባችንን ማጥራት
Related Media
See more
Related Sermons
See more