Sermon Tone Analysis
Overall tone of the sermon
This automated analysis scores the text on the likely presence of emotional, language, and social tones. There are no right or wrong scores; this is just an indication of tones readers or listeners may pick up from the text.
A score of 0.5 or higher indicates the tone is likely present.
Emotion Tone
Anger
0.06UNLIKELY
Disgust
0.05UNLIKELY
Fear
0.04UNLIKELY
Joy
0.06UNLIKELY
Sadness
0.08UNLIKELY
Language Tone
Analytical
0.03UNLIKELY
Confident
0UNLIKELY
Tentative
0.05UNLIKELY
Social Tone
Openness
0.81LIKELY
Conscientiousness
0.47UNLIKELY
Extraversion
0.18UNLIKELY
Agreeableness
0.09UNLIKELY
Emotional Range
0.59LIKELY
Tone of specific sentences
Tones
Emotion
Language
Social Tendencies
Anger
< .5
.5 - .6
.6 - .7
.7 - .8
.8 - .9
> .9
በደል
አማኞች የሚበድላቸውን ሰው እንዴት ማየት እንዳለባቸው ሁለት ቃላቶች በዚህ ክፍል ውስጥ ይታያሉ፡፡
በዳይ ወንድም ነው የሚባለው። በዳይን ያ ሰው፣ ያች ሴት ወይንም በተለያየ መንገድ አቅልሎ የሚናገር ሰው መንፈሱ የተመረዘና የተለከፈ ሰው ነው፡፡
ጌታ ኢየሱስ ወንድምህ ስሜትህን ቢነካ አይልም፡፡ ወንድምህ ቢጎዳህ አይልም፡፡ ወንድምህ ቢበድልህ ነው የሚለው። በደል ምን ማለት ነው? የወንድምን በደል የሚገልጠው ሐጢያት ቢሰራ ነው የሚለው፡፡ ሐጢያቱ የተፈጸመው በተበዳይ ላይ ነው፡፡
ወንድምህ ቢጎዳህ አይልም
ወንድምህ ቢበድልህ ነው የሚለው። በደል ምን ማለት ነው?
በዳይ ወንድም ነው የሚባለው። በዳይን ያ ሰው፣ ያች ሴት ወይንም በተለያየ መንገድ አቅልሎ የሚናገር ሰው መንፈሱ የተመረዘና የተለከፈ ሰው ነው፡፡
ይቅርታ የሚያስፈልገው በደልና በደል ያልሆነ ችግር
የእግዚአብሔር ቃል ወንድ ቢበድልህ ሳይሆን የሚለው ወንድምህ ቢበድልህ ነው የሚለው፡፡ ይህንን ሁኔታ በወንድም ብቻ መወሰን የለብንም፡፡ እህትህ ብትበድልህ፥ ወንድምሽ ቢበልድሽ፥ እህትሽ ብትበድልሽ እያልን መመልከት አለብን፡፡ በግሪክኛ ይህ ቃል ወንድም ከሚለው ቃል ጋር ተለጣፊ ሆኖ በአማርኛ እንደተጻፈው ሳይሆን የሚታየው ብቻውን ያለ ቃል ነው፡፡
በማናቸውም በደል የሚለው ቃል “ፓራፕቶማ” የሚል ቃል ሲሆን ትርጉሙ “አንድ ሰው በወሰዳቸው ተሳሳቱ እርምጃዎች ወይንም በመሳሳት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ወይንም ሕጉን በመተላለፍ የሚሰራውን ስሕተት አመልካች ነው፡፡ በብዙ ስፍራዎች ይህ ቃል ሐጢያት ከሚለው ቃል ጋር አንድ አይነት ትርጉም ያለው ነው” Johannes P. Louw and Eugene Albert Nida, Greek-English Lexicon of the New Testament: Based on Semantic Domains (New York: United Bible Societies, 1996), 773.
በተለይም በማናቸውም የሚለውን ቃል ስንመለከት ከላይ የተሰጠው መመሪያ በጥቅም ላይ የሚውለው በአንድ በተወሰነ ሐጢያት የተቸገረን ሰው የሚያሳይ ሳይሆን “በማናቸውም” ዓይነት በደል የተያዘን ሰው አመልካች የሆነ ቃል ነው፡፡ በእንግሊዝኛ ይህ ቃል “in any transgression” የሚል ነው፡፡
“ἀδελφός σου / አዴልፎስ ሱ” አዴልፎስ የሚለው ወንድም ሲሆን ሱ የሚለው ቃል ደግሞ ያንተ ማለት ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ያለ ቃል ሲታይ ትኩረትን የሚያሳይና የሚያመለክት እንደሆነ እንመለከታለን፡፡
ሌላው ቃል “ቢገኝ" የሚለው ቃል ነው፡፡ ቢገኝ የሚለው ቃል በደለኛው በደሉን ሲፈጽም ቢገኝ የሚለውን ያሳያል፡፡ የተለያዩ ትርጉሞች በዚህ ቃል ላይ ቢሰጡም ጎልቶ የሚታየው ትርጉም በደለኛው በደሉን ሲፈጽም የሚያየው ሰው በድንገት ማየቱን የሚያመለክት ነው፡፡ እንዲህ የመሰለውን ሰው ማን አማኞች እንዴት ነው የሚይዙት?
ተበዳይ የሚያውቀው በደል
በዳይም ተበዳይም የሚያውቁት በደል
በዳይን የእኔ ወንድም የእኔ እህት የሚል መንፈስ የሌለው ሰው መንፈሱ የተመረዘና የተለከፈ ሰው ነው፡፡ መንፈሳችን ሲለከፍ ምንም ነገር በትክክል ማድረግ አንችልም፡፡ በተለከፈ መንፈስ ስንቀርብ ሰይጣን ጣልቃ ይገባል፡፡
ἀδελφός σου
ሁለተኛ የምናየው የተበዳይ ተልእኮ ወንድምን ገንዘብ ማድረግ ብቻ ነው፡፡ ገንዘብ ማድረግ የሚለውን ቃል ስንመለከት ልናስተውላቸው የሚገቡ ብርቱ እውነቶች አሉ፡፡
ገንዘብ ማድረግ የሚለው ቃል በግሪክኛ አንድ ቃል ነው፡፡ “
“ἐκέρδησας /ኤኬርዴሳስ" ማለት ምን ማለት እንደሆነ መመልከት አለብን፡፡ ትርጉሙን እንዲህ ማለት ነው፡- “በራስ ጥረትና ስራ ማግኘትን ያሳያል፡፡ ማትረፍን፣ ማግኘትን፣ ትርፍ ማካበትን” አመልካች የሆነ ቃል ነው፡፡
ተበዳይ
በዳይ የሚያውቀው ተበዳይ ከሌሎች የሚሰማው በደል
በሰዎች ፊት የተፈጸመ በደል
በግምት የሚታሰብ በደል (Assumption)
"κερδαίνωa; ποιέωh: to gain by means of one’s activity or investment—‘to earn, to gain, to make a profit.’
በጥርጥር የሚወሰድ
በሐሰተኛ ወሬ የሚወሰድ
57.189 κερδαίνωa; ποιέωh: to gain by means of one’s activity or investment—‘to earn, to gain, to make a profit.’
ወንድምን ወይንም እህትን ገንዘብ ማድረግ ንግድ የሚነግድ ሰው ትርፍ ከብዙ ንግድና ጥረት በሁዋላ እንደሚያገኝ ወንድምን ወይንም እህትን ገንዘብ ማድረግ በአንድ ግዜ አይገኝም፡፡
በዳይም ተበዳይም የማይግባቡበት በደል
ተበዳይ
በዳይ የሚበድለው በደል ምን አይነት በደል ነው?
κερδαίνωa: ἐμπορευσόμεθα καὶ κερδήσομεν ‘we shall go into business and make a profit’ ; ἠργάσατο ἐν αὐτοῖς καὶ ἐκέρδησεν ἄλλα πέντε ‘he invested his money (literally ‘he did business with them’) and earned another five’ ; τί γὰρ ὠφελεῖται ἄνθρωπος κερδήσας τὸν κόσμον ὅλον ἑαυτὸν δὲ ἀπολέσας ἢ ζημιωθείς; ‘what will a person accomplish if he gains the whole world but is himself lost or must suffer for it?’ .
ሊኒስኪ የተባለ የስነ መለኮት መምሕር ሲናገር “በዳይን ትክክል ባልሆነ መንገድ መያዝ ወይንም መቅረብ ተበዳይ ነኝ የሚለው በዳይ እንዲሆን ያደርገዋል"
ወንድም ወይንም እህት ሊበድሉ ይችላሉ፡፡ ቢበድልህ የሚለው ቃል አጠቃላይ በሆነ መልክ የሚታይ ነገርን አመልካች ነው፡፡ በደል ሊፈጸም እንደሚችል መጽሐፍ ቅዱስ ያሳያል፡፡ በደል ሊፈጸም ይችላል፡፡ ጌታ ኢየሱስ በዚህ ስፍራ ላይ የሚናገረው በደል ምን አይነት ነው?
ብዙ የሆነ እዳው የተማረለት ሰው ትንሽ እዳ ያለውን አንድ ወዳጁን ካልከፍለከኝ በማለቱ የተቀጣው መቀጣት ሊታወሰን ይገባል፡፡
By a wrong treatment of him the wronged brother would only share the other’s fault.
R. C. H. Lenski, The Interpretation of St. Matthew’s Gospel, (Minneapolis, MN: Augsburg Publishing House, 1961), 698.በዳይ የሚበድለው በደል ምን አይነት በደል ነው?
በዳይ ወንድምን ገንዘብ ማድረግ
ποιέωh: ἡ μνᾶ σου … ἐποίησεν πέντε μνᾶς ‘your mina … has earned five minas’ .
In many languages, however, it may be quite impossible to speak of ‘one mina has earned five minas’ or even ‘one coin has earned five coins.’
It may be necessary to turn this into an expression involving a human agent, for example, ‘I have earned five minas with the one that you gave me.’
ጌታ ኢየሱስ ወንድምህ ስሜትህን ቢነካ አይልም፡፡ ወንድምህ ቢጎዳህ አይልም፡፡ ወንድምህ ቢበድልህ ነው የሚለው። በደል ምን ማለት ነው? የወንድምን በደል የሚገልጠው ሐጢያት ቢሰራ ነው የሚለው፡፡ ሐጢያቱ የተፈጸመው በተበዳይ ላይ ነው፡፡
በቤተ ክርስቲያን አንድ ሰው በማናቸውም በደል ሲገኝ ምን ማድረግ እንዳለብን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል፡፡
በዚህ ክፍል የምናያቸው ዋና ዋና ቃላቶች ምንድር ናቸው?
የግጭት አይነቶችና ባሕርያቸው
በቤተ ክርስቲያን ግጭቶች ሲነሱ በተለያየ መልክና ደረጃ ይከሰታሉ፡፡ ግጭቶች ሲከሰቱ የሚታዩበት ሁኔታና ደረጃው፡፡
የግጭት ደረጃዎችና አይነቶች
የግጭት ደረጃዎችና አይነቶች
መፍትሔት የሚገኝለት ግጭቶች
የመጀመሪያው ግጭት መፍትሔ ፈላጊ የሆነው ችግር ችግሩን ከሰው ጋር ሳያያይዙ መነጋገር የሚያስችል የግጭት አይነት ነው፡፡ ቁጣና ቅሬታ ሊኖር ይችላል ነገር ግን በሰው ላይ ከማነጣጠር ይልቅ በችግሩ ላይ በማተኮር ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የተጋጩት ሰዎች የመደማመጥና የሌላውን ሃሳብ በመስማት ችግሩን ተረድቶ መፍትሔ የመፈለግ ሁኔታ ይታይበታል፡፡ እንዲህ ባለ ደረጃ ግጭት ሲያዝ የሚታዩት ሁኔታዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡
መነጋገርና መግባባት ይቻላል
የግንኙነት ገደል ያልሰፋበት ሁኔታ ይታያል
ራስን የመከላከል ባሕርይ የሚያሳዩ ግጭቶች
ድብቅ አጀንዳ ያለው ሰው የለም
ችግር ተኮር በመሆኑ ለመነጋገር ምቹና በጎ መንፈስ የሚስተናገድበት ሁኔታ ይታይበታል፡፡ራስን የመከላከል ባሕርይ የሚያሳዩ ግጭቶች
ራስን በማጽደቅ ሌላውን ለመኮነን የሚደረጉ ግጭቶች
በሁለተኛ ደረጃ ላይ ያለው የግጭት አይነት አለመግባባት የሚታይበት ነው፡፡ ራስን ላለማስጠቃት መከላከል ላይ ያተኮረ ይሆናል፡፡ ግልጥ በሆነ መንገድ ከመነጋገር ይልቅ መቆጠብና እውነትን አውጥቶ መነጋገር የሚያዳግት ይሆናል፡፡ በዚህ ደረጃ ላይ ጠብ ላይኖር ይችላል፡፡ ግልጥነትና እውነተኛነት ስለማይኖር ነገሮችን አድበስብሶ ወይን አቃሎ የማየትና ቋሚና ዘላቂ መፍትሔ የማይገኝለት እንዲሆን ይሆናል፡፡ እንዲህ በመሰለ መንገድ የሚያዝ ግጭት በማመቻመች መፍትሔት የመፈለግና የማግኘት ባሕርይ ስለሚታይበት መፍትሔ ሳይኖረው ተድበስብሶ ይቀራል፡፡ በዚህ ደረጃ ላይ ያለ ችግር የሚያሳያቸው ባሕርይ
በዚህ ደረጃ ላይ ያለ ችግር የሚያሳያቸው ባሕርይ
ችግሩን የሚያቃልሉ ንግግሮች
መጋጨትና መጣላትን ዓላማው ያደረገ ግጭት
ራስን በመከላከል ላለማስጠቃት መሞከር
ማመቻመችና ችግሩን ማድበስበስ ይሆና
መካሰስና አንዱ ሌላውን መወንጀል
መጋጨትንና መርታትን አላማው ያደረገ ግጭት ራስን በማጽደቅ ሌላውን መኮነን አይነተኛ ባሕዩ ነው፡፡ ራስን ነጻ በማድረግ ሌላውን በዳይ በማድረግ ላይ ያተኮረ ችግር ነው፡፡ አላማው ማሸነፍ ስለሆነ በምንም አይነት ሁኔታ መፍትሔ ሊገኝበት አይችልም፡፡ እንዲህ የመሰለው የችግር ደረጃ ራስን ከመከላከል ያለፈ በመሆኑ ሌላውን በመወንጀልና በመክሰስ ላይ ተመስርቶ ድል ለማግኘት የሚደረግ በመሆኑ ክርስቲያናዊ ባሕርይ የጎደለውና በክርስቶስ መንፈስ ለሚሆነው ለቅዱሳን ሕብረት ጠንቅ የሆነ መርዝና ክፋት የሚሰራጭበት ችግር ይሆናል፡፡ በዚህ ደረጃ ላይ ያለ ችግር የመክሰስ፣ ጣትን የመጠንቆል፣ ራስን ቪክቲም በማድረግ ሌሎችን በደለኛ በማድረግ ጉልህ ሁኔታ ይታይበታል፡፡
አንዱ ሌላውን ግድግዳ በማስጠጋት መውጫ የሌለው ሁኔታ መፍጠር ዋና አላማ ይሆናል፡፡ በዚህ ክልል ውስጥ የሚገቡት ሰዎች የሚጠቀሙበት ንግግራቸውም ሆነ ሃሳባቸውን የሚገልጡበት ቋንቋ የሚከተሉት ባሕርያት ይታይባቸዋል፡፡
እይታቸው የተምታታ
ቃላቶችን ያለ ቦታቸው ለራሳቸው በሚመች ሁኔታ መተርጎም
የሌሎችን ጥረትና ቅንነት በመበከል ማጥፋት
ራስን ማፅደቅና ፍጹም አድርጎ ማቅረብ ይታያል፡፡
ጠብን የሚያባብስ ግጭት
ጠብን የሚያባብስ ግጭት
በዚህ ደረጃ ላይ ያለ ግጭት የሚተኮረው መጣላት ላይ እንጂ መስማማት ላይ አይደለም፡፡ በዚህ ደረጃ ላይ ያለ ግጭት
ሌሎች መጉዳት
ሌሎችን መጉዳት
ሌሎች መጉዳት
እንዲወገዱና እንዲሳጡ መፈለግ
እንዲወገዱና እንዲሳጡ መፈለግ
የራስን መንፈሳዊነትና ትክክለኛነት የሌሎችን ስምና ክብር በመድፈር ማስከበር
የራስን መንፈሳዊነትና ትክክለኛነት የሌሎችን ስምና ክብር በመድፈር መናገር
እንዲወገዱና እንዲሳጡ መፈለግ
በቃላትና ማስረጃዎችን በተሳሳተ መንገድ በማቀናጀት ችግሩ መፍትሔ የማይገኝለት እንዲሆን ማድረግ
በቃላትና ችግሩ መፍትሔ የማይገኝለት እንዲሆን ማድረግ
የራስን መንፈሳዊነትና ትክክለኛነት የሌሎችን ስምና ክብር በመድፈር ማስከበር
በዚህ ደረጃ ላይ ሰዎች ሲደርሱ ሌሎችን ለመጉዳት ሐይልና ተደማጭነት የሚያገኙበት ቋንቋቸው፡-
በዚህ ደረጃ ላይ ሰዎች ሲደርሱ ሌሎችን ለመጉዳት ሐይልና ተደማጭነት የሚያገኙበት ቋንቋቸው፡-
በዚህ ደረጃ ላይ ሰዎች ሲደርሱ ሌሎችን ለመጉዳት ሐይልና ተደማጭነት የሚያገኙበት ቋንቋቸው፡- እውነት፣ ነጻነትና ፍትህን አስከባሪና የተጠቃ ጠበቃ በመሆን እንደቆሙ የሚያሳይ ቋንቋ ይጠቀማሉ፡፡
እውነት፣ ነሣነትና ፍትህን አስከባሪና የተጠቃ ጠበቃ በመሆን አፍራሽ ስራ ይሰራሉ፡፡
እውነት፣ ነሣነትና ፍትህን አስከባሪና የተጠቃ ጠበቃ በመሆን አፍራሽ ስራ ይሰራሉ፡፡ የሚሰሩትን ስህተት ተቀባይነት እንዲኖረው ለሚያደርጉት ሁሉ መንፈሳዊ ሃላፊነትን በእጃቸው ለመያዝ ነጻነት ያላቸው ባለ ስልጣን ሆነው ይቀርባሉ፡፡ የቤተ ክርስቲያንን አገልጋዮች የመድፈርና የማሳፈር ባሕርይ ይታይባቸዋል፡፡ የራሳቸውን ትክክለኛነት አጉለተው ለማሳየት ትላንትና ያከበሩትንና የተጠቀሙበትን ነገር ሁሉ ጭቃ ውስጥ ሲጥሉ ምንም ፍርሃት አይታይባቸውም፡፡ ሌላውን ሰው ሁሉ በደለኛ በማድረግ ወገናዊነታቸውንና አድመኝነታቸውን በመንፈሳዊ ቋንቋ በመለበጥ ራሳቸውን የፍትሕና የእውነት ጠበቆች እንደሆኑ ያቀርባሉ፡፡
በቃላትና ማስረጃዎችን በተሳሳተ መንገድ በማቀናጀት ችግሩ መፍትሔ የማይገኝለት እንዲሆን ማድረግ
ሌሎች መጉዳት
አፍራሽ ስራ ይሰራሉ፡፡ የሚሰሩትን ስህተት ተቀባይነት እንዲኖረው ለሚያደርጉት ሁሉ መንፈሳዊ ሃላፊነትን በእጃቸው ለመያዝ ነጻነት ያላቸው ባለ ስልጣን ሆነው ይቀርባሉ፡፡
የሚሰሩትን ስህተት ተቀባይነት እንዲኖረው ለሚያደርጉት ሁሉ መንፈሳዊ ሃላፊነትን በእጃቸው ለመያዝ ነጻነት ያላቸው ባለ ስልጣን ሆነው ይቀርባሉ፡፡ የቤተ ክርስቲያንን አገልጋዮች የመድፈርና የማሳፈር ባሕርይ ይታይባቸዋል፡፡ የራሳቸውን ትክክለኛነት አጉለተው ለማሳየት ትላንትና ያከበሩትንና የተጠቀሙበትን ነገር ሁሉ ጭቃ ውስጥ ሲጥሉ ምንም ፍርሃት አይታይባቸውም፡፡ ሌላውን ሰው ሁሉ በደለኛ በማድረግ ወገናዊነታቸውንና አድመኝነታቸውን በመንፈሳዊ ቋንቋ በመለበጥ ራሳቸውን የፍትሕና የእውነት ጠበቆች እንደሆኑ ያቀርባሉ፡፡

የቤተ ክርስቲያንን አገልጋዮች የመድፈርና የማሳፈር ባሕርይ ይታይባቸዋል፡፡
በዚህ ደረጃ ላይ ሰዎች ሲደርሱ ሌሎችን ለመጉዳት ሐይልና ተደማጭነት የሚያገኙበት ቋንቋቸው፡-
የራሳቸውን ትክክለኛነት አጉልተው ለማሳየት ትላንትና ያከበሩትንና የተጠቀሙበትን ነገር ሁሉ ጭቃ ውስጥ ሲጥሉ ምንም ፍርሃት አይታይባቸውም፡፡
ሌላውን ሰው ሁሉ በደለኛ በማድረግ ወገናዊነታቸውንና አድመኝነታቸውን በመንፈሳዊ ቋንቋ በመለበጥ ራሳቸውን የፍትሕና የእውነት ጠበቆች እንደሆኑ ያቀርባሉ፡፡
መፍትሔ የሌለው ችግር
እውነት፣ ነሣነትና ፍትህን አስከባሪና የተጠቃ ጠበቃ በመሆን አፍራሽ ስራ ይሰራሉ፡፡
እንዲወገዱና እንዲሳጡ መፈለግ
የራስን መንፈሳዊነትና ትክክለኛነት የሌሎችን ስምና ክብር በመድፈር ማስከበር
የሚሰሩትን ስህተት ተቀባይነት እንዲኖረው ለሚያደርጉት ሁሉ መንፈሳዊ ሃላፊነትን በእጃቸው ለመያዝ ነጻነት ያላቸው ባለ ስልጣን ሆነው ይቀርባሉ፡፡ የቤተ ክርስቲያንን አገልጋዮች የመድፈርና የማሳፈር ባሕርይ ይታይባቸዋል፡፡ የራሳቸውን ትክክለኛነት አጉለተው ለማሳየት ትላንትና ያከበሩትንና የተጠቀሙበትን ነገር ሁሉ ጭቃ ውስጥ ሲጥሉ ምንም ፍርሃት አይታይባቸውም፡፡ ሌላውን ሰው ሁሉ በደለኛ በማድረግ ወገናዊነታቸውንና አድመኝነታቸውን በመንፈሳዊ ቋንቋ በመለበጥ ራሳቸውን የፍትሕና የእውነት ጠበቆች እንደሆኑ ያቀርባሉ፡፡
መፍትሔ የሌለው ችግር
በቃላትና ማስረጃዎችን በተሳሳተ መንገድ በማቀናጀት ችግሩ መፍትሔ የማይገኝለት እንዲሆን ማድረግ
በዚህ ደረጃ ላይ ሰዎች ሲደርሱ ሌሎችን ለመጉዳት ሐይልና ተደማጭነት የሚያገኙበት ቋንቋቸው፡-
እውነት፣ ነሣነትና ፍትህን አስከባሪና የተጠቃ ጠበቃ በመሆን አፍራሽ ስራ ይሰራሉ፡፡
የሚሰሩትን ስህተት ተቀባይነት እንዲኖረው ለሚያደርጉት ሁሉ መንፈሳዊ ሃላፊነትን በእጃቸው ለመያዝ ነጻነት ያላቸው ባለ ስልጣን ሆነው ይቀርባሉ፡፡ የቤተ ክርስቲያንን አገልጋዮች የመድፈርና የማሳፈር ባሕርይ ይታይባቸዋል፡፡ የራሳቸውን ትክክለኛነት አጉለተው ለማሳየት ትላንትና ያከበሩትንና የተጠቀሙበትን ነገር ሁሉ ጭቃ ውስጥ ሲጥሉ ምንም ፍርሃት አይታይባቸውም፡፡ ሌላውን ሰው ሁሉ በደለኛ በማድረግ ወገናዊነታቸውንና አድመኝነታቸውን በመንፈሳዊ ቋንቋ በመለበጥ ራሳቸውን የፍትሕና የእውነት ጠበቆች እንደሆኑ ያቀርባሉ፡፡
ፍትህ፡፡ ሌላውን ሰው ሁሉ በደለኛ በማድረግ ወገናዊነታቸውንና አድመኝነታቸውን በመንፈሳዊ ቋንቋ በመለበጥ ራሳቸውን የፍትሕና የእውነት ጠበቆች እንደሆኑ ያቀርባሉ፡፡
መፍትሔ የሌለው ችግር
በአምስተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ግጭት መፍትሄ የማይገኝለት ይሆናል፡፡ እዚህ ደረጃ ላይ ችግሩ እንዲደርስ ከሆነ የችግሩ መባባስ ምክንያት የሆኑት ሰዎች የሚያሳዩት ባሕርይ ሕብረትን የሚያጠፋና የሚያፈርስ፣ የሌሎችን ሰዎች ክብረ ሕሊና የሚያቆስል ስም ማጥፋት፣ ጥላቻና መተማመን እንዲጠፋ ማድረግ ይሆናል፡፡ በመልካምና በበጎ ሕሊና የተኖረውን ሕይወትና ታሪክ ሁሉ በጭቃ መለቅለቅና ማጎሳቆል ዋና አላማቸው ይሆናል፡፡ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ይሆናል፡፡
Hard Core Antagonists
Major Antagonists
ሌላው ቃል “ቢገኝ" የሚለው ቃል ነው፡፡ ቢገኝ የሚለው ቃል በደለኛው በደሉን ሲፈጽም ቢገኝ የሚለውን ያሳያል፡፡ የተለያዩ ትርጉሞች በዚህ ቃል ላይ ቢሰጡም ጎልቶ የሚታየው ትርጉም በደለኛው በደሉን ሲፈጽም የሚያየው ሰው በድንገት ማየቱን የሚያመለክት ነው፡፡ እንዲህ የመሰለውን ሰው ማን አማኞች እንዴት ነው የሚይዙት?
Modertate Antagonists
በአማኞች መካከል እንዲህ በመሰለ ደረጃ ችግር የሚፈጠርበት ትልቁ ምክንያት ምንድር ነው?
ደጋግመን እንዳየነው የዚህ ሁሉ ችግር ስጋዊነት ነው፡፡ ከላይ ባየነው ደረጃ የሚፈጠሩ ሰፍተውና ጠንክረው እዚህ ደረጃ ላይ ሊደርሱ የሚችሉት ከሰው ስጋዊ ባሕርይ በስተርጀርባ ሰይጣን ስለሚሰራ ነው፡፡ በጌታ በኢየሱስ ደም የተገነባውን የቅዱሳንን ሕብረትና መንፈሳዊ አንድነት ከግለሰቦች ጥቅምና ፍላጎት ጋር በማያያዝ ሐዋርያት ደማቸውን እያፈሰሱ፣ አጥንታቸውን እየከሰከሱ በሰበኩት ወንጌል የተገኘውን ነገር ሁሉ የሚያፈርሰው ማን ነው? ሰይጣን አይደለምን፡፡
ግጭቶች እንዲህ ባለ መንገድ ውስብስብና መፍትሄ የማይገኝላቸው የሚሆኑበት ደረጃ ሲደርሱ ያል ጌታ ኢየሱስ መስቀል ቤተ ክርስቲያንን የሚፈውሳት ሌላ ምንም ነገር የለም፡፡ በየትኛውም መንገድ በአንዲት ቤተ ክርስቲያን ወገናዊነትና ወዳጅነትን በመንፈስ ከተገኘው ልጅነት ውጪ በመመልከት ሰዎች ሊተጋገዙ ሲሞርክሩ የሚያደርጉት እንቅስቃሴም ሆነ አሰራራቸው ስጋዊና መንፈሳዊነት የጎድለው ይሆናል፡፡ ከመንፈስ ቅዱስ በተገኘ ፍቅር ሳይሆን ነገርን የሚያዩት ጉዋደኝነት፣ ዝምድና፣ ስጋና መድራዊ ጥቅም ባመጣው መተሳሰር ብቻ የመመልከት ባሕርይ ይኖራቸዋል፡፡ እንዲህ ያለ ነገር ባለበት ቦታ የሰዎች መንፈስ ይመረዛል፡፡ ሰይጣን እጂን ጣልቃ ያገባል፡፡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነውን ነገር ለማየትም ሆነ ለመመልከት የሚያስቸግር ሰይጣናዊ ተጽእኖ ይፈጠራል፡፡
ሰው የሚያደርገው ማንኛም ነገር፥ እግዚአብሔር የሌለበት ነገር ሁሉ ውጤቱ የራስን ፍላጎትና ራስን የማጽድቀ ባሕርይ ስለሚኖረው የተፈለገው ስጋዊ ድል ካልተገኘ የተሰራውን ማፍረስና መደምሰስ ዋና አላማው ይሆናል፡፡ ስም ማጥፋት፣ የተሰራውን የእግዚአብሔርን ስራ ማፍረስ፣ ለእግዚአብሔር ቃል ለመንፈስ ቅዱስ ወቀሳ ዝግ መሆን ይታያል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ችግር ሲፈጠር አማኞች መንፈሳቸውን ማዳመጥ አለባቸው፡፡ መንፈሳቸውን የሚያሳዝንና የሚያጎሳቁል ነገር ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፡፡ ሰዎችን በጥላቻ፣ በቁጣና በንዴት መንፈስ መመልከት የተመረዘ መንፈስ ውጤት ነው፡፡
በቤተ ክርስቲያን ችግር የሚፈታው ሕልውናችን በተገኘበት መንፈሳዊ ቤተ ሰብነት ነው
በዚህ ደረጃ ላይ ያለ ችግር የሚያሳያቸው ባሕርይ
መነጋገርና መግባባት ይቻላል
ሥጋዎ ቤተ ሰብነት ስፍራ የለውም
ችግሩን የሚያቃልሉ ንግግሮች
የግንኙነት ገደል ያለሰፋበት ሁኔታ ይታያል
ራስን በመከላከል ላለማስጠቃት መሞከር
ድብቅ አጀንዳ ያለው ሰው የለም
ማመቻመችና ችግሩን ማድበስበስ ይሆና
መንፈሳውያኑ የበደለኛውን ሸክም ሊሸከሙ እንዲችሉ የሚሆኑ መሆን አለባቸው፡፡ የሰውን በደል በየውሃትና በመንፈሳዊነት ይያዛል እንጂ በደለኛውን በማሳጣት መልክ መያዝ የለበትም፡፡
ችግር ተኮር በመሆኑ ለመነጋገር ምቹና በጎ መንፈስ የሚስተናገድበት ሁኔታ ይታይበታል፡፡
ይህ ክፍል የሚናገረው ሐጢያት ከእውነት የሳተ ሰውን የሚያሳይ ነው፡፡ እንዲህ የመሰለው ወንድም የሚያሳሳተው መሳሳት ትክክለኛ ከሆነ መንገድ ወጥቶ የሚቅበዘበዝ ሰውን ያሳያል፡፡
ተበዳይን ገንዘብ ለማድረ የሚረዱ መንፈሳውያን ሰዎች ናቸው
መንፈሳውያን የሆናችሁ የሚል ቃል እናገኛለን፡፡ መንፈሳውያን የሆናችሁ ከማለት ይልቅ ያያችሁ የሰማችሁ ለምን አይልም?
የሰውን በደል መያዝ ያለባቸው መንፈሳውያን ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡ መንፈሳውያን የሆኑት ለምን ያስፈልጋሉ?
በደለኛውን በየውሃት መንፈስ ለማቅናት የሚችሉት እነርሱ ብቻ ናቸው፡፡ መንፈሳውያን የሆኑትም ይህንን ሲያደርጉ በከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል፡፡ ምክንያቱም ራሳቸውም ሊፈተኑ እንደሚችሉ መረዳትና መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
የአንድን ሰው በደለ መግለጥና ማጋለጥ ሳይሆን ይህ ክፍል የሚያሳየው የኃጢያትን ብዛት መሸፈንን ነው፡፡ ሐጢያተኛውን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልስ ሰው ነፍሱን ከሞት ለማዳን የሚረዳ ረዳት ነው፡፡ አላማው ማዳን ላይ እንጂ የሰውየውን በደለኛነት መግለጥ ላይ አያተኩርም፡፡
መንፈሳውያኑ የበደለኛውን ሸክም ሊሸከሙ እንዲችሉ የሚሆኑ መሆን አለባቸው፡፡ የሰውን በደል በየውሃትና በመንፈሳዊነት ይያዛል እንጂ በደለኛውን በማሳጣት መልክ መያዝ የለበትም፡፡ የአንድን ሰው በደለ መግለጥና ማጋለጥ ሳይሆን ይህ ክፍል የሚያሳየው የኃጢያትን ብዛት መሸፈንን ነው፡፡ ሐጢያተኛውን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልስ ሰው ነፍሱን ከሞት ለማዳን የሚረዳ ረዳት ነው፡፡ አላማው ማዳን ላይ እንጂ የሰውየውን በደለኛነት መግለጥ ላይ አያተኩርም፡፡
በማቴዎስ 18፡15 ላይ የሚናገረው ግን ወንድም የሆነ ሰው ሌላ ወንድምን ሲበድል እርምጃ መውሰድ ያለበት ተበዳይ እንደሆነ ነው የሚያሳየው፡፡
በማቴዎስ 18፡15 ላይ የሚናገረው ግን ወንድም የሆነ ሰው ሌላ ወንድምን ሲበድል እርምጃ መውሰድ ያለበት ተበዳይ እንደሆነ ነው የሚያሳየው፡፡
በማናቸውም አይነት በደል የተያዘን ሰው አማኞች ምን ማድረግ እንዳለባቸው ሲናገር የሚሰጠው መመሪያ በተግባር ልንተረጉመው የሚገባ ነው፡፡ በማናቸውም በደል የተገኘ ሰውን
in any transgression
ተበዳይ በዳይን አስመልክቶ ለምንና እንዴት መቅረብ እንዳለበት ያስተምራል፡፡
በማቴዎስ 18 መሠረት ተበዳይ ወደ በዳይ ወንድም መሄድ እንዳለበት ነው የሚያሳየው፡፡
ብቻህን ሂድ ነው የሚለው፡፡ ይህንን የሚልበት ምክንያት በደልን ለብቻ መያዝ የመጀመሪያውና ትክክለኛው መንገድ ነው፡፡
ብቻውን ሂድ ነው የሚለው፡፡ ይህንን የሚልበት ምክንያት በደልን ለብቻ መያዝ የመጀመሪያውና ትክክለኛው መንገድ ነው፡፡
እንዲህ ባለ መንገድ የተቀረበ በዳይ አልሰማም ቢል ሌላ ሁለት ወይንም ሦስት ምስክሮች በመያዝ ዳግመኛ ይዞ መሄድ እንዳለበት ያሳያል፡፡
እነርሱን ባይሰማ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት ይላል፡፡
ስንት ግዜ ነው ባይሰማ የሚለው?
ባይሰማ የሚለው ቃል በዚህ ስፍራ የሚታየው ሶስት ግዜ ነው፡፡
የመጀመሪያው ተበዳዩን ባይሰማ ሲሆን
ሁለተኛው ምስክሮቹን ባይሰማ የሚለውና
በመጨረሻም ቤተ ክርስቲያንን ባይሰማ የሚለውን እናያለን፡፡
ተበዳይ በመጀመሪያ እኔን አልሰማም ምስክሮችን ብቻ ነው የሰማው በማለት በዳይን ማናገሩን መተው ይገባዋልን?
ምስክሮቹን አልሰማም ካለ በኋላ ቤተ ክርስቲያንን ቢሰማ ምስክሮቹና ተበስዳዩ እኛንና ተበዳይን ካልሰማ አንቀበለውም ማለት ይችላሉን?
ፈጽሞ ይህንን ለማለት ማንም ምንም መብት የለውም፡፡
ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው መሰማት ያለባቸው ቃላት
ቢበድልህ በእንግሊዝኛ “ኢፍ" የሚል ቃል ነው፡፡ በደል መኖሩን ማረጋገጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
ሁለተኛ ጌታ የሚያሳየው በደል የሚለውን ቃል የሚናገረው “ሐጢያት" በሚል ቃል ስለሆነ ሐጢያት ተሰርቶብኛል የሚባል በደልን እንደሚናገር መመልከት ተገቢ ነው፡፡ ይህ ክፍል የሚናገረው የተሰራ ሐጢያት ሲኖር ብቻ የሚናገር መሆኑን መረዳትና መመልከት ተገቢ ነው፡፡
ሶስተኛው ትልቅ ነገር በዚህ ክፍል የምንመለከተው ሐጢያት ተሰርቶብኛል ማለት በተጨባጭ የሚታወቅ ሐጢያት ተፈጽሞብኛል የሚል ማስረጃ ያለው ሰው መሆንን ያመለክታል፡፡ ማስረጃ በሌለው ሁኔታ በስሜት ላይ ብቻ የተመሰረተ ነገርን መሰረት ያደረገ ነገር አይደለም ማቴዎስ የሚነግረን፡፡ ማስረጃ ያለውን በደል ብቻ ነው በዚህ ላይ የሚናገረው፡፡ ማስረጃ የሌለው ሰዎች በስሜት የሚናገሩት ችግር ሊኖር ይችላል፡፡ እንዲህ አየችኝ፣ ዘጋችኝ፣ ዝም አለችኝ፣ እንዳላየ ሆነችብኝ፣ ወይንም ከልብ ሰላምታ አልሰጠችም ወዘተ የመሳሰሉት ነገሮች ሊነሱ ይችላሉ፡፡ እንዲህ የመሰለውን በደል አድርገን በመውሰድ ሰዎችን ማረምና ማናገር ጥንቃቄ የሚጠይቅ ጉዳይ ነው፡፡ ሰዎች ይህንን የሚሆኑባቸው ምክንያቶች በእኛ ላይ በደል ሳይበድሉ ሊሆኗቸው ስለሚችሉ እንዲ የመሰለውን ነገር ሐጢያት ሰራብኝ በማለት መናገር የበለጠ ስሕተት ሊያመጣ ይችላል፡፡
ሐጢያት ተሰርቶብኛል የሚለው ሰው ሂድ ነው የተባለው ከሌሎች ሰዎች ጋር ከሚመስሉህ ጋር ተነጋገር አልተባለም፡፡
ይህ ክፍል የሚናገረው ሐጢያት ከእውነት የሳተ ሰውን የሚያሳይ ነው፡፡ እንዲህ የመሰለው ወንድም የሚያሳሳተው መሳሳት ትክክለኛ ከሆነ መንገድ ወጥቶ የሚቅበዘበዝ ሰውን ያሳያል፡፡
ሄዶ ማን ያደርጋል?
ተበዳይ ወደ በዳይ ወንድም ሄዶ የሚያደርገው ውቀሰው ነው የተባለው፡፡
መውቀስ “ኢሌንቾ” የሚለው ቃል አምስት ትርጉሞች ኖሩት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ውሏል፡፡
ማረም
መገሰጽ
መግለጥ ወይንም ማሳየት
መናገር
መውቀስ
ከእነዚህ ትርጉሞች መካከል መውቀስ የሚለው ትርጉም ትክክለኛው ነው፡፡
በዳይ ጋር ለመክሰስ ሂድ ብሎ ጌታ እንዳላዘዘ የምናየው የትዕዛዙ አላማ ወንድምን ገንዘብ ማድረግ መሆኑን ስንመለከት መክሰስ የጌታ አላማ እንዳልሆነ እንመለከታለን፡፡
ወደ በዳይ ጋ እንዴት እንሄዳለን
ወደ በዳይ ስንሄድ በ “ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, n.d., .
ከዚህ ከእግዚአብሔር ቃል የምንማረው በደለኛን የሚረዱ ሰዎች መንፈሳውያን ሰዎች ናቸው፡፡ መንፈሳውያን ሰዎች በደለኛን ለመርዳት ለምን ያስፈልጋሉ?
በደለኛውን በየውሃት መንፈስ ለማቅናት ነው፡፡
ተበዳይ ምን ማድረግ አለበት?
ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, n.d., .
ተጠንቅቀን ራሳችንም ልንበድል እንደምንችል በማስተዋል መሄድ አለብን፡፡
ራሳችንን አመጻድቀን ሌላውን በደለኛ በማድረግ መቅረብ ፈጽሞ ትክክል አይደለም፡፡
ጌታ እግዚአብሔር ወደ አዳምና ሔዋን በመጣበት ግዜ የጠየቃቸው ምንድር ነው?
n neuter
እግዚአብሔር ወደ እኛ የመጣበትን መንገድ መከተል መልካም ነው፡፡
ተበዳይ ምን ማድረግ አለበት?
ተበዳይ ምን ያደርጋል
ተበዳይ በዳይን የሚነግረው ምንድር ነው?ተበዳይ በዳይን ይወቅሳልኢሌንኮ አንድን ሰው ማስረጃ በማቅረብ በደለኛነቱን በወቀሳ መልክ ማሳየትና ማሳመን አመልካች ነው። በክስ መልክ ሳይሆን ማሳመንን የሚያመለክት ነው። በክስ ማስረጃ ማቅረብ ላይ ሲተኮርና የተደረገውን ችግር ማሳመን የተለያዩ ናቸው። ክስ ችግር ፍርድን ያስከትላል። ይህ ግን ፍርድ ለማምጣት ሳይሆን ወንድምን ገንዘብ ለማድረግ ስለሆነ ዓላማው ወቀሳ ብቻ መሆን እንዳለበት የሚያመክት ነው።ጠንካራ በሆነ መንገድ ማስረዳት። እንዲህ ያለ ወቀሳ የሚደረገው በዳይ በደለ የሚባለው ሐጢያት ወይንም ስሕተት ሰርቶ ከሆነ ነው። በዳይ የበደለውን በደል በዚህ ስፍራ ላይ የሚያሳየው የእግዚአብሔርን ፈቃድ በመተላለፍ የተሰራ ሐጢያትን አመልካች ነው። እንዲህ ያለ ወቀሳ ተበዳይ በደረሰው በደል ተጎድቶ ከሆነ በዳይን ሊወቅስ ይችላል። ይህ ምን ያስተምረናል?በቤተ ክርስቲያን የሚደረግ ማንኛውም ወቀሳ የሰውን ሕይወት የሚያድንና የሚያስተካክል መሆን ይገባዋል።ወቀሳ መደረግ ያለበት እውነተኛ በሆነ ትሕትና ነው። በገላትያ 6፥1 ላይ "ወንድሞች ሆይ፤ አንድ ሰው በኀጢአት ውስጥ ገብቶ ቢገኝ፣ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ በገርነት ልትመልሱት ይገባል። ነገር ግን አንተም እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ" Amharic Medebegna Bible, ."ወንድምህን
በልብህ አትጥላው፤ የበደሉ ተካፋይ እንዳትሆን ባልንጀራህን በግልጽ ገሥጸው"Amharic Medebegna Bible, .
ይቅርታ በግል የሚደረግ እንዳልሆነ እናያለን። ማንም ሰው ራሱን ለብቻው በመማር ነፃ ነኝ ማለት አይችልም። በሌሎች ሰዎች በኩል ይቅርታ ተቀባይ ሆነን መቅረብ አለብን። እርቅ ሆነ የሚባለው በዳይ ተበዳይን ይቅር ለማለት ፍላጎት ሲኖር ነው። ተበዳይ በደሉን በማግነን በዳይን ለማሳጣት፣ በዳይ የተባለውን ለመኮነን ወይንም ያንን ሰው ለማፍረስ የሚፈለግ ከሆነ በምንም አይነት እርቅ ሊመጣ አይችልም። የመወቃቀስ ትልቁ ተልእኮው
Revised Amharic Bible Chapter 2023 ኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል፤ የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል አላቸው።
በበዳይባ ተበዳይ መግባት የሌለባቸው ሰዎች
Body Politics: Five Practices of the Christian Community before the Watching World Chapter 1: Binding and LoosingNum.
35:30; ; ;
አንድ ሰው እርቅን አልሰማም አለ ተብሎ ችግሩን ወደ ቤተ ክርስቲያን ማቅረብ የሚቻለው በዳዩን ወንድም ለማድረግ የሚያስችለውን ሶስት ነገሮች ካደረግን ብቻ ነው። እነዚህ ሶስት መንገዶች የአንድን አገልጋይ ስራ የሚያሳዩ ሳይሆኑ የክርስቲያኖችን ተሳትፎ የሚያመለክቱ ናቸው።
እኛ የተማርነው እንዴት ነው?ጌታ ኢየሱስ የማረን እንዴት ነው? በደላችንን መንፈስ ቅዱስ የወቀሰን እንዴት ነው? መድሐኒት ሆኖልህ እያለ እንዴት በእርሱ አላመንክም?
እንዴት ከሐጢያት የምትነጻበት ደም እያለልህ ለምን እስከ አሁን አላመንክም። መንፈስ ቅዱስ እንዲህ እንደሚወቅስ ታምናላችሁን?
ጴጥሮስን ጌታ ኢየሱስ አንዴት ማረው? ጴጥሮስ ትወደኛለህን አያለ ነው ጌታ የጠየቀው። ይቅርታ ተበዳይ ተኮር ሳይሆን በዳይ ተኮር ነው። በዳይ ተኮር የሆነ ይቅርታ ተበዳይን በበደለው በደል እንዳይጠፋ ማድረግ ነው። በዳይ የሚወቀሰው በተበዳይ ነው። ተበዳይ የሚወቀስበት ምክንያት ገንዘብ እንዲሆን ነው። ተበዳይና በዳይን ለመለየት የሚቻለው አንዴት ነው?
ለእርቅ የሚሰበሰቡ ሰዎች በጌታ ስም የሚሰበሰቡ ናቸው። የሚሰበሰቡት ለሁለት ነገር ነው። እነዚህን ሁለት ነገሮች አማኞች በተሳሳተ መንገድ እንፈታቸዋለን። ማሰርና መፍታት የሚሉ ሁለት ቃላት በዚህ ስፍራ ውስጥ ተጠቅሰዋል። ምንድር ነው የሚታሰረው ምንድር ነው የሚፈታው?
በበዳይባ ተበዳይ መግባት የሌለባቸው ሰዎች
በሰዎች መካከል በሚፈጠር ችግር መፍትሄ እንዳይገኝ ትልቅ እንቅፋት እንደሆነ የሚታመነው አንዱ ችግር በመካከል የሚገቡ ሰዎች ናቸው፡፡ ሰዎች በሁለት ሰዎች መካከል ሲገቡ መንፈሳዊ ሰዎች መሆን ይገባቸዋል፡፡ የተበዳይ ወገን፣ ወዳጅ ወይንም አዛኝ በመሆን የመወገን አቋም የወሰዱ ሰዎች የጥፋት ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በግጭትና እርቅ ሂደት ውስጥ ትልቅ እንቅፋት የሚሆኑ ሰዎች በባሕርያቸው ችግርን መጠቀሚያቸው የሚያደርጉ ሰዎች አሉ፡፡
በእንድ ወገን ሆነው ሌላውን ሰው ለማጥቃት የሚፈልጉ
ሌሎች ደግሞ ችግር ሐይልና ጉልበት የሚሰጣቸው፡፡ በችግር ውስጥ መኖር ሕይወታቸው የሆኑ ሰዎች አሉ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ጥናት ያደርጉ ሰዎች እንደሚናገሩት ከመፍትሄ ይልቅ ችግሩን መጋጋሉን በመሻት የሚያመጡትን ጥፋት የማያዩ ሚሊታንትና ቁርጠኛ ተዋጊ የመሆን ባሕርይ የሚታይባቸው ሰዎች አሉ፡፡ እንዲህ የመሰሉ ሰዎች በችግሩ ባለ ራእይ፣ መንፈሳዊና ችግሩን በመቆጣጠር ዋና ተዋንያን ይሆናሉ፡፡ ማንንም እይፈሩም፡፡ በሰላምና በፍቅር ግዜ የማይታይ ሐይልና ጉልበት አላቸው፡፡ በምንም አይነት እንዲህ የመሰሉትን ሰዎች ከችግሩ ለማውጣት የሚደረገው ጥረት ችግሩን የማክፋፋትና የማባባስ ሁኔታ ያስከትላል፡፡ በጣም የሚያሳዝነው በችግሩ አትራፊ የሚሆኑት ሰዎች በአንድ ወገን ከሆኑ በሌሎች ሰዎች ጥረት ችግሩ በሌላ መንገድ እንዳይፈታ የግንኙነት ገደል ሁሉ እንዲፈርስ ያደርጋሉ፡፡
“Recent literature in the area of conflict resolution has begun to recognize that there are individuals who initiate and thrive on unhealthy conflict, persons who have no desire whatsoever to see conflict resolved” Haugk, Kenneth C.. Antagonists in the Church: How to Identify and Deal With Destructive Conflict (Kindle Locations 379-381).
National Book Network - A. Kindle Edition.
በቤተ ክርስቲያን በሚፈጠር ችግር ምን ግዜም ትኩረት የሚሰጠው አንዱን አጽድቆ ሌላው መኮነን ላይ ሳይሆን የመንፈስ አንድነትና ሕብረትን ጤናማ ማድረግ ላይ ነው፡፡ የተጎዳ ሰው ጉዳት ችላ ይባላል ማለት ሳይሆን የተጎዳው ሰው ጉዳቱ ወንድሙን ማጣቱ ስለሆነ ወንድምን ገንዘብ ለማድረግ የሚቻለውን ጤናማን መልካም የሆነውን ነገር ሁሉ በማስቀደም መሄድ ተገቢ ነው፡፡ ይህ እንዳይሆን ችግርን የሚያጨቀይና የሚያደፈርስ ባሕርይ ያላቸው ሰዎች ጣልቃ ሲገቡ ነገሩ ይበላሻል፡፡
Haugk, Kenneth C.. Antagonists in the Church: How to Identify and Deal With Destructive Conflict (Kindle Locations 379-381).
National Book Network - A. Kindle Edition.
የምሥክሮች ድርሻ
21 παράπτωμα is used in a number of contexts in a way in which it appears to be equivalent in meaning to ἁμάρτημα (88.290) or ἁμαρτίαa (88.289), but it is possible that παράπτωμα focuses more upon unpremeditated violation of God’s will and law.
ምስክሮች በድብቅ ምስክር መሆን የለባቸውም።
በዳይ ተበዳይን ሰማ የሚባለው መቼ ነው?
ምሥክሮች በዳይና ተበዳይ ሲነጋገሩ ታዛቢ አድማጮች አይደሉም።
ምሥክሮች የሚያደርጉት ተበዳይ የሚናገረውን መሠረት አድርገው በዳይን እንዲሰማው ማድረግ ነው።
በማንኛውም ወንጀል ወይም ሕግ በመተላለፍ ሰውን ጥፋተኛ ለማድረግ፣ አንድ ምስክር አይበቃም፤ ጒዳዩ በሁለት ወይም በሦስት ሰዎች ምስክርነት መረጋገጥ አለበት።
Amharic Medebegna Bible, .
በወንድሙ ላይ ለማድረግ ያሰበውን በእርሱ ላይ አድርጉበት፤ ክፉውን ከመካከልህ አስወግድ። Amharic Medebegna Bible,
“ተንኰለኛ የሆነ ምስክር አንድን ሰው በሐሰት ቢከስ፣ 17 ክርክሩ የሚመለከታቸው ሁለቱ ሰዎች በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት፣ በዚያ ወቅት በሚያገለግሉት ካህናትና ፈራጆች ፊት ይቁሙ።18 ፈራጆችም ጒዳዩን በጥልቅ ይመርምሩት፤ ያም ምስክሩ በወንድሙ ላይ በሐሰት የመሰከረ መሆኑ ከተረጋገጠ፣ 19 በወንድሙ ላይ ለማድረግ ያሰበውን በእርሱ ላይ አድርጉበት፤ ክፉውን ከመካከልህ አስወግድ። 20 የቀሩትም ሰዎች ይህን ሰምተው ይፈራሉ፤ እንዲህ ያለው ክፉ ነገርም ለወደፊቱ በመካከልህ ከቶ አይደገምም። 21 ርኅራኄ አታድርግ፤ ሕይወት በሕይወት፣ ዐይን በዐይን፣ ጥርስ በጥርስ፣ እጅ በእጅ፣ እግር በእግር ይመለስ”
በዳይ ተበዳይን ሰማ የሚባለው መቼ ነው?
በዳይን ይቅር ማለት ምን ማለት ነው
የእግዚአብሔር ይቅርታና የእኛ ይቅርታ ይቅርታችን እግዚአብሔር ይቅር እንዳለን ነው ሲባል ምን ማለት ነው?
አልሰማ ያለ በዳይ
“እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ” .
“እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ። ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ” .
ስለ ይቅርታ ልናያቸው የሚገቡ የተለያዩ ነጥቦች
አንደኛው ይቅርታችን እግዚአብሔር ይቅር እንዳለን ነው የሚለውን የሚወስዱ ሰዎች
እግዚአብሔር ይቅር ያለን ንስሐ ገብተን ስለሆነ እኛም ንስሐ ያልገባን ሰው ይቅር ማለት አንችልም። በዳይ በተበዳይ ከተወቀሰ በሁዋላ በሚያሳየው ንስሐ ላይ ተመስርቶ ተበዳይ ይቅር ይላል የሚል አቋም ነው። ከዚህ የተነሳ እንዲህ ያለው ይቅርታ ሁኔታዊ ይሆናል። በትንሹም በትልቁም የሚኖረውን ችግር በሙሉ እያገነኑ ሰዎች ተበድያለሁ በማለት የሚቸገሩ ሰዎች እንዲህ ያለውን አቋም ከወሰዱ ለሰይጣናዊ መርዝና ክፉ ለሆነ የክስ መንፈስ ራሳቸውን ያጋልጣሉ። መንፈሳዊ የተመረዘና የጎመዘዘ ይሆናል። ወንድምን ወይንም እህትን ገንዘብ የማድረግ የትህትና መንፈስ ጠፍቶ በደለኛውን ለማሳጣትና ትንሹን በደል በማግነን ይጎዳሉ።እንዲህ ከመሰለው አቋም ጋር የማይጣጣሙ ጥቅሶች
“እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን”
በዳይ በተበዳይ ከተወቀሰ በሁዋላ በሚያሳየው ንስሐ ላይ ተመስርቶ ተበዳይ ይቅር ይላል የሚል አቋም ነው። ከዚህ የተነሳ እንዲህ ያለው ይቅርታ ሁኔታዊ ይሆናል። በትንሹም በትልቁም የሚኖረውን ችግር በሙሉ እያገነኑ ሰዎች ተበድያለሁ በማለት የሚቸገሩ ሰዎች እንዲህ ያለውን አቋም ከወሰዱ ለሰይጣናዊ መርዝና ክፉ ለሆነ የክስ መንፈስ ራሳቸውን ያጋልጣሉ። መንፈሳዊ የተመረዘና የጎመዘዘ ይሆናል። ወንድምን ወይንም እህትን ገንዘብ የማድረግ የትህትና መንፈስ ጠፍቶ በደለኛውን ለማሳጣትና ትንሹን በደል በማግነን ይጎዳሉ።እንዲህ ከመሰለው አቋም ጋር የማይጣጣሙ ጥቅሶች “እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን” “ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና፤ 15 ለሰዎች ግን ኃጢአታቸውን ይቅር ባትሉ፥ አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም።” “ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል” “ከእናንተ እያንዳንዱ ወንድሙን ከልቡ ይቅር ካላለ፥ እንዲሁ ደግሞ የሰማዩ አባቴ ያደርግባችኋል" “አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ ርኅሩኆች ሁኑ። 37 አትፍረዱ አይፈረድባችሁምም፤ አትኰንኑ አትኰነኑምም። ይቅር በሉ ይቅርም ትባላላችሁ። 38 ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና፥ የተጨቈነና የተነቀነቀ የተትረፈረፈም መልካም መስፈሪያ በእቅፋችሁ ይሰጣችኋል” እነዚህ ጥቅሶች የሚያሳዩት ይቅርታ ምን አይነት ነው? እግዚአብሔር ይቅር ሊለን እንደምንፈልግ ይቅር ማለት ምሕረት ያለበት ፍርድ እንዲደረግልን ምሕረት ማድረግን ከልባችን ይቅር ማለትን በርህራሄና ያለ ፍርድና ያለ ኩነኔ ይቅር እንድንል ነው የሚያስተምረንበአጠቃላይ ሲታይ ሰዎችን በነጻ ይቅር ማለትን የሚያስተምር እንጂ በዳዮች በሚያደርጉት ቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ አይደለም። ሁለተኛው በሁኔታ ላይ የተመሰረተ ይቅርታ። በዳይ በበዳይ ሲወቀስ ስሕተቱን ከተቀበለና ይቅርታ ከጠየቀ የሚደረግ ይቅርታም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ። “ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፥ ቢጸጸትም ይቅር በለው” “15 ወንድምህም ቢበድልህ፥ ሄደህ አንተና እርሱ ብቻችሁን ሆናችሁ ውቀሰው። ቢሰማህ፥ ወንድምህን ገንዘብ አደረግኸው፤16 ባይሰማህ ግን፥ በሁለት ወይም በሦስት ምስክር አፍ ነገር ሁሉ እንዲጸና፥ ዳግመኛ አንድ ወይም ሁለት ከአንተ ጋር ውሰድ፤ 17 እነርሱንም ባይሰማ፥ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት፤ ደግሞም ቤተ ክርስቲያንን ባይሰማት፥ እንደ አረመኔና እንደ ቀራጭ ይሁንልህ"ሶስተኛ ያለምን ቅድመ ሁኔታ እንዲሁ ለጌታ የሚተው በደል። እንዲህ ያለው በደል ይቅርታ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይቅር የሚባለው ከምን የተነሳ ነው። ሰዎች ትናንሽ ስሕተቶችን ይሳሳታሉ። አንዳን ሰዎች በጌታ ያላቸው የሕይወት አቅም ስር የሰደደ ስላልሆነ ሲወቀሱ ድራሻቸው ከቤተ ክርስቲያን ይጠፋሉ። ልጅነት የሚጎላባቸው ሰዎች አሉ። አንዳንድ ሰዎች ካለመብሰል የተነሳ ስድነትን፣ በሥጋቸው ድፍረት ሰዎችን ሲያሳዝኑ ይታያል። እግዚአብሔር እስኪያበስላቸው መቻልና መታገስ ይገባል። እንዲህ የመሰለውን ባሕርይ ከቤተ ክርስቲያን የሚያስወግደው ጤናማ ሕይወት ለመኖር የሚረዳን የመሥቀሉ ቃል ነው። ሰዎች ከመንፈሳዊነት የተነሳ ልቅ የሆነ ንግግራቸውንና የስንፍና ሃሳባቸውን ሲታገሱ የማይገባቸውና የማይማሩትን ሰዎች ከተግሳጽ በፊት በቀደመ ምክር መመለስና መርዳት ነው። እንዲህ በመሰለ መንገድ የሚያዙ ችግሮችን እንዴት መያዝ እንዳለብን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል። “የሕዝብህን ኃጢአት አስቀረህ፥ አበሳቸውንም ሁሉ ከደንህ” “ኃጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን፥ የኃጢአትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅ” “ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ” “25 ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ ኃጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ፥ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት። 26 እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም” ይቅርታ የሚያደርግ ሰው ሊኖረው የሚገባ አቋም ምን አይነት መሆን አለበት?ይቅርታ አድራጊ ከልቡ ይቅር ለማለት መፈለግ መቻል አለበት። ጌታ ኢየሱስ እርሱን እንዴት ይቅር እንዳለው የሚያውቅና የሚያስተውል መሆን አለበት ኤፌሶን 4፥32 ላይ “እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ” ስለሚል ይቅር የምንባባለው ጌታ እግዚአብሔር አባታችን እኛን በክርስቶስ ኢየሱስ ይቅር እንዳለን ነው። ይህ ክፍል የሚያሳየው እኛ ይቅርታ የምናደርገው እግዚአብሔር ይቅር እንዳለን ነው። ስለሆነም የይቅርታችን መጠኑን የሚለካው እግዚአብሔር እንዴት ነው ይቅር ያለኝ የሚለውን ነው መመልከት ያለብን። ማካርተር የተባለው ሰው ስለ ይቅርታ ሲናገር የሚላቸውን እንመልከት“In effect, the person who chooses to forgive resolves not to remember the offense, refuses to hold a grudge, relinquishes any claim on recompense, and resists the temptation to brood or retaliate.
The offended party simply bears the insult.
The offense is set aside, lovingly covered for Christ’s sake.
For petty and unintentional offenses, this is the proper and loving way to forgive—unilaterally, without confrontation and without stirring any strife” John F. MacArthur, The Freedom and Power of Forgiveness, electronic ed., (Wheaton, IL: Crossway Books, 1998), 122.የይቅርታ ትልቁ አላማ ይላል ማካርተር መታገስ፣ ስለ ፍቅር መቻል፣ ደግነትን ማሳየት፣ ርህሩህ መሆንና የፍጥጫ ሰው ከመሆነ መቆጠብን የሚያመለክት ነው። በደል በሁለት ሰዎች መካከል ሲደረግ ሁለቱም ሰዎች ያዋጡት ድርሻ ስለሚኖራቸው ትሕትናና መግባባትን የሚጠይቅ ይሆናል። ራስን ብቻ ተበዳይ በማድረግ መቅረብ ትልቅ ስሕተት ላይ ይጥላል። ሌላው ሰው ሊል የሚችለው ነገር ካለ ማዳመጥና እድል መስጠት መኖር መቻል አለበት። ከአንድ ደካማ ሐጢያተኛ ሌላ ደካማ ሐጢያተኛ ምሕረት ሊቀበል መደረጉ መንፈሳዊ ኪሳራ ያመጣል። ፍቅር ባላየለበት ስፍራ ወቀሳ ሲኖር ሰይጣን እድል ያገኛል። ለፍቅርና ለመልካም ስራ እንነቃቃ እርስ በርሳችን እንመካከር የሚለውን የሚያፋልስ በሰዎች መካከል እንዲኖር ማድረግ ስሕተት ነው። የይቅርታ ትልቁ አላማ ወንድምን ገንዘብ ማድረግ ነው። ይቅር የምንለው ማንን እንደሆነ ማወቅ አለብን። ይቅር የምንለው እህቴ ወንድሜ የምንለውን ሰው ነው። የጌታ ደም የፈሰሰለትን ሰው ነው። ተበዳይ በዳይን ይቅር ሲል መጠንቀቅ አለበት። ወንድምን ገንዘብ የማድረግ ተልእኮ የሌለው እርቅ ተበዳይ ራሱን በማመፃደቅ በዳይን በመኮነን ለመጽደቅ መፈለግ ከሆነ ትክክል አይደለም። ወንድምን ወይንም እህትን ገንዘብ ለማድረግ ያላለመ ወቀሳ ክስና ፍርድን ብቻ አመልካች ከሆነ ስሕተት ነው። በዳይ የሚበድለው በደል ሐጢያት ይባላል። በደል የሚለው ቃል በግሪኩ "ሃማርቴስ" የሚለው ቃል ሐጢያት ማለት ነው። ሃማርቴሴ ማለት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልሆነ ነገር ማድረግ ማለት ነው።በዳይ ወደ በዳይ እንዴት ይሄዳል?
በዳይና ተበዳይ መገናኘት ያለባቸው ለብቻቸው ነው። ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ ነው። በዳይ ከተበዳይ ጋር መገናኘት የማይችልበት ምንም ምክንያት የለም። ይህ መለኮታዊ መመሪያ ነው። የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል የምንለው እኛ ለምንወደውና ለሚመቸን ቃል ብቻ አይደለም። በዳይና ተበዳይ ምንግዜም በመካከላቸው ያለውን ችግር ለየብቻ እንዲጨርሱ መሆኑ በጣም የሚመረጥ ነው። ሁለት ሰዎች ሲበዳደሉ ሌላ ሰው ጣልቃ የሚገባው በመጽሀፍ ቅዱስ ተበዳይ የበዳይን ሕይወት ገንዘብ ለማድረግ ግድ የሚለው ሁኔታ ሲመጣ ብቻ ነው። ስሕተቱን ንገረው ይላል። ስሕተቱን በሰው ማስነገር ትክክል አይደለም። ተበዳይ ነኝ የሚለው በዳይን ማናገር እንዳለበት ነው የሚያሳየው። ተበዳይ በዳይን ይቅር በማለት ገንዘብ እንዲያደርግ ካልቻለ በእግዚአብሔር ዘንድ ይጠየቃል። በደልን መያዝ የሚያስከትለው ትልቅ ችግር አለ። መንፈሳዊ ሕይወትን ይጎዳል። በዳይን ይቅር ማለት ምን ማለት ነው? የጠፋውን በደል ይቅርታ ማድረግ ሳይሆን ትኩረቱ ያለው በደለኛው ወንድም የሚሰማውን የበደለኛነት መንፈስና ወቀሳ ማንሳትን የሚያሳይ ነው። ትኩረቱ በደለኛው በሚሰማው የበደለኝነት ስሜት ላይ የሚያተኩር እንጂ በዳዩ የበደለው በደል ላይ የሚተኮር አይደለም። ስሕተትና በደለኛነት የተለያዩ ናቸው። ይህ ቃል የሚያሳየው በዳይ የሚሰማውን የበደለኝነት ስሜት ነው እንጂ በዳይ የበደለውን በደል ይቅር ማለትን አያሳይም። ይቅርታ የበደለኛነት ስሜት የሚሰማውን በደለኛ ሰው ከሚሰማው የበደለኛነት ስሜት ለማውጣት የሚደረግ የይቅርታ ሥራ ነው እንጂ በደለን የማስወገድ ጉዳይ አይደለም። ሐጢያትን ይቅር ማለት በደል የሚሰማውስ ሰው ነጻ የሚያደርግ ሥራ እንጂ የተፈጸመ በደልን ማስወገድ አይደለም። ይቅርታ ማድረግ መጥረግ፣ መደምሰስ ወይንም ማስወገድ ማለት ነው። ማንም ሰው አንድን ተደርጎ የነበረን በደል እንዲህ በመስለ ሁኔታ ማስወገድ አይችልም። በደሉን የበደለው የሚሰማውን በደለኛነት ግን በይቅርታ ማስወገድ ይቻላል።
እኔ እግዚአብሔርን ለማምለክና ለማገልገል የምችለው በደለኛ በደሉ ሲነገርና በደሉ ሲወገድ ነው ማለት ትልቅ ስሕተት ነው። ዛሬ ይቅር ያልኩት ሰው ነገም ሊሳሳት ይችላል። በደለ የማይኖርበት ቤተ ክርስቲያን መኖር የሚፈልግ ሰው ካለ ያች ቤተ ክርስቲያን የምትኖረው በሰማይ ብቻ ነው። በቤተ ክርስቲያን ለመኖር የሚያስችለን እርስ በርሳችን ይቅር እየተባባልን እንጂ እንከን የሌለበትን ኑሮና ሕይወት ለመኖር ከሚችሉ ሰዎች ጋር ስላለን አይደለም።አልሰማ ያለ በዳይ
“ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና፤ 15 ለሰዎች ግን ኃጢአታቸውን ይቅር ባትሉ፥ አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም።”
“ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል”
“ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል” “ከእናንተ እያንዳንዱ ወንድሙን ከልቡ ይቅር ካላለ፥ እንዲሁ ደግሞ የሰማዩ አባቴ ያደርግባችኋል" “አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ ርኅሩኆች ሁኑ። 37 አትፍረዱ አይፈረድባችሁምም፤ አትኰንኑ አትኰነኑምም። ይቅር በሉ ይቅርም ትባላላችሁ። 38 ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና፥ የተጨቈነና የተነቀነቀ የተትረፈረፈም መልካም መስፈሪያ በእቅፋችሁ ይሰጣችኋል” እነዚህ ጥቅሶች የሚያሳዩት ይቅርታ ምን አይነት ነው? እግዚአብሔር ይቅር ሊለን እንደምንፈልግ ይቅር ማለት ምሕረት ያለበት ፍርድ እንዲደረግልን ምሕረት ማድረግን ከልባችን ይቅር ማለትን በርህራሄና ያለ ፍርድና ያለ ኩነኔ ይቅር እንድንል ነው የሚያስተምረንበአጠቃላይ ሲታይ ሰዎችን በነጻ ይቅር ማለትን የሚያስተምር እንጂ በዳዮች በሚያደርጉት ቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ አይደለም። ሁለተኛው በሁኔታ ላይ የተመሰረተ ይቅርታ። በዳይ በበዳይ ሲወቀስ ስሕተቱን ከተቀበለና ይቅርታ ከጠየቀ የሚደረግ ይቅርታም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ። “ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፥ ቢጸጸትም ይቅር በለው” “15 ወንድምህም ቢበድልህ፥ ሄደህ አንተና እርሱ ብቻችሁን ሆናችሁ ውቀሰው። ቢሰማህ፥ ወንድምህን ገንዘብ አደረግኸው፤16 ባይሰማህ ግን፥ በሁለት ወይም በሦስት ምስክር አፍ ነገር ሁሉ እንዲጸና፥ ዳግመኛ አንድ ወይም ሁለት ከአንተ ጋር ውሰድ፤ 17 እነርሱንም ባይሰማ፥ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት፤ ደግሞም ቤተ ክርስቲያንን ባይሰማት፥ እንደ አረመኔና እንደ ቀራጭ ይሁንልህ"ሶስተኛ ያለምን ቅድመ ሁኔታ እንዲሁ ለጌታ የሚተው በደል። እንዲህ ያለው በደል ይቅርታ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይቅር የሚባለው ከምን የተነሳ ነው። ሰዎች ትናንሽ ስሕተቶችን ይሳሳታሉ። አንዳን ሰዎች በጌታ ያላቸው የሕይወት አቅም ስር የሰደደ ስላልሆነ ሲወቀሱ ድራሻቸው ከቤተ ክርስቲያን ይጠፋሉ። ልጅነት የሚጎላባቸው ሰዎች አሉ። አንዳንድ ሰዎች ካለመብሰል የተነሳ ስድነትን፣ በሥጋቸው ድፍረት ሰዎችን ሲያሳዝኑ ይታያል። እግዚአብሔር እስኪያበስላቸው መቻልና መታገስ ይገባል። እንዲህ የመሰለውን ባሕርይ ከቤተ ክርስቲያን የሚያስወግደው ጤናማ ሕይወት ለመኖር የሚረዳን የመሥቀሉ ቃል ነው። ሰዎች ከመንፈሳዊነት የተነሳ ልቅ የሆነ ንግግራቸውንና የስንፍና ሃሳባቸውን ሲታገሱ የማይገባቸውና የማይማሩትን ሰዎች ከተግሳጽ በፊት በቀደመ ምክር መመለስና መርዳት ነው። እንዲህ በመሰለ መንገድ የሚያዙ ችግሮችን እንዴት መያዝ እንዳለብን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል። “የሕዝብህን ኃጢአት አስቀረህ፥ አበሳቸውንም ሁሉ ከደንህ” “ኃጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን፥ የኃጢአትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅ” “ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ” “25 ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ ኃጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ፥ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት። 26 እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም” ይቅርታ የሚያደርግ ሰው ሊኖረው የሚገባ አቋም ምን አይነት መሆን አለበት?ይቅርታ አድራጊ ከልቡ ይቅር ለማለት መፈለግ መቻል አለበት። ጌታ ኢየሱስ እርሱን እንዴት ይቅር እንዳለው የሚያውቅና የሚያስተውል መሆን አለበት ኤፌሶን 4፥32 ላይ “እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ” ስለሚል ይቅር የምንባባለው ጌታ እግዚአብሔር አባታችን እኛን በክርስቶስ ኢየሱስ ይቅር እንዳለን ነው። ይህ ክፍል የሚያሳየው እኛ ይቅርታ የምናደርገው እግዚአብሔር ይቅር እንዳለን ነው። ስለሆነም የይቅርታችን መጠኑን የሚለካው እግዚአብሔር እንዴት ነው ይቅር ያለኝ የሚለውን ነው መመልከት ያለብን። ማካርተር የተባለው ሰው ስለ ይቅርታ ሲናገር የሚላቸውን እንመልከት“In effect, the person who chooses to forgive resolves not to remember the offense, refuses to hold a grudge, relinquishes any claim on recompense, and resists the temptation to brood or retaliate.
The offended party simply bears the insult.
The offense is set aside, lovingly covered for Christ’s sake.
For petty and unintentional offenses, this is the proper and loving way to forgive—unilaterally, without confrontation and without stirring any strife” John F. MacArthur, The Freedom and Power of Forgiveness, electronic ed., (Wheaton, IL: Crossway Books, 1998), 122.የይቅርታ ትልቁ አላማ ይላል ማካርተር መታገስ፣ ስለ ፍቅር መቻል፣ ደግነትን ማሳየት፣ ርህሩህ መሆንና የፍጥጫ ሰው ከመሆነ መቆጠብን የሚያመለክት ነው። በደል በሁለት ሰዎች መካከል ሲደረግ ሁለቱም ሰዎች ያዋጡት ድርሻ ስለሚኖራቸው ትሕትናና መግባባትን የሚጠይቅ ይሆናል። ራስን ብቻ ተበዳይ በማድረግ መቅረብ ትልቅ ስሕተት ላይ ይጥላል። ሌላው ሰው ሊል የሚችለው ነገር ካለ ማዳመጥና እድል መስጠት መኖር መቻል አለበት። ከአንድ ደካማ ሐጢያተኛ ሌላ ደካማ ሐጢያተኛ ምሕረት ሊቀበል መደረጉ መንፈሳዊ ኪሳራ ያመጣል። ፍቅር ባላየለበት ስፍራ ወቀሳ ሲኖር ሰይጣን እድል ያገኛል። ለፍቅርና ለመልካም ስራ እንነቃቃ እርስ በርሳችን እንመካከር የሚለውን የሚያፋልስ በሰዎች መካከል እንዲኖር ማድረግ ስሕተት ነው። የይቅርታ ትልቁ አላማ ወንድምን ገንዘብ ማድረግ ነው። ይቅር የምንለው ማንን እንደሆነ ማወቅ አለብን። ይቅር የምንለው እህቴ ወንድሜ የምንለውን ሰው ነው። የጌታ ደም የፈሰሰለትን ሰው ነው። ተበዳይ በዳይን ይቅር ሲል መጠንቀቅ አለበት። ወንድምን ገንዘብ የማድረግ ተልእኮ የሌለው እርቅ ተበዳይ ራሱን በማመፃደቅ በዳይን በመኮነን ለመጽደቅ መፈለግ ከሆነ ትክክል አይደለም። ወንድምን ወይንም እህትን ገንዘብ ለማድረግ ያላለመ ወቀሳ ክስና ፍርድን ብቻ አመልካች ከሆነ ስሕተት ነው። በዳይ የሚበድለው በደል ሐጢያት ይባላል። በደል የሚለው ቃል በግሪኩ "ሃማርቴስ" የሚለው ቃል ሐጢያት ማለት ነው። ሃማርቴሴ ማለት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልሆነ ነገር ማድረግ ማለት ነው።በዳይ ወደ በዳይ እንዴት ይሄዳል?
በዳይና ተበዳይ መገናኘት ያለባቸው ለብቻቸው ነው። ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ ነው። በዳይ ከተበዳይ ጋር መገናኘት የማይችልበት ምንም ምክንያት የለም። ይህ መለኮታዊ መመሪያ ነው። የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል የምንለው እኛ ለምንወደውና ለሚመቸን ቃል ብቻ አይደለም። በዳይና ተበዳይ ምንግዜም በመካከላቸው ያለውን ችግር ለየብቻ እንዲጨርሱ መሆኑ በጣም የሚመረጥ ነው። ሁለት ሰዎች ሲበዳደሉ ሌላ ሰው ጣልቃ የሚገባው በመጽሀፍ ቅዱስ ተበዳይ የበዳይን ሕይወት ገንዘብ ለማድረግ ግድ የሚለው ሁኔታ ሲመጣ ብቻ ነው። ስሕተቱን ንገረው ይላል። ስሕተቱን በሰው ማስነገር ትክክል አይደለም። ተበዳይ ነኝ የሚለው በዳይን ማናገር እንዳለበት ነው የሚያሳየው። ተበዳይ በዳይን ይቅር በማለት ገንዘብ እንዲያደርግ ካልቻለ በእግዚአብሔር ዘንድ ይጠየቃል። በደልን መያዝ የሚያስከትለው ትልቅ ችግር አለ። መንፈሳዊ ሕይወትን ይጎዳል። በዳይን ይቅር ማለት ምን ማለት ነው? የጠፋውን በደል ይቅርታ ማድረግ ሳይሆን ትኩረቱ ያለው በደለኛው ወንድም የሚሰማውን የበደለኛነት መንፈስና ወቀሳ ማንሳትን የሚያሳይ ነው። ትኩረቱ በደለኛው በሚሰማው የበደለኝነት ስሜት ላይ የሚያተኩር እንጂ በዳዩ የበደለው በደል ላይ የሚተኮር አይደለም። ስሕተትና በደለኛነት የተለያዩ ናቸው። ይህ ቃል የሚያሳየው በዳይ የሚሰማውን የበደለኝነት ስሜት ነው እንጂ በዳይ የበደለውን በደል ይቅር ማለትን አያሳይም። ይቅርታ የበደለኛነት ስሜት የሚሰማውን በደለኛ ሰው ከሚሰማው የበደለኛነት ስሜት ለማውጣት የሚደረግ የይቅርታ ሥራ ነው እንጂ በደለን የማስወገድ ጉዳይ አይደለም። ሐጢያትን ይቅር ማለት በደል የሚሰማውስ ሰው ነጻ የሚያደርግ ሥራ እንጂ የተፈጸመ በደልን ማስወገድ አይደለም። ይቅርታ ማድረግ መጥረግ፣ መደምሰስ ወይንም ማስወገድ ማለት ነው። ማንም ሰው አንድን ተደርጎ የነበረን በደል እንዲህ በመስለ ሁኔታ ማስወገድ አይችልም። በደሉን የበደለው የሚሰማውን በደለኛነት ግን በይቅርታ ማስወገድ ይቻላል።
እኔ እግዚአብሔርን ለማምለክና ለማገልገል የምችለው በደለኛ በደሉ ሲነገርና በደሉ ሲወገድ ነው ማለት ትልቅ ስሕተት ነው። ዛሬ ይቅር ያልኩት ሰው ነገም ሊሳሳት ይችላል። በደለ የማይኖርበት ቤተ ክርስቲያን መኖር የሚፈልግ ሰው ካለ ያች ቤተ ክርስቲያን የምትኖረው በሰማይ ብቻ ነው። በቤተ ክርስቲያን ለመኖር የሚያስችለን እርስ በርሳችን ይቅር እየተባባልን እንጂ እንከን የሌለበትን ኑሮና ሕይወት ለመኖር ከሚችሉ ሰዎች ጋር ስላለን አይደለም።አልሰማ ያለ በዳይ
“ከእናንተ እያንዳንዱ ወንድሙን ከልቡ ይቅር ካላለ፥ እንዲሁ ደግሞ የሰማዩ አባቴ ያደርግባችኋል"
“አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ ርኅሩኆች ሁኑ። 37 አትፍረዱ አይፈረድባችሁምም፤ አትኰንኑ አትኰነኑምም። ይቅር በሉ ይቅርም ትባላላችሁ። 38 ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና፥ የተጨቈነና የተነቀነቀ የተትረፈረፈም መልካም መስፈሪያ በእቅፋችሁ ይሰጣችኋል”
እነዚህ ጥቅሶች የሚያሳዩት ይቅርታ ምን አይነት ነው?
እግዚአብሔር ይቅር ሊለን እንደምንፈልግ ይቅር ማለት
ምሕረት ያለበት ፍርድ እንዲደረግልን ምሕረት ማድረግን
ከልባችን ይቅር ማለትን
በርህራሄና ያለ ፍርድና ያለ ኩነኔ ይቅር እንድንል ነው የሚያስተምረን
በአጠቃላይ ሲታይ ሰዎችን በነጻ ይቅር ማለትን የሚያስተምር እንጂ በዳዮች በሚያደርጉት ቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ አይደለም።
ሁለተኛው በሁኔታ ላይ የተመሰረተ ይቅርታ። በዳይ በበዳይ ሲወቀስ ስሕተቱን ከተቀበለና ይቅርታ ከጠየቀ የሚደረግ ይቅርታም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ።
በአጠቃላይ ሲታይ ሰዎችን በነጻ ይቅር ማለትን የሚያስተምር እንጂ በዳዮች በሚያደርጉት ቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ አይደለም። ሁለተኛው በሁኔታ ላይ የተመሰረተ ይቅርታ። በዳይ በበዳይ ሲወቀስ ስሕተቱን ከተቀበለና ይቅርታ ከጠየቀ የሚደረግ ይቅርታም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ። “ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፥ ቢጸጸትም ይቅር በለው” “15 ወንድምህም ቢበድልህ፥ ሄደህ አንተና እርሱ ብቻችሁን ሆናችሁ ውቀሰው። ቢሰማህ፥ ወንድምህን ገንዘብ አደረግኸው፤16 ባይሰማህ ግን፥ በሁለት ወይም በሦስት ምስክር አፍ ነገር ሁሉ እንዲጸና፥ ዳግመኛ አንድ ወይም ሁለት ከአንተ ጋር ውሰድ፤ 17 እነርሱንም ባይሰማ፥ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት፤ ደግሞም ቤተ ክርስቲያንን ባይሰማት፥ እንደ አረመኔና እንደ ቀራጭ ይሁንልህ"ሶስተኛ ያለምን ቅድመ ሁኔታ እንዲሁ ለጌታ የሚተው በደል። እንዲህ ያለው በደል ይቅርታ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይቅር የሚባለው ከምን የተነሳ ነው። ሰዎች ትናንሽ ስሕተቶችን ይሳሳታሉ። አንዳን ሰዎች በጌታ ያላቸው የሕይወት አቅም ስር የሰደደ ስላልሆነ ሲወቀሱ ድራሻቸው ከቤተ ክርስቲያን ይጠፋሉ። ልጅነት የሚጎላባቸው ሰዎች አሉ። አንዳንድ ሰዎች ካለመብሰል የተነሳ ስድነትን፣ በሥጋቸው ድፍረት ሰዎችን ሲያሳዝኑ ይታያል። እግዚአብሔር እስኪያበስላቸው መቻልና መታገስ ይገባል። እንዲህ የመሰለውን ባሕርይ ከቤተ ክርስቲያን የሚያስወግደው ጤናማ ሕይወት ለመኖር የሚረዳን የመሥቀሉ ቃል ነው። ሰዎች ከመንፈሳዊነት የተነሳ ልቅ የሆነ ንግግራቸውንና የስንፍና ሃሳባቸውን ሲታገሱ የማይገባቸውና የማይማሩትን ሰዎች ከተግሳጽ በፊት በቀደመ ምክር መመለስና መርዳት ነው። እንዲህ በመሰለ መንገድ የሚያዙ ችግሮችን እንዴት መያዝ እንዳለብን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል። “የሕዝብህን ኃጢአት አስቀረህ፥ አበሳቸውንም ሁሉ ከደንህ” “ኃጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን፥ የኃጢአትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅ” “ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ” “25 ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ ኃጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ፥ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት። 26 እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም” ይቅርታ የሚያደርግ ሰው ሊኖረው የሚገባ አቋም ምን አይነት መሆን አለበት?ይቅርታ አድራጊ ከልቡ ይቅር ለማለት መፈለግ መቻል አለበት። ጌታ ኢየሱስ እርሱን እንዴት ይቅር እንዳለው የሚያውቅና የሚያስተውል መሆን አለበት ኤፌሶን 4፥32 ላይ “እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ” ስለሚል ይቅር የምንባባለው ጌታ እግዚአብሔር አባታችን እኛን በክርስቶስ ኢየሱስ ይቅር እንዳለን ነው። ይህ ክፍል የሚያሳየው እኛ ይቅርታ የምናደርገው እግዚአብሔር ይቅር እንዳለን ነው። ስለሆነም የይቅርታችን መጠኑን የሚለካው እግዚአብሔር እንዴት ነው ይቅር ያለኝ የሚለውን ነው መመልከት ያለብን። ማካርተር የተባለው ሰው ስለ ይቅርታ ሲናገር የሚላቸውን እንመልከት“In effect, the person who chooses to forgive resolves not to remember the offense, refuses to hold a grudge, relinquishes any claim on recompense, and resists the temptation to brood or retaliate.
The offended party simply bears the insult.
The offense is set aside, lovingly covered for Christ’s sake.
For petty and unintentional offenses, this is the proper and loving way to forgive—unilaterally, without confrontation and without stirring any strife” John F. MacArthur, The Freedom and Power of Forgiveness, electronic ed., (Wheaton, IL: Crossway Books, 1998), 122.የይቅርታ ትልቁ አላማ ይላል ማካርተር መታገስ፣ ስለ ፍቅር መቻል፣ ደግነትን ማሳየት፣ ርህሩህ መሆንና የፍጥጫ ሰው ከመሆነ መቆጠብን የሚያመለክት ነው። በደል በሁለት ሰዎች መካከል ሲደረግ ሁለቱም ሰዎች ያዋጡት ድርሻ ስለሚኖራቸው ትሕትናና መግባባትን የሚጠይቅ ይሆናል። ራስን ብቻ ተበዳይ በማድረግ መቅረብ ትልቅ ስሕተት ላይ ይጥላል። ሌላው ሰው ሊል የሚችለው ነገር ካለ ማዳመጥና እድል መስጠት መኖር መቻል አለበት። ከአንድ ደካማ ሐጢያተኛ ሌላ ደካማ ሐጢያተኛ ምሕረት ሊቀበል መደረጉ መንፈሳዊ ኪሳራ ያመጣል። ፍቅር ባላየለበት ስፍራ ወቀሳ ሲኖር ሰይጣን እድል ያገኛል። ለፍቅርና ለመልካም ስራ እንነቃቃ እርስ በርሳችን እንመካከር የሚለውን የሚያፋልስ በሰዎች መካከል እንዲኖር ማድረግ ስሕተት ነው። የይቅርታ ትልቁ አላማ ወንድምን ገንዘብ ማድረግ ነው። ይቅር የምንለው ማንን እንደሆነ ማወቅ አለብን። ይቅር የምንለው እህቴ ወንድሜ የምንለውን ሰው ነው። የጌታ ደም የፈሰሰለትን ሰው ነው። ተበዳይ በዳይን ይቅር ሲል መጠንቀቅ አለበት። ወንድምን ገንዘብ የማድረግ ተልእኮ የሌለው እርቅ ተበዳይ ራሱን በማመፃደቅ በዳይን በመኮነን ለመጽደቅ መፈለግ ከሆነ ትክክል አይደለም። ወንድምን ወይንም እህትን ገንዘብ ለማድረግ ያላለመ ወቀሳ ክስና ፍርድን ብቻ አመልካች ከሆነ ስሕተት ነው። በዳይ የሚበድለው በደል ሐጢያት ይባላል። በደል የሚለው ቃል በግሪኩ "ሃማርቴስ" የሚለው ቃል ሐጢያት ማለት ነው። ሃማርቴሴ ማለት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልሆነ ነገር ማድረግ ማለት ነው።በዳይ ወደ በዳይ እንዴት ይሄዳል?
በዳይና ተበዳይ መገናኘት ያለባቸው ለብቻቸው ነው። ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ ነው። በዳይ ከተበዳይ ጋር መገናኘት የማይችልበት ምንም ምክንያት የለም። ይህ መለኮታዊ መመሪያ ነው። የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል የምንለው እኛ ለምንወደውና ለሚመቸን ቃል ብቻ አይደለም። በዳይና ተበዳይ ምንግዜም በመካከላቸው ያለውን ችግር ለየብቻ እንዲጨርሱ መሆኑ በጣም የሚመረጥ ነው። ሁለት ሰዎች ሲበዳደሉ ሌላ ሰው ጣልቃ የሚገባው በመጽሀፍ ቅዱስ ተበዳይ የበዳይን ሕይወት ገንዘብ ለማድረግ ግድ የሚለው ሁኔታ ሲመጣ ብቻ ነው። ስሕተቱን ንገረው ይላል። ስሕተቱን በሰው ማስነገር ትክክል አይደለም። ተበዳይ ነኝ የሚለው በዳይን ማናገር እንዳለበት ነው የሚያሳየው። ተበዳይ በዳይን ይቅር በማለት ገንዘብ እንዲያደርግ ካልቻለ በእግዚአብሔር ዘንድ ይጠየቃል። በደልን መያዝ የሚያስከትለው ትልቅ ችግር አለ። መንፈሳዊ ሕይወትን ይጎዳል። በዳይን ይቅር ማለት ምን ማለት ነው? የጠፋውን በደል ይቅርታ ማድረግ ሳይሆን ትኩረቱ ያለው በደለኛው ወንድም የሚሰማውን የበደለኛነት መንፈስና ወቀሳ ማንሳትን የሚያሳይ ነው። ትኩረቱ በደለኛው በሚሰማው የበደለኝነት ስሜት ላይ የሚያተኩር እንጂ በዳዩ የበደለው በደል ላይ የሚተኮር አይደለም። ስሕተትና በደለኛነት የተለያዩ ናቸው። ይህ ቃል የሚያሳየው በዳይ የሚሰማውን የበደለኝነት ስሜት ነው እንጂ በዳይ የበደለውን በደል ይቅር ማለትን አያሳይም። ይቅርታ የበደለኛነት ስሜት የሚሰማውን በደለኛ ሰው ከሚሰማው የበደለኛነት ስሜት ለማውጣት የሚደረግ የይቅርታ ሥራ ነው እንጂ በደለን የማስወገድ ጉዳይ አይደለም። ሐጢያትን ይቅር ማለት በደል የሚሰማውስ ሰው ነጻ የሚያደርግ ሥራ እንጂ የተፈጸመ በደልን ማስወገድ አይደለም። ይቅርታ ማድረግ መጥረግ፣ መደምሰስ ወይንም ማስወገድ ማለት ነው። ማንም ሰው አንድን ተደርጎ የነበረን በደል እንዲህ በመስለ ሁኔታ ማስወገድ አይችልም። በደሉን የበደለው የሚሰማውን በደለኛነት ግን በይቅርታ ማስወገድ ይቻላል።
እኔ እግዚአብሔርን ለማምለክና ለማገልገል የምችለው በደለኛ በደሉ ሲነገርና በደሉ ሲወገድ ነው ማለት ትልቅ ስሕተት ነው። ዛሬ ይቅር ያልኩት ሰው ነገም ሊሳሳት ይችላል። በደለ የማይኖርበት ቤተ ክርስቲያን መኖር የሚፈልግ ሰው ካለ ያች ቤተ ክርስቲያን የምትኖረው በሰማይ ብቻ ነው። በቤተ ክርስቲያን ለመኖር የሚያስችለን እርስ በርሳችን ይቅር እየተባባልን እንጂ እንከን የሌለበትን ኑሮና ሕይወት ለመኖር ከሚችሉ ሰዎች ጋር ስላለን አይደለም።አልሰማ ያለ በዳይ
“ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፥ ቢጸጸትም ይቅር በለው”
“15 ወንድምህም ቢበድልህ፥ ሄደህ አንተና እርሱ ብቻችሁን ሆናችሁ ውቀሰው። ቢሰማህ፥ ወንድምህን ገንዘብ አደረግኸው፤16 ባይሰማህ ግን፥ በሁለት ወይም በሦስት ምስክር አፍ ነገር ሁሉ እንዲጸና፥ ዳግመኛ አንድ ወይም ሁለት ከአንተ ጋር ውሰድ፤ 17 እነርሱንም ባይሰማ፥ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት፤ ደግሞም ቤተ ክርስቲያንን ባይሰማት፥ እንደ አረመኔና እንደ ቀራጭ ይሁንልህ"
ሶስተኛ ያለምን ቅድመ ሁኔታ እንዲሁ ለጌታ የሚተው በደል። እንዲህ ያለው በደል ይቅርታ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይቅር የሚባለው ከምን የተነሳ ነው። ሰዎች ትናንሽ ስሕተቶችን ይሳሳታሉ። አንዳን ሰዎች በጌታ ያላቸው የሕይወት አቅም ስር የሰደደ ስላልሆነ ሲወቀሱ ድራሻቸው ከቤተ ክርስቲያን ይጠፋሉ። ልጅነት የሚጎላባቸው ሰዎች አሉ። አንዳንድ ሰዎች ካለመብሰል የተነሳ ስድነትን፣ በሥጋቸው ድፍረት ሰዎችን ሲያሳዝኑ ይታያል። እግዚአብሔር እስኪያበስላቸው መቻልና መታገስ ይገባል። እንዲህ የመሰለውን ባሕርይ ከቤተ ክርስቲያን የሚያስወግደው ጤናማ ሕይወት ለመኖር የሚረዳን የመሥቀሉ ቃል ነው። ሰዎች ከመንፈሳዊነት የተነሳ ልቅ የሆነ ንግግራቸውንና የስንፍና ሃሳባቸውን ሲታገሱ የማይገባቸውና የማይማሩትን ሰዎች ከተግሳጽ በፊት በቀደመ ምክር መመለስና መርዳት ነው። እንዲህ በመሰለ መንገድ የሚያዙ ችግሮችን እንዴት መያዝ እንዳለብን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል።
“የሕዝብህን ኃጢአት አስቀረህ፥ አበሳቸውንም ሁሉ ከደንህ”
“ኃጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን፥ የኃጢአትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅ”
“ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ”
“25 ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ ኃጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ፥ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት። 26 እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም”
ይቅርታ የሚያደርግ ሰው ሊኖረው የሚገባ አቋም ምን አይነት መሆን አለበት?ይቅርታ አድራጊ ከልቡ ይቅር ለማለት መፈለግ መቻል አለበት። ጌታ ኢየሱስ እርሱን እንዴት ይቅር እንዳለው የሚያውቅና የሚያስተውል መሆን አለበት ኤፌሶን 4፥32 ላይ “እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ” ስለሚል ይቅር የምንባባለው ጌታ እግዚአብሔር አባታችን እኛን በክርስቶስ ኢየሱስ ይቅር እንዳለን ነው። ይህ ክፍል የሚያሳየው እኛ ይቅርታ የምናደርገው እግዚአብሔር ይቅር እንዳለን ነው። ስለሆነም የይቅርታችን መጠኑን የሚለካው እግዚአብሔር እንዴት ነው ይቅር ያለኝ የሚለውን ነው መመልከት ያለብን። ማካርተር የተባለው ሰው ስለ ይቅርታ ሲናገር የሚላቸውን እንመልከት
“In effect, the person who chooses to forgive resolves not to remember the offense, refuses to hold a grudge, relinquishes any claim on recompense, and resists the temptation to brood or retaliate.
The offended party simply bears the insult.
The offense is set aside, lovingly covered for Christ’s sake.
For petty and unintentional offenses, this is the proper and loving way to forgive—unilaterally, without confrontation and without stirring any strife” John F. MacArthur, The Freedom and Power of Forgiveness, electronic ed., (Wheaton, IL: Crossway Books, 1998), 122.
የይቅርታ ትልቁ አላማ ይላል ማካርተር መታገስ፣ ስለ ፍቅር መቻል፣ ደግነትን ማሳየት፣ ርህሩህ መሆንና የፍጥጫ ሰው ከመሆነ መቆጠብን የሚያመለክት ነው።
በደል በሁለት ሰዎች መካከል ሲደረግ ሁለቱም ሰዎች ያዋጡት ድርሻ ስለሚኖራቸው ትሕትናና መግባባትን የሚጠይቅ ይሆናል።
ራስን ብቻ ተበዳይ በማድረግ መቅረብ ትልቅ ስሕተት ላይ ይጥላል። ሌላው ሰው ሊል የሚችለው ነገር ካለ ማዳመጥና እድል መስጠት መኖር መቻል አለበት።
ከአንድ ደካማ ሐጢያተኛ ሌላ ደካማ ሐጢያተኛ ምሕረት ሊቀበል መደረጉ መንፈሳዊ ኪሳራ ያመጣል።
ፍቅር ባላየለበት ስፍራ ወቀሳ ሲኖር ሰይጣን እድል ያገኛል። ለፍቅርና ለመልካም ስራ እንነቃቃ እርስ በርሳችን እንመካከር የሚለውን የሚያፋልስ በሰዎች መካከል እንዲኖር ማድረግ ስሕተት ነው።
የይቅርታ ትልቁ አላማ ወንድምን ገንዘብ ማድረግ ነው።
ይቅር የምንለው ማንን እንደሆነ ማወቅ አለብን። ይቅር የምንለው እህቴ ወንድሜ የምንለውን ሰው ነው። የጌታ ደም የፈሰሰለትን ሰው ነው።
ተበዳይ በዳይን ይቅር ሲል መጠንቀቅ አለበት።
ወንድምን ገንዘብ የማድረግ ተልእኮ የሌለው እርቅ ተበዳይ ራሱን በማመፃደቅ በዳይን በመኮነን ለመጽደቅ መፈለግ ከሆነ ትክክል አይደለም።
ወንድምን ወይንም እህትን ገንዘብ ለማድረግ ያላለመ ወቀሳ ክስና ፍርድን ብቻ አመልካች ከሆነ ስሕተት ነው።
በዳይ የሚበድለው በደል ሐጢያት ይባላል። በደል የሚለው ቃል በግሪኩ "ሃማርቴስ" የሚለው ቃል ሐጢያት ማለት ነው። ሃማርቴሴ ማለት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልሆነ ነገር ማድረግ ማለት ነው።
ተበዳይ በዳይን ይቅር በማለት ገንዘብ እንዲያደርግ ካልቻለ በእግዚአብሔር ዘንድ ይጠየቃል። በደልን መያዝ የሚያስከትለው ትልቅ ችግር አለ። መንፈሳዊ ሕይወትን ይጎዳል። በዳይን ይቅር ማለት ምን ማለት ነው? የጠፋውን በደል ይቅርታ ማድረግ ሳይሆን ትኩረቱ ያለው በደለኛው ወንድም የሚሰማውን የበደለኛነት መንፈስና ወቀሳ ማንሳትን የሚያሳይ ነው። ትኩረቱ በደለኛው በሚሰማው የበደለኝነት ስሜት ላይ የሚያተኩር እንጂ በዳዩ የበደለው በደል ላይ የሚተኮር አይደለም። ስሕተትና በደለኛነት የተለያዩ ናቸው። ይህ ቃል የሚያሳየው በዳይ የሚሰማውን የበደለኝነት ስሜት ነው እንጂ በዳይ የበደለውን በደል ይቅር ማለትን አያሳይም። ይቅርታ የበደለኛነት ስሜት የሚሰማውን በደለኛ ሰው ከሚሰማው የበደለኛነት ስሜት ለማውጣት የሚደረግ የይቅርታ ሥራ ነው እንጂ በደለን የማስወገድ ጉዳይ አይደለም። ሐጢያትን ይቅር ማለት በደል የሚሰማውስ ሰው ነጻ የሚያደርግ ሥራ እንጂ የተፈጸመ በደልን ማስወገድ አይደለም። ይቅርታ ማድረግ መጥረግ፣ መደምሰስ ወይንም ማስወገድ ማለት ነው። ማንም ሰው አንድን ተደርጎ የነበረን በደል እንዲህ በመስለ ሁኔታ ማስወገድ አይችልም። በደሉን የበደለው የሚሰማውን በደለኛነት ግን በይቅርታ ማስወገድ ይቻላል።
እኔ እግዚአብሔርን ለማምለክና ለማገልገል የምችለው በደለኛ በደሉ ሲነገርና በደሉ ሲወገድ ነው ማለት ትልቅ ስሕተት ነው። ዛሬ ይቅር ያልኩት ሰው ነገም ሊሳሳት ይችላል። በደለ የማይኖርበት ቤተ ክርስቲያን መኖር የሚፈልግ ሰው ካለ ያች ቤተ ክርስቲያን የምትኖረው በሰማይ ብቻ ነው። በቤተ ክርስቲያን ለመኖር የሚያስችለን እርስ በርሳችን ይቅር እየተባባልን እንጂ እንከን የሌለበትን ኑሮና ሕይወት ለመኖር ከሚችሉ ሰዎች ጋር ስላለን አይደለም።አልሰማ ያለ በዳይ
አልሰማ ያለ በዳይ የሚቀጣው ቤተ ክርስቲያን አልሰማም ያለ ከሆነ ብቻ ነው፡፡ በዳይና ተበዳይ በየግል በሚኖራቸው አለመግባባት ሁሉ በዳይ የተባለን ሰው መቅጣት ፈጽሞ አይቻልም፡፡ የአሜሪካን ሕግ “በማስረጃ በደለኛ ሆኖ እስኪገኝ ድረስ አንድ ሰው ከበደል ነጻ እንደሆነ ይቆጠራል" ይላል፡፡ የዚህ ሕግ መሰረታዊ ጉዳዩ ያለው በዳይ በደለኛ መሆኑን የማስረዳትና የማሳየት እዳ ያለው በከሳሽ ልስይ ነው፡፡ “the burden of proof is on the one who declares, not on one who denies”፡፡ እነደ ሰው በደለኛ አይደለሁም ማለት መብቱ ነው፡፡ ሰብአዊና ሕጋዊ መብቱ ነው፡፡ ዲሞክራቲክ በሆኑት ሐገሮች ሁሉ የሚከበረ ትልቅ መብት ነው፡፡ በቤተ ክርቲያን ሰዎችን ያለ ምንም ማስረጃ ከአንድ ወገን በሚሰማ ወገናዊነት በሚንጸባረቅበት ማስረጃ የሚደረግ ክስና ማስረጃ የሰውን ሕይወት የሚያጠፋ የቤተ ክርስቲያንን ሕብረት ፍቅርና አድነት የሚበክል አደገኛ ተግባር ነው፡፡
አንድ ሰው ስለ ራሱ ምንም ሳይናገር ሌሎች በከሰሱት ክስ ብቻ በደለኛ ነው መቀጣት አለበት ማለት ትልቅ ስሕተት ነው፡፡ እንዲህ ያለው አቀራረብ ፍቅር የጎደለው በደለኛውን የማግለልና የማስወገድ ድብቅ ተልእኮ የሚኖረው ይሆናል፡፡ ማስረጃ በሌለው ሁኔታ አንድ ሰው እንዲቀጣ መጠየቅ የጭካኔና ፍቅር የጎደለው ወንድምን ወይንም እህት ገንዘብ ለማድረግ የክርስቶስን የምሕረትና የፍቅር መንገድ ያልተከተለ አካሄድ ነው፡፡
ቤተ ክርስቲያን አንድን ሰው በደለኛ የምትለው ከአንድ ወገን በሚሰማ ክስ መሆን የለበትም፡፡ ክሱን የሚያቀርቡት ሰዎች እነማን ናቸው የሚለውም መታየት አለበት፡፡ በትክክለኛ ፍርድ ቤት ተከሳሽ የቱንም ያህል ወንጀለኛ እንደሆነ ቢታመንም የራሱ ምስክሮች እንዲያቀርብ እድል ሊሰጠው ይገባል፡፡ በሐሰት ምስክ በአሜሪካን ሐገር የሞት ፍርድ ከተፈረደባቸው በሁዋላ ከበደል ነጻ ሆነው የተገኙ ብዙ ሰዎች ናቸው፡፡ ለዚህ ነው የሞት ቅጣት ይነሳ የሚለው ክርክር የሚነሳበው፡፡ ንጹህ ሰዎች እንዴት ሊገደሉ ይችላሉ?
ጥላቻ፣ ዘረኝነትና ሌሎችም ምክንያቶች ሰዎችን በተሳሳተ መንገድ ለመክሰስ ምክናቶች ናቸው፡፡
በእንዲህ መንገድ ልባቸው ሰዎች ሲያዝ በቤተ ክርስቲያን ጤናማ ሕይወትን ለራሳቸውም ለእርስ በርስም የማይኖራቸው ይሆናሉ፡፡ የፈለጉት ነገር ባለመሆኑ ቅር ይሰኛሉ፡፡ ማስረጃ በሌለው በደለ የሚከሱትን ሰው በመጥላት ቤተ ክርስቲያንን ያጠለሻሉ፡፡ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የሰዎች ማሕበር አይደለችም፡፡ በክርስቶስ ደም ሐጢያቱ የነጻ በጌታ ቅዱስ የሆነ መንፈሳዊ ማሕበር ነው፡፡
ተበዳይ ምን ማድረግ አለበት?
Johannes P. Louw and Eugene Albert Nida, Greek-English Lexicon of the New Testament: Based on Semantic Domains (New York: United Bible Societies, 1996), 773.ከዚህ ከእግዚአብሔር ቃል የምንማረው በደለኛን የሚረዱ ሰዎች መንፈሳውያን ሰዎች ናቸው፡፡ መንፈሳውያን ሰዎች በደለኛን ለመርዳት ለምን ያስፈልጋሉ?
በደለኛውን በየውሃት መንፈስ ለማቅናት ነው፡፡
በዳይ ወንድምን ገንዘብ ማድረግ
በዳይ ወንድምን ገንዘብ ማድረግ በስንት በደሎች ነው?
Johannes P. Louw and Eugene Albert Nida, Greek-English Lexicon of the New Testament: Based on Semantic Domains (New York: United Bible Societies, 1996), 578.
ጴጥሮስ የጠየቀው ጥያቄ ሁለት ጥያቄዎችን ሲጠይቅ እንመለከታለን፡፡
“በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት?
እስከ ሰባት ጊዜን? አለው” .
ወንድሜን ስንት ግዜ ነው ይቅር የምለው
በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት?
እስከ ሰባት ጊዜን? አለው።
ወንድምን ወይንም እህትን ይቅር የምንለው “ኢየሱስ እንዲህ አለው፦እስከ ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ እስከ ሰባት ጊዜ አልልህም” Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, n.d.,
ወንድምን ወይንም እህትን ገንዘብ ማድረግ ንግድ የሚነግድ ሰው ትርፍ ከብዙ ንግድና ጥረት በሁዋላ እንደሚያገኝ ወንድምን ወይንም እህትን ገንዘብ ማድረግ በአንድ ግዜ አይገኝም፡፡
.
ኢየሱስ እንዲህ አለው፦እስከ ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ እስከ ሰባት ጊዜ አልልህም።
ሰባ ግዜ ሰባት ማለት ምን ማለት ነው? ሰባ ግዜ ሰባት ስንት ነው? 490 ነው፡፡ ይህ ምን ያሳያል?
ሰባ ግዜ ሰባት ይቅር ማለት የተነገረው አንድ ሰው በሚኖርባት እለት ብቻ የሚታሰብ ነው፡፡ በቁጣችሁ ጸሐይ አይግባ ያለው እግዚአብሔር ጸሐይ ከመጥለቁ በፊት እርሱ በሕይወት ባኖረን ባለንበት እለት አስተካክለን እንድንጨርስ መፈለጉን ያሳየናል፡፡ ቁጣችን ጸሐይ ከገባበት ያደረ ሐጢያት ይሆናል፡፡ ወንድሜን ይቅር የምለው 490 ግዜ ነው ማለት በሃያ አራት ሰዓት ግዜ ውስጥ ብቻ የሚታሰብና የሚታይ ነው፡፡
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, n.d., .
በሃያ አራት ሰዓት ግዜ ውስጥ ደግሞ አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ስንት ሰዓት ነው የሚገናኘው?
አንድ ሰው ቢያንስ ቢያንስ በአንድ ቀን ስምንት ሰዓት ይተኛል፡፡ ተኝቶ ከሰው ጋር የሚጣላ ሰው የለም፡፡ ከሃያ አራቱ ሰዓት ውስጥ ስምንት ሲቀነስ አስራ ስድስት ሰዓት ይቀራል፡፡ ከአስራ ስድስቱ ሰዓት ውስጥ አንድ ሰው ቢያንስ ቢያንስ ከአንድ ሰው ጋር ብቻ ሊሆን የሚችለው በስራ ቦታ ከሆነ ስምንት ሰዓት ብቻ ነው፡፡ በቤት ከሆነ ስምነት ሰዓት ብቻ ሊሆን ይችላል፡፡ በስምንት ሰዓት ግዜ ውስጥ 490 ግዜ የሚበድል ሰው በዓት 61።25 ግዜ የሚበድል መሆን አለበት፡፡ ጌታ ኢየሱስ በዚህ ቁጥር ሊያሳየን የሚወደው ወንድምን ይቅር ለማለት ምንም ችግር ገደብ መኖር እንደሌለበት ነው፡፡
አራት መቶ ዘጠና በደል ተበደልኩ የሚል ሰው ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፡ ቢኖርም አራት መቶ ዘጠና የይቅርታ ገደብና መለኪያ አይደለም፡፡
ተበዳይ
በዳይ
“ነገር ግን ወንድም ወንድሙን ይከሳል፥ ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን?
7 እንግዲህ ፈጽሞ የእርስ በርስ ሙግት እንዳለባችሁ በእናንተ ጉድለት ነው። ብትበደሉ አይሻልምን?
ብትታለሉስ አይሻልምን?”
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, n.d., .
ወንድምን ገንዘብ ማድረግ
7 እንግዲህ ፈጽሞ የእርስ በርስ ሙግት እንዳለባችሁ በእናንተ ጉድለት ነው። ብትበደሉ አይሻልምን?
ብትታለሉስ አይሻልምን?
ቅጣት
Bible Society of Ethiopia, Revised Amharic Bible, n.d., .
< .5
.5 - .6
.6 - .7
.7 - .8
.8 - .9
> .9