All
Features
Pricing
Upload sermon
Get started for FREE
Sign in
The Future of Bible Study Is Here
Learn more
Untitled Sermon (22)
Tesfaye Haile
ከሙታን በተነሳው ጌታ የምንኖረው ሕይወት
• Sermon •
Submitted
6 years ago
0 ratings
·
34 views
Share
Notes
Transcript
Sermon Tone Analysis
A
D
F
J
S
Emotion
A
C
T
Language
O
C
E
A
E
Social
View more →
ኢየሱስ ክርስቶስ ሞት የተነሳበት የሕይወት ባሕርይ
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሞቱም ሆነ ሕይወቱ የክርስትናን ሕይወት ምንነትና አይነቱን የሚገልጥና የሚወስን ባሕር አለው። የሚወስን ያልኩበት ምክንያት ክርስትና መሆን የሚችለውና የማይችለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ የተወሰነ ስለሆነ ነው። የክርስትና ሕይወትን ምንነት ለማወቅ በትክክል የምንችለው የኢየሱስ ክርስቶስን ሞት በትክክል በማወቅ ነው። ይህ እንዴት እንደሚሆን እንመልከት።
ጌታ ኢየሱስ ሰዎችን ከሐጢያት ሊያድናቸው ሲመጣ የማዳኑን ሥራ የሰራው በሞቱና በትንሳኤው ነው። ከሐጢያት ሰዎችን ለማዳን በሞቱ ምን አደረገ?
ጌታ ኢየሱስ ለሰው ልጆች ሁሉ ምትክ ሆኖ ሞተ
ስለ ሐጢያተኞች የሞተ እንደሆነ ወንጌል ያስተምራል። ስለ ሞተ ማለት በእኛ ፋንታ ሞተ ማለት ነው።
ጌታ ኢየሱስ የሞተው የእኛን ሐጢያት ተሸክሞ ነው
ሐጢያታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ
ስለ መተላላፋችን ደቀቀ
ጌታ ኢየሱስ እኛ እግዚአብሔርን በመበደለ የምንሞተውን ሞት የሞተው በመታዘዝ ሞት ነው። በድሎ ሳይሆን እግዚአብሔርን በመታዘዝ ነው የሞተው።
ለመስቀል ሞት የታዘዘ ሆነው
አንተ እንደምትወድ ይሁን እያለ ሞተ
ከልጁ ጋር የሚያስወርስ ልጅነት
በልጁ ክብር የተገኘ ልጅነት
የልጁን መልክ እንድንመስል የሚያደርግ ልጅነት
ADVERTISEMENT
Related Media
See more
Related Sermons
See more
✕
Copyright 2024
Logos Bible Software
Features
|
Pricing
|
Privacy
|
Terms of Use
|
Support