Untitled Sermon (2)

መንፈስ ቅዱስ የትንሳኤ መንፈስ   •  Sermon  •  Submitted
0 ratings
· 43 views

በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ በተገኘው ሕይወት የምንኖረው ኑሮ ምን ዓይነት ነው? መንፈስ ቅዱስ በሰው ሕይወት የሚሰራቸውን ስራዎች ለመስራት ምክንያት የሚሆነው ምንድር ነው? አማኞች በመንፈስ ቅዱስ የሚኖረውን ሕይወት ለመኖር ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነገር ምንድር ነው?

Notes
Transcript

መንፈስ ቅዱስ የትንሳኤ መንፈስ

መንፈስ ቅዱስ የትንሳኤ መንፈስ ነው የምንለው ለምንድር ነው?
ቀደም ብለን ስለ መንፈስ ቅዱስ በተማርነው ትምሕርት
መንፈስ ቅዱስ የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ እንደሆነ አይተናል
መንፈስ ቅዱስ የልጅነት መንፈስ ነው የሚለውንም አውነት ተመልክተናል
መንፈስ ቅዱስ የአካል መንፈስ ነው የሚለውንም አይተና
ዛሬ የምንመለከተው መንፈስ ቅዱስ የትንሳኤ መንፈስ ነው በሚል ነው
John 16:7 አማርኛ
ነገር ግን፣ እውነት እላችኋለሁ፤ መሄዴ ይበጃችኋል። እኔ ካልሄድሁ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣም፤ ከሄድሁ ግን እርሱን ወደ እናንተ እልካለሁ፤
John 16
መንፈስ ቅዱስ ለእኛ የተሰጠው ኢየሱስ ስለ ከበረ ነው
John 7:37–39 አማርኛ
የበዓሉ መጨረሻ በሆነው በታላቁ ቀን፣ ኢየሱስ ቆሞ ከፍ ባለ ድምፅ እንዲህ አለ፤ "ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ፤ በእኔ የሚያምን፣ መጽሐፍ እንዳለ የሕይወት ውሃ ምንጭ ከውስጡ ይፈልቃል።" ይህን ያለው በእርሱ የሚያምኑ ስለሚቀ በሉት መንፈስ ነበር፤ ምክንያቱም ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ አልተሰጠም ነበር።
መንፈስ ቅዱስ ወደ ሰዎች የመጣው ጌታ በኢየሱስ በአባቱ ቀኝ ከፍ ከፍ ካለ በኋላ አብን በመለመን የተገኘ ነው
መንፈስ ቅዱስ በእኛ ይደረው በጌታ በኢየሱስ ልመና ነው
Acts 2:32–33 ESV
This Jesus God raised up, and of that we all are witnesses. Being therefore exalted at the right hand of God, and having received from the Father the promise of the Holy Spirit, he has poured out this that you yourselves are seeing and hearing.
John 14:15–16 አማርኛ
"ብትወዱኝ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። እኔ አብን እለምናለሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ለዘላለም የሚኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
John 14:15-16
Related Media
See more
Related Sermons
See more