የእግዚአብሔር መንፈስ በሰው ሕይወት (37)

Sermon  •  Submitted
0 ratings
· 638 views
Notes
Transcript
የተለያዩ አመለካከቶችና አስተያየቶች
የሰው አፈጣጠርና ተፈጥሮውን አስመልክቶ የሚነሱ ሁለተ መሰረታዊ ነጥቦች አሉ። አዳም እንዴትና ምን ሆኖ ተፈጠረ የሚለውን የሚመለክት ሲሆን ሁለተኛው ከአዳም በኋላ ያሉት የሰው ልጆች ተፈጥሮአቸውን እንዴት አገኙ የሚል ነው። በነዚህ ጉዳዮች ላይ የቤተ ክርስቲያን መምሕራንና አብያተ ክርስቲያናት ያላቸውን የትምሕርት አቋም የተለያየ ነውን ።
የሰው አፈጣጠርና ተፈጥሮውን አስመልክቶ የሚነሱ ሁለተ መሰረታዊ ነጥቦች አሉ። አዳም እንዴትና ምን ሆኖ ተፈጠረ የሚለውን የሚመለክት ሲሆን ሁለተኛው ከአዳም በኋላ ያሉት የሰው ልጆች ተፈጥሮአቸውን እንዴት አገኙ የሚል ነው። በነዚህ ጉዳዮች ላይ የቤተ ክርስቲያን መምሕራንና አብያተ ክርስቲያናት ያላቸውን የትምሕርት አቋም የተለያየ ነው።
የአዳምን አፈጣጠር በሚመለከት ሶስት አይነት አስተያየቶች እንመለከታለን።
የአዳም አፈጣጠር
አዳም አካሉ ከምድር አፈር ከተበጀ በኋላ አካሉ የሚሰራ አካል ብቻ ነበር እንጂ ከአካሉ የተለየ ምንም ነገር የለውም
አዳም አካሉ ከምድር አፈር ከተበጀ በኋላ ሕያው ነፍስ ያለው ያደረገው በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተፈጠረ ነፍስ ወይንም መንፈስ ነበረው
የአዳም ነፍስ ከየት ተገኘች ለሚለው የሚሰጡ አስተያየቶች
ቀደም ብላ የነበረች እንጂ ከአባትም ሆነ ከእናት የማትገኝ ናት።
የአዳም አፈጣጠርን አስመልክቶ የሚነሱ ጥያቄዎች ምንድር ናቸው?
1. አዳም አካሉ ከምድር አፈር የተበጀ ነው
የአዳም አፈጣጠርን አስመልክቶ የሚነሱ ጥያቄዎች ምንድር ናቸው?
አዳም ነፍሱን ከየት አገኘ? የአዳም ነፍስ በእግዚአብሔር የተፈጥረች ነበረችን ወይንስ ከእግዚአብሔር ከራሱ የተገኘች ነበረች?
2. አዳም ከምድር አፈር ሲበጅ የሚሰራ ሕያው የሆነ አካል ነበረው
አዳም ሥጋ፣ ነፍስና መንፈስ የነበሩት ሰው ነበር ወይንስ ሥጋና ነፍስ ብቻ የሆነ ፍጡር ነበር?
3. አዳም የተፈጠረለት አካል ሕያው ሆኖ መንቀሳቀስ የጀመረው እግዚአብሔ በአዳም አፍንጫ ውስጥ ሕያው ነፍስ እንዲኖረው ካደረገ በኋላ ነበር
በአዳም ነፍስና መንፈስ መካከል ልዩነት ነበረ ወይንስ ሁለቱም የአንድ ነገር መጠሪያ ስሞች ነበሩ?
4. እግዚአብሔር በአዳም አፍንጫ ውስጥ እፍ ባለበት ግዜ መንፈሱን ፈጠረ
የአዳም ነፍስና መንፈስን አፈጣጠር አስመልክቶ ያሉ የቤተ ክርስቲያን አቋሞች
5. የአዳም መንፈስ በእግዚአብሔር እስትንፋስ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረው መንፈሱና አካሉ ሲገናኙ ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።
አዳም ሲፈጠር የሚሰራ አካላዊ ባሕርይ ነበረው እንጂ ከአካሉ የሚለይ ሌላ ተፈጥሮ አልነበረውም
የአዳም ነፍስና መንፈስ ከእግዚአብሔር ከአዳም የተወለዱት ነፍስና መንፈሳቸውን ከየት ያገኛሉ? ይህንን ጥያቄ ለመመለስ የሚሰጡት አስተያየቶችና አመለካከቶች የተለያዩ ናቸው።
አዳም ሲፈጠር ከምድር የተበጀ አካልና በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተፈጠረ ነፍስ ወይንም መንፈስ ነበረው
አዳም ነፍሱን ከየት አገኘ?
አዳም ሲፈጠር ከምድር የተበጀ አካል፣ በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተፈጠረ መንፈስና እንዲሁም በመንፈስና በአካል ግንኙነት የተገኘች ነፍስ ነበረችው።
አዳም ነፍሱን ከየት አገኘ? የአዳም ነፍስ በእግዚአብሔር የተፈጥረች ነበረችን ወይንስ ከእግዚአብሔር ከራሱ የተገኘች ነበረች?
የአዳም ነፍስ በእግዚአብሔር የተፈጥረች ነበረችን ወይንስ ከእግዚአብሔር ከራሱ የተገኘች ነበረች?
ከአዳም በኋላ የተወለዱ የሰው ልጆች አፈጣጠርና ተፈጥሮ
አዳም ሥጋ፣ ነፍስና መንፈስ የነበሩት ሰው ነበር ወይንስ ሥጋና ነፍስ ብቻ የሆነ ፍጡር ነበር?
አካላዊ ተፈጥሮአቸውን ከቤተ ሰቦቻቸው ያገኛሉ
በአዳም ነፍስና መንፈስ መካከል ልዩነት ነበረ ወይንስ ሁለቱም የአንድ ነገር መጠሪያ ስሞች ነበሩ?
ነፍሳቸው ግን
የአዳም ነፍስና መንፈስን አፈጣጠር አስመልክቶ ያሉ የቤተ ክርስቲያን አቋሞች
ቀደም ብላ የነበረች እንጂ ከአባትም ሆነ ከእናት የማትገኝ ናት።
አዳም ሲፈጠር የሚሰራ አካላዊ ባሕርይ ነበረው እንጂ ከአካሉ የሚለይ ሌላ ተፈጥሮ አልነበረውም
ይህንን ዓይነቱን እምነት የሚያምኑት የሂንዱዊዝም ተከታዮች፣ የቲዎዞፊ አማኖች፣ ሮዚክሩሺያንዚም አማኞችና የተለያየ የኦከልት ተከታዮች ናቸው።
አዳም ሲፈጠር ከምድር የተበጀ አካልና በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተፈጠረ ነፍስ ወይንም መንፈስ ነበረው
የእያንዳንዱን ሰው ነፍስ በእግዚአብሔር በራሱ የሚፈጠር ነው።
አዳም ሲፈጠር ከምድር የተበጀ አካል፣ በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተፈጠረ መንፈስና እንዲሁም በመንፈስና በአካል ግንኙነት የተገኘች ነፍስ ነበረችው።
ይህንን የሚያምኑ የካቶሊክ ቤተ ክርሲቲያንና በርከት ያሉ የሪፎርምድ ወይንም የተሃድሶ የስነ መለኮት መምሕራን ይገኙበታል።
ከአዳም በኋላ የተወለዱ የሰው ልጆች አፈጣጠርና ተፈጥሮ
ማስረጃ አድርገው የሚያቀርቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የሚክተለቱ ናቸው፦
1. ሰዎች አካላዊ ተፈጥሮአቸውን ከወላጆቻቸው ያገኛሉ
ዘካርያስ 12:1 "ሰማያትን የዘረጋ፥ ምድርንም የመሠረተ፥ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል"
a. ነፍሳቸው ግን ቀደም ብላ የነበረች እንጂ ከአባትም ሆነ ከእናት የማትገኝ ናት።
ኢሳይያስ 42:5 "ሰማያትን የፈጠረ የዘረጋቸውም፥ ምድርንና በውስጥዋ ያለውን ያጸና፥ በእርስዋ ላይ ለሚኖሩ ሕዝብ እስትንፋስን፥ ለሚሄዱባትም መንፈስን የሚሰጥ አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል"
b. ይህንን ዓይነቱን እምነት የሚያምኑት የሂንዱዊዝም ተከታዮች፣ የቲዎዞፊ አማኖች፣ ሮዚክሩሺያንዚም አማኞችና የተለያየ የኦከልት ተከታዮች ናቸው።
ኢሳይያስ 57:16 "መንፈስም የፈጠርሁትም ነፍስ ከፊቴ እንዳይዝል ለዘላለም አልጣላም፥ ሁልጊዜም አልቈጣም"
2. የእያንዳንዱን ሰው ነፍስ በእግዚአብሔር በራሱ የሚፈጠር ነው።
መክብብ 12:7 "አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ፥ ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ፈጣሪህን አስብ።"
a. ይህንን የሚያምኑ የካቶሊክ ቤተ ክርሲቲያንና በርከት ያሉ የሪፎርምድ ወይንም የተሃድሶ የስነ መለኮት መምሕራን ይገኙበታል።
ዕብራውያን 12:9 "ከዚህም በላይ የቀጡን የሥጋችን አባቶች ነበሩን እናፍራቸውም ነበር፤ እንዴትስ ይልቅ ለመናፍስት አባት አብልጠን ልንገዛና በሕይወት ልንኖር በተገባን?"
3. ሰዎች አካላቸውን፣ ነፍሳዊና መንፈሳዊ ነገራቸውን ከወላጆቻቸው ያገኛሉ
ይህ አቋም የሚያስነሳቸው ጥያቄዎች
a. ይህ አቋም (Traducianism) በማባል ይጠራል።
እግዚአብሔር በየግዜው ሐጢያተኛ የሆነች ነፍስን እንደሚፈጥር ያሳያል
እያንዳንዱ ነፍስ በእግዚአብሔር የሚፈጠር ነው የሚሉት የሚያቀርቡት ማስረጃ
በሌላ በኩል ደግሞ እግዚአብሔር በደል የሌለባትን ነፍስ ከፈጠረ በኋላ በአዳም ሐጢያት በደል በረከሰ ሥጋ ውስጥ የፈጠራትን ነፍስ ማኖሩ እግዚአብሔርን ተጠያቂ እንዲሆን ያደርጋል።
ዘካርያስ 12:1 "ሰማያትን የዘረጋ፥ ምድርንም የመሠረተ፥ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል"
እያንዳንዱ ሰው ከሚወልዱት ቤተ ሰቦቹ የአካሉንም ሆነ የነፍሱን ተፈጥሮ ያገኛል። ይህ አቋም (Traducianism) በማባል ይጠራል። ይህንን አቋም የሚወስዱት አጥባቂ አቋም ያላቸው የስነ መለኮት ምሑራን ናቸው። በዚህ አመለካከት መሰረት እግዚአብሔር የሰው ልጆችን የፈጠረው በአዳም በኩል ነው። አዳም ከተፈጠረ በኋላ የሚወለዱት የሰው ልጆች ከአዳም ዘር የሚገኘውን የነፍስና የአካል ተፈጥሮአቸውን በመወለድ ያገኛሉ። በውልደት የአዳም ልጆች ሁሉ ቁሳዊና መንፈሳዊ የሆነ ተፈጥሮአቸውን ሁሉ ያገኛሉ።
ኢሳይያስ 42:5 "ሰማያትን የፈጠረ የዘረጋቸውም፥ ምድርንና በውስጥዋ ያለውን ያጸና፥ በእርስዋ ላይ ለሚኖሩ ሕዝብ እስትንፋስን፥ ለሚሄዱባትም መንፈስን የሚሰጥ አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል"
ለዚህ የሚጠቅሷቸው ጥቅሶች የሚከተሉት ናቸው፦
ኢሳይያስ 57:16 "መንፈስም የፈጠርሁትም ነፍስ ከፊቴ እንዳይዝል ለዘላለም አልጣላም፥ ሁልጊዜም አልቈጣም"
ኢዮብ 14:4 "ከርኩስ ነገር ንጹሕን ሊያወጣ ማን ይችላል? አንድ እንኳ የሚችል የለም"
· መክብብ 12:7 "አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ፥ ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ፈጣሪህን አስብ።"
መክብብ 12:7 "አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ፥ ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ፈጣሪህን አስብ።"
ኢዮብ 15:14 "ንጹሕ ይሆን ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ጻድቅስ ይሆን ዘንድ ከሴት የተወለደ ምንድር ነው?"
ዕብራውያን 12:9 "ከዚህም በላይ የቀጡን የሥጋችን አባቶች ነበሩን እናፍራቸውም ነበር፤ እንዴትስ ይልቅ ለመናፍስት አባት አብልጠን ልንገዛና በሕይወት ልንኖር በተገባን?"
መዝሙር 51:5 "እነሆ በዓመጻ ተጸነስሁ እናቴም በሐጢያት ወለደችኝ"
ይህ አቋም የሚያስነሳቸው ጥያቄዎች
መዝሙር 58:8 "ኅጥኣን ከማኅፀን ጀምረው ተለዩ፤ ከሆድም ጀምረው ሳቱ፥ ሐሰትንም ተናገሩ።"
· እግዚአብሔር በየግዜው ሐጢያተኛ የሆነች ነፍስን እንደሚፈጥር ያሳያል
ዮሐስን 3:6 "ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው"
· በሌላ በኩል ደግሞ እግዚአብሔር በደል የሌለባትን ነፍስ ከፈጠረ በኋላ በአዳም ሐጢያት በደል በረከሰ ሥጋ ውስጥ የፈጠራትን ነፍስ ማኖሩ እግዚአብሔርን ተጠያቂ እንዲሆን ያደርጋል።
ኤፌሶን 2:3 "ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን"
እያንዳንዱ ሰው ከሚልዱት ቤተ ሰቦቹ አካላዊ፣ ነፍሳዊና መንፈሳዊ ተፈጥሮውን ያገኛል የሚሉት የሚያቀርቧቸው ሃሳቦች
ይህንን አቋም ለመደገፍ የሚቀርቡ የድጋፍ ሃሳቦች የሚከተሉት ናቸው፦
· ይህንን አቋም የሚወስዱት አጥባቂ አቋም ያላቸው የስነ መለኮት ምሑራን ናቸው።
እግዚአብሔር አዳምን ከፈጠረ በኋላ ሌሎች ሰዎችን እንደ ፈጠረ የሚናገር የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የለም።
· በዚህ አመለካከት መሰረት እግዚአብሔር የሰው ልጆችን የፈጠረው በአዳም በኩል ነው።
የአዳም ልጅ ሴት በተወለደበት ግዜ በዘፍጥረት 5:3 ላይ "አዳምም ሁለት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ልጅንም በምሳሌው እንደ መልኩ ወለደ ስሙንም ሴት ብሎ ጠራው።" የሚለው ቃል በዘፍጥረት 1:26 ላይ "እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር" ከሚለው ቃል ጋር ሲገናዘብ አዳም በመፈጠር ያገኘውን ዘሮቹ በመወለድ እንዳገኙ እንመለከታለን።
· አዳም ከተፈጠረ በኋላ የሚወለዱት የሰው ልጆች ከአዳም ዘር የሚገኘውን የነፍስና የአካል ተፈጥሮአቸውን በመወለድ ያገኛሉ።
ምሳሌ የሚለው ቃል በዕብራይስጥኛ ቋንቋ "ሴሌም/צַלְמ֑" ሲሆን መልኩ ማለት ደግሞ "ዴሙት/דְמוּת֖" የሚል ቃል ነው። አዳም ሴትን "በምሳሌው እንደ መልኩ " መውለዱን የሚገልጡት ሁለቱ ቃላት እግዚአብሔር አዳምን ሲፈጥረው "ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር" ባለ ግዜ የተናገረውን ለመግለጥ በጥቅም ላይ የዋሉ ቃላት ናቸው።
· በውልደት የአዳም ልጆች ሁሉ ቁሳዊና መንፈሳዊ የሆነ ተፈጥሮአቸውን ሁሉ ያገኛሉ።
የሰው ልጆች ከአዳም ሐጢያት የተነሳ ሐጢያተኛ መሆናቸውን ለማሳየት አጥጋቢ መረጃ የሚኖረው ይህ አይነቱ አመለካከት ሲጠበቅ ነው።
ለዚህ የሚጠቅሷቸው ጥቅሶች የሚከተሉት ናቸው፦
የእግዚአብሔር ሰዎች የትውልድ ሐረግ ሲወሳ ይህንን አቋም የሚደግፍ ሁኔታ በተደጋጋሚ ይታያል። ለምሳሌ ያህል ዘፍጥረት 46:26 ስንመለከት ይህንን ሁኔታ መረዳት እንችላለን።
· ኢዮብ 14፥4 "ከርኩስ ነገር ንጹሕን ሊያወጣ ማን ይችላል? አንድ እንኳ የሚችል የለም"
በወላጆችና በልጆ መካከል የሚኖረውን የባሕርይም ሆነ የጠባይ መመሳሰልን መግለጥ የሚቻለው ልጆች ከቤተ ሰቦቻቸው አካላቸውን ብቻ ሳይሆን ነፍሳዊ ተፈጥሮአቸውንም እንዳገኙ ከተቀበልን ነው።
· ኢዮብ 15፥14 "ንጹሕ ይሆን ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ጻድቅስ ይሆን ዘንድ ከሴት የተወለደ ምንድር ነው?"
እያንዳንዱ ሰው በእናቱ ማሕጸን ሲጸነስ የእግዚአብሔር ፈቃድና ስልጣን የሚካድ አይደለም። የእግዚአብሔር ፈጣሪነት ወይንም ተሳታፊነት አዳምን በመጀመሪያ እንደ ፈጠረ አይሁን እንጂ ከመጀመሪያው ከሰው ጀምሮ በፍጥረት ሁሉ የፈጣሪ እጅ ሳይኖርበት የተፈጠረ ፍጡር የለም።
· መዝሙር 51፥5 "እነሆ በዓመጻ ተጸነስሁ እናቴም በሐጢያት ወለደችኝ"
· መዝሙር 58፥8 "ኅጥኣን ከማኅፀን ጀምረው ተለዩ፤ ከሆድም ጀምረው ሳቱ፥ ሐሰትንም ተናገሩ።"
· ዮሐስን 3፥6 "ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው"
· ኤፌሶን 2፥3 "ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን"
ይህንን አቋም ለመደገፍ የሚቀርቡ የድጋፍ ሃሳቦች የሚከተሉት ናቸው፦
· እግዚአብሔር አዳምን ከፈጠረ በኋላ ሌሎች ሰዎችን እንደ ፈጠረ የሚናገር የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የለም።
የአዳም ልጅ ሴት በተወለደበት ግዜ በዘፍጥረት 5:3 ላይ "አዳምም ሁለት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ልጅንም በምሳሌው እንደ መልኩ ወለደ ስሙንም ሴት ብሎ ጠራው።" የሚለው ቃል በዘፍጥረት 1:26 ላይ "እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር" ከሚለው ቃል ጋር ሲገናዘብ አዳም በመፈጠር ያገኘውን ዘሮቹ በመወለድ እንዳገኙ እንመለከታለን። ምሳሌ የሚለው ቃል በዕብራይስጥኛ ቋንቋ "ሴሌም/צַלְמ֑" ሲሆን መልኩ ማለት ደግሞ "ዴሙት/דְמוּת֖" የሚል ቃል ነው። አዳም ሴትን "በምሳሌው እንደ መልኩ " መውለዱን የሚገልጡት ሁለቱ ቃላት እግዚአብሔር አዳምን ሲፈጥረው "ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር" ባለ ግዜ የተናገረውን ለመግለጥ በጥቅም ላይ የዋሉ ቃላት ናቸው።
· ምሳሌ የሚለው ቃል በዕብራይስጥኛ ቋንቋ "ሴሌም/צַלְמ֑" ሲሆን መልኩ ማለት ደግሞ "ዴሙት/דְמוּת֖" የሚል ቃል ነው። አዳም ሴትን "በምሳሌው እንደ መልኩ " መውለዱን የሚገልጡት ሁለቱ ቃላት እግዚአብሔር አዳምን ሲፈጥረው "ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር" ባለ ግዜ የተናገረውን ለመግለጥ በጥቅም ላይ የዋሉ ቃላት ናቸው።
· የሰው ልጆች ከአዳም ሐጢያት የተነሳ ሐጢያተኛ መሆናቸውን ለማሳየት አጥጋቢ መረጃ የሚኖረው ይህ አይነቱ አመለካከት ሲጠበቅ ነው።
· የእግዚአብሔር ሰዎች የትውልድ ሐረግ ሲወሳ ይህንን አቋም የሚደግፍ ሁኔታ በተደጋጋሚ ይታያል። ለምሳሌ ያህል ዘፍጥረት 46.26 ስንመለከት ይህንን ሁኔታ መረዳት እንችላለን።
· በወላጆችና በልጆች መካከል የሚኖረውን የባሕርይም ሆነ የጠባይ መመሳሰልን መግለጥ የሚቻለው ልጆች ከቤተ ሰቦቻቸው አካላቸውን ብቻ ሳይሆን ነፍሳዊ ተፈጥሮአቸውንም እንዳገኙ ከተቀበልን ነው።
እያንዳንዱ ሰው በእናቱ ማሕጸን ሲጸነስ የእግዚአብሔር ፈቃድና ስልጣን የሚካድ አይደለም። የእግዚአብሔር ፈጣሪነት ወይንም ተሳታፊነት አዳምን በመጀመሪያ እንደ ፈጠረ አይሁን እንጂ ከመጀመሪያው ሰው ጀምሮ በፍጥረት ሁሉ የፈጣሪ እጅ ሳይኖርበት የተፈጠረ ፍጡር የለም።
Related Media
See more
Related Sermons
See more
Earn an accredited degree from Redemption Seminary with Logos.