Untitled Sermon (2)

Preaching  •  Sermon  •  Submitted
0 ratings
· 16 views
Notes
Transcript

የስብከትና ውጥረቶቹ

ልከኛ ሐቲት፡
ታማኝ ግንዛቤ፡ ለምንባቡ ታማኝነት
በምንባቡ ውስጥ ያለውን የሐሳብ ፍሰት (የቋንቋን ሥርዓት በጠበቀ መልኩ)[Inner-textual]
ከምንባቡ ጋር ያለው የሐሳብ ስፌት (አስቀድሞ ከተጻፈው ጋር) [Intra-textual]
ከምንባቡ ጀርባ ያለው ታሪካዊ ምቼት [Extra-textual]
ረግረግ ያለ ግንዛቤ
ልከኛ ተዛምዶ
ተንጠልጣይ
ሰባኪው በቂ ግዜ ወስኖ ያላሰበበት በመሆኑ፣ የግብሪውጣ
አድማጩ ያለ ሰባኪው ምሪት ወደ ወደደው ድምዳሜ ላይ ይደርሳል። የዚህ ችግር፣ የምንባቡ መል ዕክት፣ ከአድማጩ ምላሽ አይለይም (Yes there is a distinction between meaning and significance, but one cannot understand the text without understanding the significance of the text)
ከሰባኪው ያለፈ ተዛምዶ አድማጩ ቢደርብ ተገቢ ነው
አንጠልጣይ
ሰባኪው ከምንባቡ ጋር በቅርበት ሲተዋወቅ፣ ሰባኪው እንደ ቃሉ ዘመኑንም የሚያብራራ በመሆኑ፣ የምንባቡ መል ዕክት ሲጨብጥ፣ አብሮ ከሕይወት ጋር እማሪውንም ጨብጧል (ምክንያቱም የፍቺ ሒደት፣ ከእማሬ አይለይም።)
በተለይ ከጉባኤው ጋር የቅርብ ግንኙነት ያለው እንደመሆኑ፣ የምንባቡ መልክት በምዕመኑ የተለያዩ የሕይወት ዘዬና የኑሮ ውጣ ውረድ ጋር እድኔት እንዲዛመድ አስቀድሞ ያጤናል (ያለገቡ-ወጣት፣ ያላገቡ ወጣት ሴቶች፣ ያላገቡ በእድሜ የገፉ ወንዶች/ሴቶች፣ ያገቡ በብዙ ዘመን በትዳር የቆዩ/ያልቆዩ፣ የወለዱ/ያልወለዱ፣ ትዳራቸው ቀውስ ውስጥ ያሉ፣ የፍቺ …ተማሪዎች፣ የኮሌጅ ተማሪዎች፣ ድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች፣
Related Media
See more
Related Sermons
See more
Earn an accredited degree from Redemption Seminary with Logos.