The reason the Son of God appeared
Select all the text in this box and paste your sermon here...
መግቢያ
LEGALISM
When Patsy Dancy was a student nurse, one of her jobs was to assist patients who were being discharged from the hospital by pushing them in a wheelchair to the front door. Usually, patients complied but not always. As she entered one patient’s room, she found an older man, sitting up on the side of his bed, fully dressed with a suitcase at his feet. When she offered to wheel him down to the front door, he resisted, saying he didn’t need any assistance. “But it is our hospital policy,” Patsy said, “rules are rules and you need to comply with them.” Grudgingly, the elder gentleman complied. Making small talk, Patsy asked, “Will your wife be meeting you?” “I don’t know,” he said, “she is up in her room changing out of her hospital gown.”
—Reader’s Digest, October 2003, p. 57
1161 Devil’s Best Tool
The devil, according to legend, once advertised his tools for sale at public auction. When the prospective buyers assembled, there was one oddly-shaped tool which was labeled “Not for sale.” Asked to explain why this was, the devil answered, “I can spare my other tools, but I cannot spare this one. It is the most useful implement that I have. It is called Discouragement, and with it I can work my way into hearts otherwise inaccessible. When I get this tool into a man’s heart, the way is open to plant anything there I may desire.”
Tan, P. L. (1996, c1979). Encyclopedia of 7700 illustrations : A treasury of illustrations, anecdotes, facts and quotations for pastors, teachers and Christian workers. Garland TX: Bible Communications.
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆች አዳኝና መድሐኒት ሆኖ የሰራው ስራ የሚያነጣጥረው በሐጢያት ላይ ነው። ሰይጣንን ድል የነሳው ለሐጢያት ፍጹምን ቋሚ የሆነ መልስ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ በማስገኘት ነው።
"1 የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም። 2 ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን። 3 በእርሱም ይህን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ እርሱ ንጹሕ እንደ ሆነ ራሱን ያነጻል። 4 ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው። 5 እርሱም ኃጢአትን ሊያስወግድ እንደ ተገለጠ ታውቃላችሁ፥ በእርሱም ኃጢአት የለም። 6 በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም። 7 ልጆች ሆይ፥ ማንም አያስታችሁ፤ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው። 8 ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና። 9 ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም። 10 የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው፤ ጽድቅን የማያደርግና ወንድሙን የማይወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።" 1ኛ ዮሐንስ 3፡1-10
በዚህ ክፍል የተጠቀሱ መሰረታው ነጥቦች ምንድር ናቸው?
የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ለመጠራት ያበቃንን ፍቅር በአንክሮ በአድናቆት እንድናስብ ይናገረናል።
Text with an outline.
- የእግዚአብሔር ልጆች ተብሎ መጠራት
- ክርስትናን የምኖረው የእግዚአብሔር ልጆች ሆነን ነው
የእግዚአብሔር ልጅነታችን መለኪያው የተሰጠን ፍቅር ነው
Level 2
- Level 2
- Level 3